ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

الذهاب إلى القناة على Telegram

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

إظهار المزيد
7 890
المشتركون
-324 ساعات
-267 أيام
-15030 أيام
أرشيف المشاركات
(በውስጥ መስመር የተላከ ታሪክ)-01- ❝ሁሉም ነገር የጀመረው 10ኛ ክፍል እያለሁ ነው። እስከዚያ ጊዜ ድረስ ጭንቅላቴ ብሩህ፣ ህልሜ ሰፊ ነበር። ከቁርዓን ሂፍዜ ጎን ለጎን የትምህርት ቤት ውጤቴ ሁ
(በውስጥ መስመር የተላከ ታሪክ)-01- ❝ሁሉም ነገር የጀመረው 10ኛ ክፍል እያለሁ ነው። እስከዚያ ጊዜ ድረስ ጭንቅላቴ ብሩህ፣ ህልሜ ሰፊ ነበር። ከቁርዓን ሂፍዜ ጎን ለጎን የትምህርት ቤት ውጤቴ ሁልጊዜም ከ1ኛ እስከ 3ኛ አይጠፋም። ወደፊት ትልቅ ቦታ ደርሼ ቤተሰቦቼንና ኡማውን የምጠቅምበት ትልቅ ተስፋ ነበረኝ። አንድ ቀን ግን… ያ ቀን ህይወቴን ቀየረው። አንድ የክፍሌ ጓደኛዬ ወደ እኔ መጣ። ስልኩን እያሳየኝ «አንድ ነገር ላሳይህ፣ አትደንግጥ ግን ተመልከተው» አለኝ። የማወቅ ጉጉት አሸነፈኝ። ስክሪኑ ላይ ያየሁት አስጸያፊ የወሲብ ምስል በነፍሴ ውስጥ ያልታወቀ እሳት ለኮሰ። ያቺ ቅጽበት የጥፋቴ መጀመሪያ ነበረች። ጓደኛዬ «ምንም ችግር የለውም፣ ወጣት ነህ፤ ስሜትህን በራስህ አበርደው» እያለ እንደ ቀላል ነገር ነገረኝ። ለመጀመሪያ ጊዜ ብቻዬን ሳደርገው የተሰማኝ የጥፋተኝነት ስሜት ዛሬም ድረስ ትዝ ይለኛል። አልቅሼ ከአላህ ምህረትን ጠየቅኩ። «ዳግመኛ አልደግመውም» ብዬ ቃል ገባሁ። ነገር ግን ሸይጣን እና የስልኬ ስክሪን ተባብረው አጠመዱኝ። አንድ ቀን… ሁለት ቀን… ሳምንት… እያለ ሳላስበው በየቀኑ ካላደረግኩት እንቅልፍ የማይወስደኝ እስረኛ ሆንኩ። ቀስ በቀስ ያ ያማረው ህይወቴ መናድ ጀመረ። ማታ ሰው ሁሉ ሲተኛ፣ እኔ ከብርድ ልብሴ ስር ሆኜ ከቆሻሻ ቪዲዮዎች ጋር እጋፈጣለሁ። ስሜቴን አርክቼ ስጨርስ የሚሰማኝ የባዶነት፣ የውርደት እና የጸጸት ስሜት ልቤን ይሰብረዋል። መስጂድ ሄጄ ሶላት ላይ ስቆም አእምሮዬ ውስጥ የሚመላለሰው ያ ያየሁት ቆሻሻ ምስል ሆነ። ኹሹዕ ጠፋ። የቁርዓን ጣዕም ከልቤ ተነነ። የአእምሮዬ ንቃት ተሟጠጠ። ጭንቅላቴን የሆነ ድቅድቅ ጭጋግ ሸፈነው፤ ምንም ነገር ማስታወስም ሆነ ትኩረት ማድረግ አቃተኝ። እንደ ምንም ብዬ በብዙ መከራ 12ኛ ክፍልን አልፌ ዩኒቨርሲቲ ገባሁ። በልቤ «ግቢ ስገባ አካባቢዬን እቀይራለሁ፣ ራሴን አድሳለሁ፣ ከዚህ ሱስ እወጣለሁ» ብዬ ቃል ገብቼ ነበር። ነገር ግን እውነታው ተቃራኒ ሆነ። ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ነፃነት አለ። ማንም አይቆጣጠርህም። ዶርም ውስጥ ጓደኞቼ ወደ ቤተ-መጽሐፍት ሲሄዱ፣ እኔ ብቻዬን ቀርቼ ያንኑ አጸያፊ ተግባር እፈጽማለሁ። ጉልበቴ ደከመ፤ አይኖቼ ስር ጠቆሩ። ፈተና ሲደርስ ለማጥናት እቀመጣለሁ፣ ነገር ግን አንብቤ ገጽ ማለፍ አልችልም። አእምሮዬ በ ራቁት ፎቶ እና ቪዶዎ ሱስ ስለተቃጠለ ተራ ነገር ላይ ማተኮር አልቻለም። ውጤቴ ክፉኛ ወደቀ። አንድ ወቅት የትምህርት ቤት ኮከብ የነበርኩት ልጅ፣ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ በውጤት ማነስ ከግቢ ልባረር ጫፍ ደረስኩ። ዛሬ ላይ ትልቁ ህመሜ ውጤቴ መበላሸቱ ብቻ አይደለም። ትልቁ ፍርሃቴና ስብራቴ ሌላ ነው። አሁን ላይ እድሜዬ እየገፋ ነው። ቤተሰቦቼና ዘመዶቼ «ማሻአላህ ልጃችን ተመርቋል፤ አሁን ደግሞ ጥሩ፣ ሷሊህ ልጅ ፈልገን እናጋባህ» ይሉኛል። ይህን ሲሉኝ ልቤ በፍርሃት ይርዳል፣ ደሜ ይቀዘቅዛል። እኔ እንዴት ብዬ አገባለሁ? ማግባት እፈራለሁ! ለዓመታት በፈጸምኩት ራስን በራስ የማርካት ሱስ እና በተመለከትኳቸው ምናባዊ የወሲብ ቪዲዮዎች ምክንያት አካሌም ሆነ ስነ-ልቦናዬ ወድሟል። እንደ አንድ ጤነኛ ወንድ ትዳር ውስጥ ገብቼ ሚስቴን በሃላል ማስደሰት የምችል አይመስለኝም። የወንድነት ብቃቴን ያጣሁ ያህል ይሰማኛል። ያቺ ምስኪን ልጅ አግብቼ እርሷን ከማሳፍርና ህይወቷን ከማበላሽ፣ ብቸኝነቴን መርጬ በጸጸት መኖር ይቀለኛል እያልኩ ራሴን እሸውዳለሁ። የነበረኝ በራስ መተማመን ሙሉ በሙሉ ከስሟል። የውጪዬን ጸባይ አይተው ሰዎች ሲያመሰግኑኝ በውስጤ እደማለሁ። «እናንተ የምታውቁት እኔን አይደለም፤ እኔ በራሴ ስሜት የተሸነፍኩ፣ በጨለማ ክፍል ውስጥ ወንድነቴንና ወጣትነቴን የገበርኩ ምስኪን ነኝ» እላለሁ በሆዴ።ታሪኬን የነገርኳችሁ መማሪያ ይሆን ዘንድ እና ከልባችሁ ዱዓ እንድታደርጉልኝ ነው።❞ t.me/Sle_qelbachn1

