uk
Feedback
EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Відкрити в Telegram

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

Показати більше
1 519
Підписники
Немає даних24 години
+47 днів
+230 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+2
в 0 каналах
червень '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
травень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
січень '26
+29
в 0 каналах
Get PRO
грудень '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
листопад '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
вересень '25
+66
в 0 каналах
Get PRO
серпень '25
+39
в 0 каналах
Get PRO
липень '25
+69
в 0 каналах
Get PRO
червень '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
травень '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
квітень '25
+15
в 0 каналах
Get PRO
березень '25
+21
в 0 каналах
Get PRO
лютий '25
+12
в 0 каналах
Get PRO
січень '25
+31
в 0 каналах
Get PRO
грудень '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
листопад '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '24
+56
в 0 каналах
Get PRO
вересень '24
+106
в 0 каналах
Get PRO
серпень '24
+37
в 0 каналах
Get PRO
липень '24
+90
в 0 каналах
Get PRO
червень '24
+53
в 0 каналах
Get PRO
травень '24
+54
в 0 каналах
Get PRO
квітень '24
+42
в 0 каналах
Get PRO
березень '24
+30
в 0 каналах
Get PRO
лютий '24
+34
в 0 каналах
Get PRO
січень '24
+65
в 0 каналах
Get PRO
грудень '23
+1 317
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
03 липня+1
02 липня+1
01 липня0
Дописи каналу
🇪🇹ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ሰርተፍኬት የሚሰጥበት ቀን ነገ ቅዳሜ በቀን 27/10/2018 ዓ.ም እስከ 6:00 መሆኑን እያሳወቅን ወላጆች ነገ ከ2:30 ጀምሮ በት/ቤት ቅጥር ግቢ ከልጆቻችሁ ጋር ተገኝታችሁ ሰርተፍኬት እድትወስዱ እናሳስባለን ። 👉ማሳሰቢያ:-የልጆቻችሁን ሰርተፍኬት የምትወስዱት የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ አጠናቃችሁ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ                              26/10/2018 ዓ.ም🇪🇹

2
Немає тексту...
601
3
Немає тексту...
785
4
🇪🇹በኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በጠዋት በተመደባችሁበት መፈተኛ ጣቢያ ጠዋት 2:30 መድረስ አለባችሁ ስጨርሱ ወደ ት/ቤታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። 👉ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 4:00 ሰዓት በት/ቤቱ ተገኝታችሁ አድሚሽን ካርድ እንድትወስዱ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 21/10/2018 ዓ.ም🇪🇹
786
5
