uz
Feedback
EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

EB-ACADEMY ARADA.9-12 EDUCATION CHANNEL🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!

Kanalga Telegram’da o‘tish

"An investment in knowledge pays the best interest" Benjamin Franklin...

Ko'proq ko'rsatish
1 656
Obunachilar
-224 soatlar
+397 kun
+5330 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+63
0 kanalda
Avgust '26
+54
0 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+82
0 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+24
0 kanalda
Get PRO
May '26
+14
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+14
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+22
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+21
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+29
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+20
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+20
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+32
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+66
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+39
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+69
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+19
0 kanalda
Get PRO
May '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+15
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+21
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+12
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+31
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+34
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+23
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+56
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+106
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+37
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+90
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+53
0 kanalda
Get PRO
May '24
+54
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+42
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+30
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+34
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+65
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+1 317
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
18 Sentabr+1
17 Sentabr+1
16 Sentabr+5
15 Sentabr+2
14 Sentabr+6
13 Sentabr+15
12 Sentabr+5
11 Sentabr+9
10 Sentabr+2
09 Sentabr+1
08 Sentabr+1
07 Sentabr+2
06 Sentabr+2
05 Sentabr+3
04 Sentabr+2
03 Sentabr+4
02 Sentabr+2
01 Sentabr0
Kanal postlari
ለኢቢ አካዳሚ አራዳ ከ9ኛ-12ኛ ለ11ኛና ለ12ኛ ክፍል ነገ የቤተልሄም ክላስተር ት/ርት የሚጀመርበት እለት ስለሆነ የስም ዝርዝራቾሁ ወደ ክላስተሩ ስለተላከ  ማንም ተማሪ ሳይቀር ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት እንድቶገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። 🇪🇹ኢቢ አካዳሚ የት/ርት አስተዳደር 08/01/2019 ዓ.ም🇪🇹

2
Condensed Physics curriculum.pdf
159
3
Condensed Physics curriculum.pdf
1
4
E🎾ሪሚዲያል (Remedial) ⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም 🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እንዲመርጡ አሳስቧለሰ 🌌ምርጫውንም ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ  ሆነው  ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል። 🌌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences
183
5
+1
Matn yo'q...
181
6
E🎾ሪሚዲያል (Remedial) ⚾️ መስከረም 7/2019 ዓ.ም) በ2018 ዓ.ም 🎆 የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደው በሪሚዲያል (Remedial) መርሃ-ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች  የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የምደባ ምርጫቸውን እንዲመርጡ አሳስቧለሰ 🌌ምርጫውንም ከመስከረም 7/2019 ዓ.ም እስከ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ወደ ትምህርት ቤት መሄድ ሳይጠበቅባቸው ባሉበት ቦታ  ሆነው  ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም እራሳችሁ መሙላት እንደሚችሉ ትምህርት ሚኒስቴር ገልጻል። 🌌የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመምረጥ 👇👇👇👇 https://student.ethernet.edu.et/preferences
402
7
+2
Matn yo'q...
638
8
ለኢቢ አካዳሚ አራዳ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የ2019 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትምህርት ቤት ከተከፈተ ጀምሮ እና አንድ ቀን ብቻ መጥታችሁ የቀራችሁ ተማሪዎች በመሆናችሁ በነገው እለት የማትገኙ ከሆነ ት/ቤቱ ጥብቅ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን። For EB Academy Arada Branch – Grades 9–12, Grade 12 Students of 2019 E.C. Dear Grade 12 Students, Since the school opened, some of you have attended for only one day and have been absent afterward. Therefore, we would like to inform you in advance that if you are absent tomorrow, the school will take strict disciplinary action. You are strongly advised to attend school tomorrow without fail.
638
9
ለኢቢ አካዳሚ አራዳ ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ይህ መልዕክት ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ይመለከታል ነገ 05/01/2019 ዓ.ም ትምህርት የሚኖረው እስከ 6:00 ግማሽ ቀን መሆኑን እያሳወቅን የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በቴሌግራም ቻናል ግሩፕ እያወራቹ የባች ልብስ አልመጣልንም በሚል ትምህርት አንጀምርም የሚል ንግግራችሁን ስለደረስንበት ይሄንን ያልተገባ አካሔድ ማቆም እንዳለባቹ አውቃችሁ ነገ ሁሉም የ12ኛ ክፍል ተማሪ የባች ልብሳቹ እስኪመጣ በተለመደው ዩኒፎርም ለብሳቹ ነገ ትምህርት ቤት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ። ባልተገኙ ተማሪዎች አስተዳደራዊ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን። 🇪🇹 ኢቢ አካዳሚ የትምህርት አስተዳደር 04/01/2019 ዓ.ም🇪🇹
913
10
Matn yo'q...
1 109
11
ለኢቢ  አካዳሚ የካ አፀደ ህፃናት ቁጥር- 1 እና ቁጥር- 2(መካነ እየሱስ ግቢ) ለተማሪ ወላጅ/አሳዳጊ የ2019 ዓ.ም  ትምህርት መስከረም 04/01/2019 ዓ.ም ይጀመራል።ትምህርት የሚኖረውም ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ እስከ 6:00  ብቻ ይሆናል። 🇪🇹የኢቢ አካዳሚ ትምህርት አስተዳደር!   02/01/2019 ዓ.ም🇪🇹🇪🇹🇪🇹
1
12
Matn yo'q...
1 237
13
Matn yo'q...
1 219
14
ለኢቢ አካዳሚ ወላጆች/አሳዳጊዎች፣መምህራን፣ተማሪዎችና የአስተዳደር ሰራተኞች እንኳን ለ2019 ዓ.ም በሰላም፣በጤና አደረሳችሁ ።አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣የስኬት ዓመት እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞታችን ነው ። ኢቢ አካዳሚ የስራ አመራር ኮሚቴ።   🌻🇪🇹🌻🇪🇹🌻🇪🇹
1
15
Matn yo'q...
25
16
ማስታወቂያ የ2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና  ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   👉 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። Ø  ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ፡- 👉 የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።  
1 851
17
Matn yo'q...
1 706
18
+2
Matn yo'q...
2 358
19
+9
Matn yo'q...
2 203
20
+9
Matn yo'q...
1 568