ጥራት ያላቸው ሽቱዎች እና አልባሳቶች ለማዘዝ @Kiya_ye1 0507019957 በዋትሳብ ያናግሩኝ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ🙌🫰
+5
ጥራት  ያላቸው ሽቱዎች  እና  አልባሳቶች    ለማዘዝ @Kiya_ye1 0507019957 በዋትሳብ ያናግሩኝ   በፍጥነት  ምላሽ ያገኛሉ🙌🫰

🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

እስኪ አሁን ቀና በሉና ጨረቃዋን እዩዋት... ከዚያ ሁሉ የቀን ግርግር በኋላ፣ እንዴት ያለ ሰላምና ግርማ ተላብሳ እንደወጣች አስተውሉ። ይህንን ግዙፍ ዓለም በእንዲህ ያለ ስርዓትና ውበት ያቆመው ጌታ
እስኪ አሁን ቀና በሉና ጨረቃዋን እዩዋት... ከዚያ ሁሉ የቀን ግርግር በኋላ፣ እንዴት ያለ ሰላምና ግርማ ተላብሳ እንደወጣች አስተውሉ። ይህንን ግዙፍ ዓለም በእንዲህ ያለ ስርዓትና ውበት ያቆመው ጌታ ምንኛ ታላቅ ነው! በእርግጥ ለሚያስተነትን ሰው ይህ ብቻ በቂ ነበር...