Update      ጥብቅ መልዕክት 👉እንዴት ቆያችሁ ጥብቅ ማሳሰቢያ 👉1ኛ:- የፊታችን ሰኞ ጠዋት 1:30 የተፈጥሮ ሳይንስ /Natural / 1st Round ላይ የተመደቡ ሁሉ ተማሪዎች በየመፈተኛ ጣቢያ እንዲገኙና የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ 👉2ኛ:- ሰኞ ከሰዓት 6:30 የተፈጥሮ ሳይንስ/Natural // 2nd Round  የተመደቡ ሁሉም ተማሪዎች የፈተና ኦረንቴሽን እንዲወስዱ በጥብቅ ጥሪው እንዲተላለፍ:: 👉3ኛ:- ተማሪዎች ኦረንቴሽን የሚወስዱት በ131 መፈተኛ ጣቢያ መሆኑን አውቃችሁ ጥሪው ይተላለፍ ለምሳሌ:- በትምህርት ቤት፣በዩኒቨርሲቲዎች፣በአብርሆት፣በአድዋ፣በTVT ኮሌጅ ፣ በተግባረ ዕድ ሌሎችም በሁሉም መፈተኛ ጣቢያ።        👉ማሳሰቢያ:- 1ኛ➡️ ተማሪዎች የጠዋቱም ሆነ የከሰዓቱም ላይ መታወቂያና አድሚሽን ካርድ ይዘው መምጣት አለባቸው እንዳይረሱ ይነገር። 2ኛ➡️ተማሪዎች ኦረንቴሽ ላይ መገኘት  አለባቸው። 3ኛ➡️የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኝ ተማሪዎች  ኦረንቴሽን በሌላ ቀን የምናሳውቃችሁ ይሆናል::
747
6
🇪🇹​ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የተዘጋጀ የመልካም ምኞት መልእክት ​ውድ የሀገራችን ተስፋዎች፣ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች! ​የብዙ ዓመት ጥረታችሁ ውጤት የሚለካበት እና ለወደፊት ህይወታችሁ መሰረት የሚጣልበት ታላቁ የብሄራዊ ፈተና ጊዜ ደርሷል። እናንተ የቤተሰቦቻችሁ ብቻ ሳይሆን፣ የሀገራችን ትልቅ ተስፋ እና መጪው ጊዜ ተረካቢዎች ናችሁ። በምናደርገው ክትትልና ድጋፍ በኩል የእናንተን ብቃት በልበ ሙሉነት እናደንቃለን፤ በስኬታችሁም ላይ ትልቅ እምነት ጥለናል። ይህ ፈተና እናንተን የሚፈትን ብቻ ሳይሆን፣ በትምህርት ቤት ቆይታችሁ የገነባችሁትን እውቀት፣ ተሰጥኦ እና ብስለት የምታሳዩበት ትልቅ መድረክ ነው። ​ፈተናውን በአግባቡ ለመወጣት ካስቀመጥናቸው መመሪያዎች ባሻገር፣ የሚከተሉትን ነጥቦች በአእምሯችሁ ይያዙ፦ ​በራስ መተማመን ይኑራችሁ፡ እስካሁን ድረስ ያደረጋችሁት ዝግጅት እና ያካበታችሁት እውቀት ለስኬታችሁ በቂ ነው። ፈተናው ላይ ስትቀመጡ በራስ መተማመን እና በትኩረት ስራችሁን አከናውኑ። ​ለዝርዝር መመሪያ ትኩረት ስጡ፡ ​ለቴክኒክ ችግሮች መረጋጋትን ይላበሱ፡           ፈተናው ኦንላይን በመሆኑ ምክንያት ሊያጋጥሙ የሚችሉ የኔትወርክ ወይም የመብራት መቆራረጦች ቢኖሩ፣ በፍጹም አትደናገጡ። ተረጋግታችሁ ሁኔታውን በመጠባበቅ እና ለሚመለከታቸው አካላት በማሳወቅ ፈተናችሁን መቀጠል እንደምትችሉ አስታውሱ።     ​ስሜታችሁን ተቆጣጠሩ፡ መረጋጋት የስኬት ቁልፍ ነው። ጭንቀት ከተሰማችሁ ጥልቅ ትንፋሽ በመውሰድ አእምሮአችሁን በማረጋጋት ወደ ፈተናችሁ በሙሉ ትኩረት ተመለሱ።    ​ስትራቴጂያዊ አቀራረብ ይኑራችሁ፡ ጊዜን በአግባቡ ማስተዳደር እና እርግጠኛ ያልሆናችሁባቸውን ጥያቄዎች ለጊዜው በማለፍ የሚያውቋቸውን በመጀመሪያ መስራት የተሻለ ውጤት እንድታመጡ ይረዳችኋል።       ​የመጨረሻ ፍተሻ፡ ፈተናውን ከመጨረሳችሁ በፊት መልሶቻችሁን በሙሉ በስርዓት መፈተሻችሁን አረጋግጡ። ​የእናንተ ስኬት የቤተሰቦቻችሁ፣ የትምህርት ቤታችሁ እና የሀገራችን ኩራት ነው። እጅግ ተረጋግታችሁ፣ በአእምሮ ዝግጅት እና በጥንቃቄ ፈተናችሁን እንድትወጡ መልካም ፈቃድና ምኞታችን ነው። ​በድል ተወጡ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹
656
7
+1
Natural - EB ACADEMY - Copy.xlsx
749
8
በኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ የሞክ ፈተናው ይቀጥላል ተማሪዎች በፕሮግራሙ መሰረት ጠዋት የተፈጥሮ ሳይንስ ከሰዓት የማህበራዊ ሳይንስ ሲሆን ሰዓት እንዳታረፍዱ በካቴድራሉ የልጃገረዶች ት/ቤት እንገናኛለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 18/10/2018 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
860
9
