የጥበብ ማዕድ
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 የጥበብ ማዕድ 的分析概览
频道 የጥበብ ማዕድ (@yetbebmead_ab) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 15 968 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 5 354,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 100 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 15 968 名订阅者。
根据 26 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 661,过去 24 小时变化为 94,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.60%。内容发布后 24 小时内通常能获得 2.13% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 415 次浏览,首日通常累积 341 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 10。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ዝም ብለህ ተቀላቀል!”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
15 968
订阅者
+9424 小时
+2527 天
+66130 天
帖子存档
15 968
ዋጋህን እንኳን ሳታውቅ ዋጋ ቢስ እንዳደረጉህ አታውራ ዋጋ ስለሌለህ በነሱ ንግግር ውስጥ ራስህን መደበቅህ ነው!!!
ዋጋ ቢኖርህ ኖሮ ንግግራቸውን ስትሰማ ዋጋቢስ እንደሆኑ በተረዳህ ነበር። ከንቱ!!!
15 968
"በቀላሉ አወጣኋት" ብሎ ያማኛል። ለእርሱ ቀላል ነበርኩ። ቀሚሴን ለመግለብ ሲሞክር ፓንቴን በማውለቅ ተባብሬዋለሁ። ጥቂት ርምጃ እንድጓዝለት ሲፈልግ ፥ እጥፉን ተጉዤለታለሁ።
ጉንጬን ሊስም ተመኝቶ ከንፈሬን ፈቀድኩለት። ሊያቀፈኝ ሲጓጓ ተኛሁለት። ከተመኘው በላይ አገኘ፥ ከጠየቀኝ በላይ ተፈቀደለት። ራሴን ፈቀድኩለት።
"ቀላል ናት" ብሎ ያማኛል። "ሳልለፋ አወጣኋት" እያለ ያወራል።
ከርሱ በፊት ለማንም ስንዝር መራመድ አልፈቅድም። ለርሱ ከመቅለሌ በፊት ከባድ ነበርኩ።
እርሱ ግን ሳይታገል አሸነፈኝ። በገዛ ፈቃዴ ተረታሁለት።
እወደው አይደል? አፈቅረው አይደል? ወደኔ መራመድ ሲጀምር ፥ ባለሁበት ቆሜ ልጠብቀው ትዕግሥት አጣሁ። ወደርሱ ተንደረደርኩ። ወደርሱ ስሮጥ ቆሞ ጠበቀኝ።
እወደውም አይደል?
ሲጎትተኝ ተጎተትኩለት። ሲጠራኝ አቤት፥ ሲልከኝ ወዴት አልኩ። እያመነታ ጉንጬን ቢስም ከንፈሩን ጎረስኩ። ወደ መኝታ ሲመራኝ በስልጣኔ ተከተልኩ። ጠብቄ ያቆየሁትን ሰጠሁት።
እወደውም አይደል?
ላለፋው አልፈለግኩም። ስለወደድኩት በቀላሉ ተገኘሁለት እንጂ ቀላል አልነበርኩም። ሳይታገል ፥ ተሸነፍኩለት። ወደኔ ለመራመድ ሲሞክር ወደርሱ ተንደረደርኩ።
እወደውም አይደል?
"ቀላል ሴት ናት" እያለ ያማኛል። ሴትነቷን ፈጥና ፈቀደችልኝ ይለኛል። በአይኖቹ ፊት ረከስኩ። ቀድሞ ከወደደኝ መውደድ ይልቅ አሁን የጠላኝ ጥል በለጠ። ወደርሱ ሊጎትተኝ ከሞከረው በላይ ሊያሸሸኝ የገፈተረኝ ከበደ።
እወደውም አይደል?
ጠረኑ ይናፍቀኛል፥ ገላው ይናፍቀኛል ፥ እቅፉ ይናፍቀኛል፥ ከንፈሩ ይናፍቀኛል።
አወይ አሳሳሙ....
@zemnanit_toughts
15 968
ማጣጣል ማይቀር ነው የቱንም ነገር ጀምር ሁሉም አስቀድሞ ሰርቶት እንዳከሰረው ይነግርሃል!!!
ማጣጣል፦አንዱ የማህበረሰብ ህግ ነው ያው ተሳክቶልህ ቃላቸውን እስከሚያጥፉ!
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
