es
Feedback
قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

قناة أبي ايمن دروس القرأن مع التجويد

Ir al canal en Telegram

↪️ይህ_ቻናል_በዋነኝነት_የሚሰጠው_አገልግሎት_ቁረአንን በትክክል_ሀቁን_ጠብቀን_ለመቅራት_የምንችልበትን የተጂዊድ_ትምህርት_መማሪያችን_ሲሆን ↪️ በተጨማሪ_ጠቃሚ ናቸው_ያልናቸውንም_የሱና ኡስታዞችን ትምህርት የምታገኙበት ነው ↪️ስለቻናሉ_የምትሰጡት_አስተያየት_እና_ምክር_ካለ ስለተጂዊድ ያልገባቹህ ካለ ↪️በቻናሉ ላይ በተቀመጠው ኮመንት ማስቀመጫ ↪️ https://t.me/+OTorl7HYWIswY2M0

Mostrar más
8 050
Suscriptores
-224 horas
-107 días
-10330 días
Archivo de publicaciones
👉(ሩቃ ሸረኢያህ)👈 መዲና እና ሪያድ  ሩቃ የምትፈልጉ  ወንድሞች አሉ  እና ደውሉ ሰሞኑን መዲና ቀጥታ ስልክ  0506443571 ወይም  0554956898 0547254794 ሪያድ ቀጥታ ስልክ 0543778609 0597674982 በዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ደውሉ

ጅዳ የምትፈልጉ ካላቹህ ውሰዱት

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። ነቢዩሏህ ኢብራሂም ለመጀመሪያ ጊዜ በሰይፍ የተዋጉ ነቢይ ናቸው ፡፡

ሰውች ሲቀየሩ አትገረሚ ምክነያቱም ጊዜው ሲደርስ ቅጠሎችም ይረግፋሉ🙌
ሰውች ሲቀየሩ አትገረሚ ምክነያቱም ጊዜው ሲደርስ ቅጠሎችም ይረግፋሉ🙌

ጥያቄ ? 📮📮 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ አል አቅሷ መስጂድን የገነባው ነብይ ማን ነው ?

ምግብ ስራ የሚችል አለ በ1600

👉(ሩቃ ሸረኢያህ)👈 መዲና እና ሪያድ ሩቃ የምትፈልጉ ወንድሞች አሉ እና ደውሉ ሰሞኑን መዲና ቀጥታ ስልክ 0506443571 ወይም 0554956898 0547254794 ሪያድ ቀጥታ ስልክ 0543778609 0597674982 በዋትሳፕ ኢሞ ቴሌግራም ደውሉ

ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ። ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Assel
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ። ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል ለ2019 ዓ. ል የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

ማሳሰቢያ ❌❌ ለቻናል ባለቤቶች በሙሉ wave ስትገቡ እያያችሁ ግቡ እባካችሁ በስመ waver ቻናላችሁ የኢኸዋን እና ተክፊር ሀጃዊራ ቅልቅል ያለ ነገር እየተለቀቀ ነው ያለው እኛ በነፃ wave የምናሳድገው ጥርት ያለ ዳዕዋ በሰለፎች መንገድ ታሰፋፋላችሁ በሚል ነው ። ካልሆነ ምን ጥቅም አለው ሰለዚህ ቻናላችሁ ላይ የሚለቀቅ wave ከሱና የወጣ ከሆነ ከእኛ Wave የምናስወጣ መሆኑን እንገልፃለን ። እስከ አሁን ጥርት ያለ የሱና ሰዎችን የሰበሰቡት ከእኛ ውጭ አንድ ነው የማቀው ሌላው እጂግ የተበላሸ ነው ። ሰለዚህ እናተርፋለን እያልን እንዳንከስር ልብ እንበል። ከታች ያሉትን ሁሉቱን waver ለመጠቀም ሞክሩ ። 👇👇👇 @Darutewhiid_wave @Selefya_wave

የስራ ማስታወቂያ አንድ ጠለብ አለኝ የወንድ በግ ስራ ነው በሚታወቅ ሰው

✅ልዩ ማበረታቻ ለጠንካራ የሱና እህቶቻችን! ✅በዳዕዋው ዘርፍ፣ ቁርኣን በማቅራት፣ ጠቃሚ መረጃዎችን በማጋራት እና ለሌሎችም አርአያ በመሆን ሌት ተቀን የሚለፉ ምርጥ የሱና እህቶች አሉን። 🧕የእነዚህን ውድ እህቶቻችንን ልፋት አሏህ በትልቁ የሚመነዳቸው ቢሆንም እኛም ለስራቸው ተገቢ ምስክር መሆን ማበረታታት እና ማድነቅ ተገቢ ነው ! እናም ቻናሎቻቸውን በቋሚነት ለማሳደግ እና ለሌሎችም መነቃቃት ይሆን ዘንድ ልዩ ፕሮግራም አዘጋጅተናል! ከሚጠቆሙት ውስጥ ከፍተኛ ድጋፍ (Like) የሚያገኙትን ከ1ኛ እስከ 5ኛ የሚወጡ እህቶችን በመለየት ቻናላቸውን በቋሚነት የምናሳድግ ይሆናል። ✅ ምን ማድረግ ይጠበቅቦታል? ይህቺ እህት ልትበረታታ፣ ልትደገፍ እና ልትመሰገን ይገባታል! የምትሏትን ጠንካራ አርአያ ሴት ስሟን እና የቻናሏን ሊንክ (Link) ከታች ባለው ቦት (Bot) ላኩልን። ብዙ ድጋፍ (Like) ያገኙት አሸናፊ ይሆናሉ! 💪 ✔️ ማሳሰቢያ፦ ጥቆማ የምንቀበለው እስከ ዛሬ ማታ 6 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው! አሁን ጀምሮ እጩዎችን ፖስት ማድረግ ስለምንጀምር ጊዜ ሳያጠፉ አሁኑኑ ይላኩልን። 👇 ስማቸውን እና የቻናላቸው ሊንክ ለመላክ ይህንን ቦት ይጠቀሙ ⬇ 👉 @fkr_eske_Jenet_Bot 👈 = t.me/FKR_ESKE_JENET

ፈጥኖ ማን ቀድሞ ይመልስ  🚀 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ  እውነት ሀሰት በማለት መልሱ ። የጀሀነም በር ጠባቂ መላዒካ ማሊክ ይባላል፡፡

Audio from Jemal Yayeh

🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱 ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫ
🟢 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። 📱   ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

አንድ ወንድ ልጅ ለትዳር ካሰባት ሴት ልጅ ምኗን ነው ማየት የሚፈቀድለት?!