قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد
前往频道在 Telegram
↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0
显示更多8 284
订阅者
无数据24 小时
-307 天
-12330 天
帖子存档
Repost from قناة رياض الجنة 🌱 {የጀነት ጨፌ}
✿ የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ
🌱 @TewhedandSuna
በአላህ ላይ ሙሉ እምነትና እርግጠኝነት ይኖራችሁ። እሱ በአንዲት ቅጽበትና በአንዲት ምሽት ብዙ ነገሮችን ይቀይራል። አዎ! እጅግ ብዙ ነገሮችን።
የከበዳችሁ ነገር ሁሉ ቀልሎ፣ ጭንቃታችሁ ተወግዶና ችግራችሁ ተፈትቶ የምታድሩበት ለሊት ይሁንላችሁ። አባ ሱፍያን
Repost from 𝗗𝗮𝗿𝘂𝗹 𝗜𝗹𝗺 𝗠𝗲𝗿𝗸𝗲𝘇 - ዳሩል ዒልም መርከዝ
📢 አስደሳች ዜና!
ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ
እና የተርቢያ መዕከል
💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል።
☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦
📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ)
📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት
📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ
📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ
📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው
📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል
☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦
📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ)
📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ)
📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች
📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች
☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡
+251911171786 | +251910034682
+251947224231 | +251970092357
በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
በዋትስ አፕ ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈
የቴሌግራም አድራሻ፡
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial
🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
تابع قناة ኡሙ አይመን Online የንግድ መዓከል☎️ በሳዑድ እና አከባቢዋ እናደርሳለን 🇸🇦🇪🇹 في واتساب: https://whatsapp.com/channel/0029Vb8HtOL4yltNjljill1d
ሸበቆ ቢረዝም ለሙሶሶ አይሆንም
ወንድ መሆን ብቻ 4አያስመኝም
አድርሱልኝ ለነዛ አታበሳጩኝ👀
አለች ገጣሚዋ 👀የለሁበትም🙌
ቡና እንጠጣ በዛውም 🌹🎀
አላህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ ቻናል
https://whatsapp.com/channel/0029VbBhOaU72WTwxy239m3n
Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ ! 🚀
ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል።
ጥያቄ፦ ከሱረቱል ካህፍ መጀመሪያ ላይ አስር አንቀጾችን (አያቶችን) የሀፈዘ (የሸመደደ) ሰው ከደጃል ፈተና ይጠበቃል።
https://whatsapp.com/channel/0029VbBhOaU72WTwxy239m3n
ተጋበዙ ወደዋትሳቡ በወንድም ቶፊቅ
ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇 https://whatsapp.com/channel/0029VbBhOaU72WTwxy239m3n
ግጥሞች ጣፋጭ ምክሮች እንድሁም ቲላዋዎች ይለቀቅበታል 🎀🌹
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