አሰለማለይኩም ወረህመት ወላሂ ወበረካትሁ እንሆ ተቀርተው ያለቁ ኪታብ 📚የኪታብ ስም ተይሲሩል እህካም :- 〰〰〰〰〰〰〰〰 🎙በወንድም አቡ አይመን ሀፊዘሁላህ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ሽር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ 🔗ተይሲሩል እህካም መግቢያ https://t.me/tgewid/3809 https://t.me/tgewid/3809 📋 PDF የኪታቡ መገኛ https://t.me/tgewid/3810 https://t.me/tgewid/3810 1⃣ 📚ክፍል አንድ ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3811 https://t.me/tgewid/3811 2⃣ 📚ክፍል ሁለት⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3812 https://t.me/tgewid/3812 3⃣ 📚 ክፍል ሦስት ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3813 https://t.me/tgewid/3813 4⃣📚 ክፍል አራት ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3814 https://t.me/tgewid/3814 5⃣📚 ክፍል አምስት ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3815 https://t.me/tgewid/3815 6⃣📚 ክፍል ሥድስት⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3860 https://t.me/tgewid/3860 7⃣📚 ክፍል ሰባት ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3816 https://t.me/tgewid/3816 8⃣📚 ክፍል ሥምንት ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3817 https://t.me/tgewid/3817 9⃣ 📚 ክፍል ዘጠኝ ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3818 https://t.me/tgewid/3818 🔟 📚 ክፍል አስር ⤵️⤵️ https://t.me/tgewid/3819 https://t.me/tgewid/3819 1⃣1⃣ 📚 ክፍል አስራ አንድ ⤵️ https://t.me/tgewid/3820 https://t.me/tgewid/3820 1⃣2⃣ 📚 ክፍል አስራ ሁለት ⤵️ https://t.me/tgewid/3821 https://t.me/tgewid/3821 1⃣3⃣📚 ክፍል አስራ ሦስት ⤵️ https://t.me/tgewid/3822 https://t.me/tgewid/3822 1⃣4⃣📚 ክፍል አስራ አራት ⤵️ https://t.me/tgewid/3823 https://t.me/tgewid/3823 1⃣5⃣📚 ክፍል አስራምስት ⤵️ https://t.me/tgewid/3824 https://t.me/tgewid/3824 1⃣6⃣📚 ክፍል አስራ ሥድስት⤵️ https://t.me/tgewid/3825 https://t.me/tgewid/3825 1⃣7⃣ 📚ክፍል አስራ ሰባት ⤵️ https://t.me/tgewid/3826 https://t.me/tgewid/3826 1⃣8⃣📚 ክፍል አስራ ስምንት ⤵️ https://t.me/tgewid/3827 https://t.me/tgewid/3827 1⃣9⃣ ክፍል አስራ ዘጠኝ ⤵️ https://t.me/tgewid/3828 https://t.me/tgewid/3828 2⃣0⃣ 📚 ክፍል ሀያ ⬇️⬇️ https://t.me/tgewid/3829 https://t.me/tgewid/3829 2⃣1⃣ 📚 ክፍል ሀያ አንድ ⬇️ https://t.me/tgewid/3837 https://t.me/tgewid/3837 ➖➖➖➖➖➖➖ በዚህ መልኩ ተጠናቀቀ 〰〰〰〰〰〰 ተጠቃሚዎች አላህ ያድርገን ባረካላሁ ፊኩም ➖➖➖➖➖➖ ለመቀላቀል ወደ ቻናሉ ከፈለጉ ⬇️⬇️ https://t.me/tgewid https://t.me/tgewid

