قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
رفتن به کانال در Telegram
↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0
نمایش بیشتر7 890
مشترکین
-324 ساعت
-267 روز
-15030 روز
آرشیو پست ها
Repost from ስለ ቀልባችን
(በውስጥ መስመር የተላከ ታሪክ)-01-
❝ሁሉም ነገር የጀመረው 10ኛ ክፍል እያለሁ ነው።
እስከዚያ ጊዜ ድረስ ጭንቅላቴ ብሩህ፣ ህልሜ ሰፊ ነበር። ከቁርዓን ሂፍዜ ጎን ለጎን የትምህርት ቤት ውጤቴ ሁልጊዜም ከ1ኛ
እስከ 3ኛ አይጠፋም። ወደፊት ትልቅ ቦታ ደርሼ ቤተሰቦቼንና ኡማውን የምጠቅምበት ትልቅ ተስፋ ነበረኝ። አንድ ቀን ግን… ያ ቀን ህይወቴን ቀየረው።
አንድ የክፍሌ ጓደኛዬ ወደ እኔ መጣ። ስልኩን እያሳየኝ «አንድ ነገር ላሳይህ፣ አትደንግጥ ግን ተመልከተው» አለኝ። የማወቅ ጉጉት አሸነፈኝ። ስክሪኑ ላይ ያየሁት አስጸያፊ የወሲብ ምስል በነፍሴ ውስጥ ያልታወቀ እሳት ለኮሰ። ያቺ ቅጽበት
የጥፋቴ መጀመሪያ ነበረች። ጓደኛዬ «ምንም ችግር የለውም፣ ወጣት ነህ፤ ስሜትህን በራስህ አበርደው» እያለ እንደ ቀላል ነገር ነገረኝ።
ለመጀመሪያ ጊዜ ብቻዬን ሳደርገው የተሰማኝ የጥፋተኝነት ስሜት ዛሬም ድረስ ትዝ ይለኛል። አልቅሼ ከአላህ ምህረትን ጠየቅኩ። «ዳግመኛ አልደግመውም» ብዬ ቃል ገባሁ። ነገር ግን ሸይጣን እና የስልኬ ስክሪን ተባብረው አጠመዱኝ። አንድ ቀን… ሁለት ቀን… ሳምንት… እያለ ሳላስበው በየቀኑ ካላደረግኩት እንቅልፍ የማይወስደኝ እስረኛ ሆንኩ።
ቀስ በቀስ ያ ያማረው ህይወቴ መናድ ጀመረ።
ማታ ሰው ሁሉ ሲተኛ፣ እኔ ከብርድ ልብሴ ስር ሆኜ ከቆሻሻ ቪዲዮዎች ጋር እጋፈጣለሁ። ስሜቴን አርክቼ ስጨርስ የሚሰማኝ የባዶነት፣ የውርደት እና የጸጸት ስሜት ልቤን ይሰብረዋል። መስጂድ ሄጄ ሶላት ላይ ስቆም አእምሮዬ ውስጥ የሚመላለሰው ያ ያየሁት ቆሻሻ ምስል ሆነ። ኹሹዕ ጠፋ። የቁርዓን ጣዕም ከልቤ ተነነ። የአእምሮዬ ንቃት ተሟጠጠ። ጭንቅላቴን የሆነ ድቅድቅ ጭጋግ ሸፈነው፤ ምንም ነገር ማስታወስም ሆነ ትኩረት ማድረግ አቃተኝ።
እንደ ምንም ብዬ በብዙ መከራ 12ኛ ክፍልን አልፌ ዩኒቨርሲቲ ገባሁ። በልቤ «ግቢ ስገባ አካባቢዬን እቀይራለሁ፣ ራሴን
አድሳለሁ፣ ከዚህ ሱስ እወጣለሁ» ብዬ ቃል ገብቼ ነበር። ነገር ግን እውነታው ተቃራኒ ሆነ።
ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነፃነት አለ። ማንም አይቆጣጠርህም። ዶርም ውስጥ ጓደኞቼ ወደ ቤተ-መጽሐፍት ሲሄዱ፣ እኔ ብቻዬን ቀርቼ ያንኑ አጸያፊ ተግባር እፈጽማለሁ። ጉልበቴ ደከመ፤ አይኖቼ ስር ጠቆሩ። ፈተና ሲደርስ ለማጥናት እቀመጣለሁ፣ ነገር ግን አንብቤ ገጽ ማለፍ አልችልም። አእምሮዬ በ ራቁት ፎቶ እና ቪዶዎ ሱስ ስለተቃጠለ ተራ ነገር ላይ ማተኮር አልቻለም። ውጤቴ ክፉኛ ወደቀ። አንድ ወቅት የትምህርት ቤት ኮከብ የነበርኩት ልጅ፣ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በውጤት ማነስ ከግቢ ልባረር ጫፍ ደረስኩ።
ዛሬ ላይ ትልቁ ህመሜ ውጤቴ መበላሸቱ ብቻ አይደለም። ትልቁ ፍርሃቴና ስብራቴ ሌላ ነው።
አሁን ላይ እድሜዬ እየገፋ ነው። ቤተሰቦቼና ዘመዶቼ «ማሻአላህ ልጃችን ተመርቋል፤ አሁን ደግሞ ጥሩ፣ ሷሊህ ልጅ ፈልገን
እናጋባህ» ይሉኛል። ይህን ሲሉኝ ልቤ በፍርሃት ይርዳል፣ ደሜ ይቀዘቅዛል።
እኔ እንዴት ብዬ አገባለሁ? ማግባት እፈራለሁ! ለዓመታት በፈጸምኩት ራስን በራስ የማርካት ሱስ እና በተመለከትኳቸው ምናባዊ የወሲብ ቪዲዮዎች ምክንያት አካሌም ሆነ ስነ-ልቦናዬ ወድሟል። እንደ አንድ ጤነኛ ወንድ ትዳር ውስጥ ገብቼ ሚስቴን በሃላል ማስደሰት የምችል አይመስለኝም። የወንድነት ብቃቴን ያጣሁ ያህል ይሰማኛል። ያቺ ምስኪን ልጅ አግብቼ እርሷን ከማሳፍርና ህይወቷን ከማበላሽ፣ ብቸኝነቴን መርጬ በጸጸት መኖር ይቀለኛል እያልኩ ራሴን እሸውዳለሁ። የነበረኝ በራስ መተማመን ሙሉ በሙሉ ከስሟል።
የውጪዬን ጸባይ አይተው ሰዎች ሲያመሰግኑኝ በውስጤ እደማለሁ። «እናንተ የምታውቁት እኔን አይደለም፤ እኔ በራሴ ስሜት የተሸነፍኩ፣ በጨለማ ክፍል ውስጥ ወንድነቴንና ወጣትነቴን የገበርኩ ምስኪን ነኝ» እላለሁ በሆዴ።ታሪኬን የነገርኳችሁ መማሪያ ይሆን ዘንድ እና ከልባችሁ ዱዓ እንድታደርጉልኝ ነው።❞
t.me/Sle_qelbachn1
Repost from ፍቅር እስከ ጀነት | ራማስ አል ሀናኒ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ !
ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል።
📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ !
ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇
👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
እስኪ አሁን ቀና በሉና ጨረቃዋን እዩዋት...
ከዚያ ሁሉ የቀን ግርግር በኋላ፣ እንዴት ያለ ሰላምና ግርማ ተላብሳ እንደወጣች አስተውሉ። ይህንን ግዙፍ ዓለም በእንዲህ ያለ ስርዓትና ውበት ያቆመው ጌታ ምንኛ ታላቅ ነው!
በእርግጥ ለሚያስተነትን ሰው ይህ ብቻ በቂ ነበር...
