fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

Lemlem ES

Lemlem ES

رفتن به کانال در Telegram
2 654
مشترکین
-124 ساعت
+27 روز
+530 روز
آرشیو پست ها
                    ቀን፡- 25/02/2019 ዓ. ም 🏠 ለለምለም ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል  ተማሪ ወላጆች 📝  አርብ ጥቅምት 27/2019 ዓ.ም እና ሰኞ ጥቅምት 30/2019 ዓ.ም ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት ሁለተኛው ሙከራ ስለሚሰጥ  በቤት ውስጥ እገዛ እንድታደርጉላቸው በአክብሮት  እናሳውቃለን። 📌 አርብ 27/02/19 ✅ አማርኛ ✅ ሒሳብ ✅ ክ.እ.ጥ ✅ ጤ.ሴ.ማ ( ለ1ኛ እና ለ3ኛ ክፍሎች) 📌 ሰኞ 30/02/19 ✅ English ✅ አካባቢ ሳይንስ ✅ ግብረ - ገብ ✅ አፋን ኦሮሞ ( ለ3ተኛ ክፍል) 👉 ማሳሰቢያ :-  ሙከራው የሚሰጠው ለሙሉቀን በት/ት ሰአት ይሆናል።                                      ት/ት ቤቱ

                    ቀን፡- 29/01/2019 ዓ. ም 🏠 ለለምለም ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል  ተማሪ ወላጆች 📝  ሰኞ ጥቅምት 02/2019 ዓ.ም እና ማክሰኞ ጥቅምት 03/2019 ዓ.ም ከ1ኛ - 3ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች የመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት የመጀመሪያ ሙከራ ስለሚሰጥ  በቤት ውስጥ እገዛ እንድታደርጉላቸው በአክብሮት  እናሳውቃለን። 📌 ሰኞ 02/02/19 ✅ አማርኛ ✅ ሒሳብ ✅ ክ.እ.ጥ 📌 ማክሰኞ 03/02/19 ✅ English ✅ አካባቢ ሳይንስ ✅ ግብረ - ገብ ✅ አፋን ኦሮሞ ( ለ3ተኛ ክፍል) 👉 ማሳሰቢያ :-  ሙከራው የሚሰጠው ለሙሉቀን በት/ት ሰአት ይሆናል።                                      ት/ት ቤቱ

ቀን:-21/01/2019 ከወረዳው ት/ት ፅ/ቤት በወረደው መመሪያ መሰረት ነገ ዓርብ 22/01/2019 ዓ.ም በኢሬቻ በዓል ምክንያት ትምህርት የማይኖር መሆኑን በአክብሮት አንገልፃለን።

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል እና ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል !
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለመስቀል እና ለደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። መልካም በዓል !

photo content

8B.pdf4.10 KB

8A.pdf3.03 KB

7C.pdf3.02 KB

7B.pdf3.03 KB

7A.pdf3.01 KB

6C.pdf3.02 KB

6B.pdf3.02 KB

6A.pdf3.03 KB

5C.pdf3.02 KB

5B.pdf3.03 KB

5A.pdf3.03 KB

4C.pdf3.03 KB

4B.pdf3.03 KB

4A.pdf3.01 KB