ጥቆማ❕ ዲናር ቴክኖሎጂ ለ19ኛ ግዜ ለሙስሊሞች ብቻ  የሚያዘጋጀውን የግራፊክስ ዲዛይን እና የቪዲዮ ኢዲቲንግ የ 2 ወር የኦንላይን ስልጠና ተመዝግባችሁ መማር የምትፈልጉ ካላችሁ ይህ ዕድል እንዳያመልጣችሁ❕ ምዝገባው ሊጠናቀቅ 1 ቀን ብቻ ይቀረዋል ለመመዝገብ @dinarmzgeba ያናግሯቸው

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።

20231127_054605_1.m4a2.72 MB

ጥራት ያላቸው ሽቱዎች እና አልባሳቶች ለማዘዝ @Kiya_ye1 0507019957 በዋትሳብ ያናግሩኝ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ🙌🫰
+9
ጥራት ያላቸው ሽቱዎች እና አልባሳቶች ለማዘዝ @Kiya_ye1 0507019957 በዋትሳብ ያናግሩኝ በፍጥነት ምላሽ ያገኛሉ🙌🫰

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። አሏህ ስሙን የሰየመለት ነብይ የሕያ ይባላል ።

እንዴት ነው ይሄ ነገር ብናስታውል ጥሩ ነው!!

​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰ
​بسم الله الرحمن الرحيم ​ ታላቅ የትምህርት ብስራት ከ«ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ! ​እውቀት የልብ ብርሃን፣ የሕይወት መመሪያ ነው። የዲንዎን እውቀት በጥራትና በስርዓት ለመቅሰም ካለዎት ፍላጎት በመነሳት «ኢብኑ ዐብባስ» የኦንላይን መድረሳ አዲስ ትምህርት ይዞላችሁ ቀርቧል። ​📌 የኮርሱ ዝርዝር መረጃ፦ ➠ ​የሚቀራው ኪታብ፦ «መሳኢሉል ጃሂልያ» (مسائل الجاهلية) — በሸይኽ ሙሐመድ ብን ዐብደልወሃብ (ረሒመሁልላህ) ◈ ​አስተማሪ፦ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል-ኬሚሴ ሀፊዘሁሏህ ​📲 የምዝገባ አድራሻዎች እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ ​🔹 ለወንዶች፦ 👉 @Hussein_cod018 👉 @Yufa4 ​በሴቶች ለመመዝገብ እና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት ፦ 🔹 ለሴቶች፦ 👉 @bint_Adem15 👉 @Riiche1 ​📖 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!» ​💡 ቦታ ሳይሞላ በፍጥነት ይመዝገቡ፤ ለሌሎችም በማጋራት የእውቀት ጥሪውን ያድርሱ! https://t.me/UstazKedirAhmed

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን
    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰለፍይ ወሰለፍያት እህት ወንድሞች ኢንሻአሏህ ነገ ረቡዕ ምሽት ሙሀደራ ፕሮግራም ይኖረናል ፡፡ ⏰"በዕለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ➊ ኡስታዝ አቡ ሀሳን 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ➋ ኡስታዝ አቡ ሻኪራ                🔖ርዕስ ​"በሰዓቱ ❸ ኡስታዝ አቡ ኡባይዳ 🔖"ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❹ ወንድም አቡ ሂበቱላህ 🔖ርዕስ "በሰዓቱ ❺ ኡስታዝ አቡ አመቲ ረህማን             🔖ርዕስ በሰዓቱ ❻ ወንድም አቡ ሹራ 🔖ርዕስ በሰአቱ ይነገራል ❼ ወንድም ኑረድን አቡ ፋሩቅ 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል ❽ ወንድም አቡ ኢምራን 🔖ርዕስ "በሰአቱ ይነገራል 📖ቲላዋ የሚጋብዙ ወንድሞች 🎤ወንድም አቡ ኢምራን 🎤ወንድም አቡ ሀይደር 🎙 የፕሮግራሙ መሪ ወንድም አቡ ማሂ 🗓ቀን እለት ረብዑ ምሽት             ⏰ ሰአት           🇪🇹በኢቶ 3:00            🇸🇦በሳዑዲ 9:00              🇵🇸በዱባይ 10:00 ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሊንክ👇                 👇👇👇👇👇 https://t.me/Asselefiyah_Channel https://t.me/Asselefiyah_Channel

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀነት በር ጠባቂ መላዒካ ረድዋን  ይባላል፡፡