በኢቢ አካዳሚክ ከ9ኛ-12ኛ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ነገ በ18/10/2018 ዓ.ም የማትሪክ ፈተና በበይነ መረብ (on line) በካቴድራል የልጃገረዶች ት/ቤት ልምምድ ስለምታደርጉ ጠዋት የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science) በት/ቤቱ 2:00 እንድትገኙ የማህበራዊ ሳይንስ (Social Science) ከሰዓት በኋላ 7:00 በት/ቤቱ እንድትገኙ እያሳሰብን ሁሉም ተፈታኝ ተማሪ አድሚሽን ካርድ(admission card) ይዛቹ መገኘት ይኖርባችኋል ምክንያቱም በበይነ መረብ (on line) ስትጠቀሙ በአድሚሽን ካርድ ቁጥር ስለሚገባ። 👉ማሳሰቢያ:- ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች የተፈጥሮ ሳይንስና የማህበራዊ ሳይንስ ዩኒፎርም መልበስ ይኖርባችሀል የት/ቤት መታወቂያና አድሚሽን ካርድ መያዝ እንዳለባቹ እናውቃለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ               17/10/2018 ዓ.ም🇪🇹
995
10
🇪🇹በኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ነገ በ17/10/2018 ዓ.ም ዓብርሆት ቤተ መፅሀፍት (abrihot Library) የማትሪክ ፈተናን በተመለከተ ገለፃ(Orientation) ስለሚሰጥ ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች 5 ሰዓት በት/ቤት ቅጥር ግቢ እንድትገኙ እናሳውቃለን። 👉ማሳሰቢያ:- ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ነገ ወደገለፃ(Orientation) የሚኬደው ከት/ቤት ተገኝቶ በአንድ ላይ ስለሆነ ተማሪዎች እንደተለመደው ዩኒፎርም መለበስ አለበት የት/ቤት መታወቂያ መያዝ አለበት ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ ጉለሌ ቅርንጫፍ 16/10/2018 ዓ.ም🇪🇹
926
11
በኢቢ አካዳሚክ ከ9ኛ-12ኛ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ከነገ ጀምሮ ከ16-18/10/18 ዓ.ም ድረስ የምትሪክ ጥያቄዎች በበይነ መረብ (on line) በት/ቤት ልምምድ ስለምታደርጉ አድሚሽን ካርድ(admission card) ይዛቹ መገኘት ይኖርባችኋል ምክንያቱም በበይነ መረብ (on line) ስትጠቀሙ በአድሚሽን ካርድ ቁጥር ስለሚገባ። 👉ማሳሰቢያ:- የተማሪዎች ወላጅ/አሳዳጊ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ውዝፍ የ/ቤት ወርሃዊ ክፍያ ያለባቹ እንዲሁም የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች ሁላችሁም ክፍያ ሳታጠናቁ መፈተኛ አድሚሽን ካርድ የማይሰጥ መሆኑን አውቃቹ ክፍያ እንድትፈፅሙ እናሳውቃለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 15/10/2018 ዓ.ም🇪🇹
1 004
12
የ2018 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ይፋ አድርጋል። (ሰኔ 13/2018 ዓ.ም) የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የሚሰጥበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሠረት በኦንላይን (Computer-based Testing (CBT) የሚፈተኑ ተፈታኞ በስድስት ዙር የሚፈተኑ ሲሆን ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች ይፈተናሉ። ከአራተኛ እስከ ስድስተኛ ዙር የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች የሚፈተኑ ይሆናል። ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተፈታኞች የተፈጥሮ ሳይንስ በሶስተኛ ዙር ላይ የሚፈተኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ በአራተኛ ዙር በዩኒቨርሲቲ ውስጥ የሚፈተኑ ይሆናል።
1 221
13
+1
Немає тексту...