Repost from قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
አሰለማለይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ
እንሆ ተቀርተው ያለቁ ኪታብ
📚የኪታብ ስም ተይሲሩል እህካም :-
〰〰〰〰〰〰〰〰
🎙በወንድም አቡ አይመን ሀፊዘሁላህ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ሽር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ
🔗ተይሲሩል እህካም መግቢያ
https://t.me/tgewid/3809
https://t.me/tgewid/3809
📋 PDF የኪታቡ መገኛ
https://t.me/tgewid/3810
https://t.me/tgewid/3810
1⃣ 📚ክፍል አንድ ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3811
https://t.me/tgewid/3811
2⃣ 📚ክፍል ሁለት⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3812
https://t.me/tgewid/3812
3⃣ 📚 ክፍል ሦስት ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3813
https://t.me/tgewid/3813
4⃣📚 ክፍል አራት ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3814
https://t.me/tgewid/3814
5⃣📚 ክፍል አምስት ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3815
https://t.me/tgewid/3815
6⃣📚 ክፍል ሥድስት⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3860
https://t.me/tgewid/3860
7⃣📚 ክፍል ሰባት ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3816
https://t.me/tgewid/3816
8⃣📚 ክፍል ሥምንት ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3817
https://t.me/tgewid/3817
9⃣ 📚 ክፍል ዘጠኝ ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3818
https://t.me/tgewid/3818
🔟 📚 ክፍል አስር ⤵️⤵️
https://t.me/tgewid/3819
https://t.me/tgewid/3819
1⃣1⃣ 📚 ክፍል አስራ አንድ ⤵️
https://t.me/tgewid/3820
https://t.me/tgewid/3820
1⃣2⃣ 📚 ክፍል አስራ ሁለት ⤵️
https://t.me/tgewid/3821
https://t.me/tgewid/3821
1⃣3⃣📚 ክፍል አስራ ሦስት ⤵️
https://t.me/tgewid/3822
https://t.me/tgewid/3822
1⃣4⃣📚 ክፍል አስራ አራት ⤵️
https://t.me/tgewid/3823
https://t.me/tgewid/3823
1⃣5⃣📚 ክፍል አስራምስት ⤵️
https://t.me/tgewid/3824
https://t.me/tgewid/3824
1⃣6⃣📚 ክፍል አስራ ሥድስት⤵️
https://t.me/tgewid/3825
https://t.me/tgewid/3825
1⃣7⃣ 📚ክፍል አስራ ሰባት ⤵️
https://t.me/tgewid/3826
https://t.me/tgewid/3826
1⃣8⃣📚 ክፍል አስራ ስምንት ⤵️
https://t.me/tgewid/3827
https://t.me/tgewid/3827
1⃣9⃣ ክፍል አስራ ዘጠኝ ⤵️
https://t.me/tgewid/3828
https://t.me/tgewid/3828
2⃣0⃣ 📚 ክፍል ሀያ ⬇️⬇️
https://t.me/tgewid/3829
https://t.me/tgewid/3829
2⃣1⃣ 📚 ክፍል ሀያ አንድ ⬇️
https://t.me/tgewid/3837
https://t.me/tgewid/3837
➖➖➖➖➖➖➖
በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ
〰〰〰〰〰〰
ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን
ባረካላሁ ፊኩም
➖➖➖➖➖➖
ለመቀላቀል ወደ ቻናሉ ከፈለጉ ⬇️⬇️
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
ጥቆማ❕
ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ
የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕
ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል
ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
Repost from ቁርአን በተጅዊድ ከፍቲህ እስከ በቀራህ ኢንሻላህ. የምንማማርበት ጉሩፕ
+9
ጥራት ያላቸው ሽቱዎች እና አልባሳቶች ለማዘዝ
@Kiya_ye1
0507019957
በዋትሳብ ያናግሩኝ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ🙌🫰
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
አሏህ ስሙን የሰየመለት ነብይ የሕያ ይባላል ።
بسم الله الرحمن الرحيم
ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ!
እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል።
📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦
➠ የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ)
◈ አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ
📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለወንዶች፦
👉 @Hussein_cod018
👉 @Yufa4
በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦
🔹 ለሴቶች፦
👉 @bint_Adem15
👉 @Riiche1
📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!»
💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ!
https://t.me/UstazKedirAhmed
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡
⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን
➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ
🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ
🔖ርዕስ "በሰዓቱ
❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን
🔖ርዕስ በሰዓቱ
❻ ወንድም አቡ ሹራ
🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል
❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
❽ ወንድም አቡ ኢምራን
🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል
📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች
🎤ወንድም አቡ ኢምራን
🎤ወንድም አቡ ሀይደር
🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ
🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት
⏰ ሰአት
🇪🇹በኢቶ 3:00
🇸🇦በሳዑዲ 9:00
🇵🇸በዱባይ 10:00
ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇
👇👇👇👇👇
https://t.me/Asselefiyah_Channel
https://t.me/Asselefiyah_Channel
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን ይባላል፡፡
