fa
Feedback
EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

رفتن به کانال در Telegram

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

نمایش بیشتر
1 575
مشترکین
-124 ساعت
-37 روز
+5630 روز

در حال بارگیری داده...

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اوت '26
اوت '26
+1
در 0 کانال‌ها
ژوئیه '26
+82
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+24
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+14
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+22
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+29
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+20
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+32
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+69
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+19
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+15
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+21
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+12
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+31
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+23
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+56
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+106
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+37
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+53
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+54
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+30
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+34
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+65
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+1 317
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
01 اوت+1
پست‌های کانال
የአዳራሽ መግቢያ የምትወስዱት ሐምሌ 23/2018 እና ሐምሌ 24/2018ዓ.ም ነው ::

2
📣🔊 ማስታወቂያ ለኢቢ አካዳሚ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም ከ9ኛ–12ኛ ክፍል በየክፍል ደረጃቸው ከ1ኛ–3ኛ ደረጃ ያስመዘገቡ ተሸላሚ ተማሪዎች በ23 እና 24 ቀን ወደ ት/ቤቱ በመምጣት በሀገር ፍቅር ቲያትር ለሚካሄደው የሽልማት ፕሮግራም የአዳራሽ መግቢያ ካርዳቸውን እንዲወስዱ እናሳስባለን። 🇪🇹 ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 22/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
471
3
ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ➡️ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር        20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
553
4
بدون متن...
490
5
ለኢቢ አካዳሚ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለምረቃ በአላችሁ አደረሳችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን። ከዚህ በመቀጠል እሁድ ሐምሌ 26/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ሰዓት ድረስ በሀገር ፍቅር ቲያትር ቤት አዳራሽ የምርቃት ስነስርዓቱ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል። በመሆኑም የተመራቂ ተማሪ ወላጆች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በእለቱ ከልጆቻችሁ ጋር በጥሪው ቦታና ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን እያስተላለፍን ተማሪዎች የመመረቂያ ጋዎን ሐሙስ እና አርብ በ23 እና 24/11/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ በት/ቤቱ ተገኝታችሁ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እንገልፃለን። ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ➡️ 👉 1100 /አንድ ሺህ አንድ መቶ ብር/ ለጋዎን ማስያዧ 👉 ጋዎን መመለሻ ዕለት በ27/11/2018 ዓ.ም 👉ጋዎኑ ቢቀደድ ወይም ቢጠፋ መተካት ይኖርባችኋል። 👉ጋዎን ስትመልሱ 1000(አንድ ሺህ) ብሩ ተመላሽ ይሆናል። 👉 በዕለቱ ማንም ተመራቂ ተማሪ መቅረት አይኖርበትም። 👉በዕለቱ ተገኝቶ የመመረቂያ ሰርተፊኬቱን ላልወሰደ ተማሪ ሀላፊነቱን ትምህርት ቤቱ አይወስድም። 👉የመፅሄት ክፍያ ያልከፈላችሁ በጣም ጥቂት ተማሪዎች በነገው እለት ልትከፍሉ ይገባል መፅሄቱ የታዘዘው በተማሪ ቁጥር በመሆኑ በናንተ ምክኒያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ተጠያቂ እንዳትሆኑ ቶሎ ክፈሉ ። 👉በቀን 23እና24 ጋዎን ለመውሰድ ስትመጡ ለወላጆች የመግቢያ ካርድ አብሮ ይሰጣል። 👉በዕለቱ ፕሮግራሙ ያማረና የደመቀ እንዲሆን ሰዓት ይከበር። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ት አስተዳደር 20/11/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
51
6
بدون متن...
885
7
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት  እንዲሁም  በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከሰኞ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።
842
8
+1
بدون متن...
773
9
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የተያዘለት የጊዜ ገደብ ሊያበቃ ጥቂት ቀን ስለቀረው ከዚህ በታች በየክፍል ደረጃ ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ሲሆን ወላጆች በቀረው ጊዜ ልጆቻችሁን ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ ተማሪ ቢያዝ ት/ቤቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን እናሳስባለን👉
767
10
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ             16/11/2018 ዓ.ም🇪🇹
1 135
11
بدون متن...
1 170
12
በኢቢ አካዳሚ ጉለሌና አራዳ ኬጂ በ2018 ዓ.ም የፕራይመሪ ተመራቂ ተማሪዎችን በሀገር ፍቅር ቲያትር አዳራሽ በ12/11/2018 ዓ.ም ወላጆች፣መምህራኖች፣የወላጅ ኮሚቴና የትምህርት ቤት ማህበረሰብ በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል።እንዲሁም በዓመቱ በትምህርታቸው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ የደረጃ ተማሪዎች በሁሉም ጊቢ የማበረታቻ ሽልማት ከትምህርት ቤቱ ተበርክቶላቸዋል ።በድጋሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣ተማሪዎች፣መምህራኖች እንኳን ደስ አላቹ አለን።
962
13
بدون متن...
878
14
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት ያልጀመራቹ ተማሪዎች በተመደባችሁበት የክላስተር ማዕከል ነገ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን።🇪🇹 ማሳሰቢያ:- ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች መደበኛው ምዝገባ ነገ የመጨረሻ ቀን ስለሆነ ልጆቻችሁን እንድታስመዘግቡ እየነገርናቹ ሳታስመዘግቡ ቀርታቹ ቦታው በሌላ አዲስ ተማሪ ቢተካበት ት/ቤቱ ሀላፊነት አይወስድም።🇪🇹
892
15
+4
بدون متن...
871
16
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ የተያዘለት የጊዜ ገደብ ሊያበቃ ሦስት ቀን ስለቀረው ከዚህ በታች በየክፍል ደረጃ ያልተመዘገባቹ ተማሪዎች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል👉
1 082
17
🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 10/11/2018 ዓ.ም🇪🇹
1 301
18
Claster Students Bethlehem.xlsx
1 425
19
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል በሙሉ የክረምት ውጤት ማላቅ ትምህርት በክላስተር ማዕከል የምትማሩ በተመደባችሁት ደረጃ  ከ1-30 በቤተለሔም ት/ቤት  እንዲሁም  በት/ቤታቹ የተመደባቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርቱ እንደተጀመረ የሚታወቅ ሲሆን ነገር ግን ወደ ትምህርቱ እየመጣቹ አይደለም ከነገ ጀምሮ በተመደባችሁበት ት/ቤት በቤተለሔም እንዲሁም በትምህርትቤታቹሁም የተመደባቹ ከዚህ በታች ስም ዝርዝር ውስጥ ያላቹ ተማሪዎች በሙሉ ትምህርታችሁን በአግባቡ እንድትከታተሉ እያሳወቅን በትምህርቱ ላይ በማይገኝ ተማሪ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወሰድ እናሳስባል።
1 420
20
GRADE 11 & 12 Na. & So. CLUSTER.xlsx
1 149