997
14
🇪🇹በኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመፅሄት ክፍያ በተከፈተው የንግድ ባንክ አካውንት 2700 ብር ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን ከወዲሁ መልካም ፈተናና ውጤት እንመኛለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 07/10/2018 ዓ.ም🇪🇹
1 422
15
Condensed Physics curriculum.pdf
1 593
16
የፈተና ስጋት 2018 ዓ.ም ኢቢ-አ.docx
1 881
17
ለኢቢ አካዳሚ ከ9ኛ-12ኛ ወላጆች አሳዳጊዎች የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከቤት ወደትምህርት ቤት እንደሄዱ ነው ወላጅ የሚያውቀው ነገር ግን አንዳንድ ተማሪዎች ወደ ት/ቤት እየመጡ እንዳልሆነ ክትትል ባደረግነው መሰረት ያልተገባ ቦታ እየዋሉ እንደሆነ ደርሰንበታል በዚሁ መሰረት በተለየ ሁኔታ ከዚህ በኋላ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በትምህርት ገበታችሁ ላይ ሳትገኙ የቀራቹ ተማሪዎች ፈተና ላይ የማናስቀምጥ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ👉 የትምህርት ቤት ወርሃዊ ውዝፍ ክፍያና የቅዳሜ ማጠናከሪያ ክፍያ ያለባቹ ተማሪዎች ክፍያ ሳታጠናቁ ፈተና ላይ የማትቀመጡ እንደሆነ ከወዲሁ እናሳውቃለን። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ አራዳ ቅርንጫፍ 01/10/2018 ዓ.ም🇪🇹
2 169
18
Condensed Curriculum 6th Month (2).zip
1 976
19
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ። ✅ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ብሔራዊ ምርጫ ስለሆነ ት/ት የለም!! ✅ከማክሰኞ-ረዕቡ(ግንቦት 25 እና 26) የፈተና የቅድመ ዝግጅት ስራ ስለሚሰራ ት/ት አይኖርም! ✅ሐሙስ ግንቦት 27/09/2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር ሲሆን ተማሪዎች እንደተለመደው ዩኒፎርም ፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ ፣ምግባችሁና የመጠጥ ውኃ ይዛቹ የትምህርት ገበታቹ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ👉 የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባቹ ተማሪዎች ከወዲሁ ክፍያችሁን ወደ ብርሃን ባንክ በመሄድ እድታጠናቅቁ እናሳስባለን ። 🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ             21/09/2018 ዓ.ም🇪🇹
1 966
20
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ እንደሚታወቀው ሰኞ በ24/09/2018 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ የሚካሄድበት ቀን ስለሆነ በዚህ መሰረት ት/ቤት ከሰኞ-ረቡዕ ለተማሪዎች ዝግ እንደሆነ እያሳወቅን ሀሙስ በ27/09/2018 ዓ.ም መደበኛ ትምህርት የሚኖር ሲሆን ተማሪዎች እንደተለመደው ዩኒፎርም ፣የትምህርት መርጃ መሳሪያ ፣ምግባችሁና የመጠጥ ውኃ ይዛቹ የትምህርት ገበታቹ ላይ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳውቃለን። ማሳሰቢያ👉 የትምህርት ቤት ውዝፍ ወርሃዊ ክፍያ ያለባቹ ተማሪዎች ከወዲሁ ክፍያችሁን ወደ ብርሃን ባንክ በመሄድ እድታጠናቅቁ እናሳስባለን ። 🇪🇹የኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ             21/09/2018 ዓ.ም🇪🇹
1