fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

እድገትጮራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት🎓

እድገትጮራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት🎓

رفتن به کانال در Telegram

“Education is the key to unlock the golden door of freedom.” – George Washington Carver

نمایش بیشتر
7 730
مشترکین
-124 ساعت
-17 روز
-13130 روز

در حال بارگذاری داده‌ها

ابر برچسب‌ها
هیچ داده‌ای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
نوامبر '26
نوامبر '26
+12
در 0 کانال‌ها
اکتبر '26
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '26
+261
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '26
+465
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '26
+350
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '26
+259
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '26
+126
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '26
+123
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '26
+73
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '26
+90
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '26
+190
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '25
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '25
+131
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '25
+156
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '25
+459
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '25
+559
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '25
+334
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '25
+216
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '25
+150
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '25
+114
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '25
+79
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '25
+64
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '25
+130
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '24
+89
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '24
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '24
+302
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '24
+390
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '24
+231
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '24
+661
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '24
+168
در 1 کانال‌ها
Get PRO
مه '24
+165
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '24
+99
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '24
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '24
+142
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '24
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '23
+103
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '23
+167
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '23
+443
در 1 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '23
+319
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '23
+399
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '23
+144
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '23
+139
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '23
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '23
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '23
+66
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '23
+101
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '23
+128
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '22
+177
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '22
+164
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '22
+198
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '22
+413
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '22
+259
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '22
+194
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '22
+172
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '22
+96
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '22
+112
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '22
+95
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '22
+124
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '22
+55
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '21
+157
در 0 کانال‌ها
Get PRO
نوامبر '21
+83
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اکتبر '21
+324
در 0 کانال‌ها
Get PRO
سپتامبر '21
+349
در 0 کانال‌ها
Get PRO
اوت '21
+335
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئیه '21
+304
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژوئن '21
+42
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مه '21
+39
در 0 کانال‌ها
Get PRO
آوریل '21
+40
در 0 کانال‌ها
Get PRO
مارس '21
+129
در 0 کانال‌ها
Get PRO
فوریه '21
+145
در 0 کانال‌ها
Get PRO
ژانویه '21
+117
در 0 کانال‌ها
Get PRO
دسامبر '20
+1 150
در 0 کانال‌ها
تاریخ
رشد مشترکین
اشارات
کانال‌ها
04 نوامبر0
03 نوامبر+4
02 نوامبر+3
01 نوامبر+5
پست‌های کانال
ወድ ተማሪዎች እና ወላጆች ከነገ ጀምሮ ሸሚዝ ብቻ ለበሶ የሚመጣ ተማሪ መታወቂያ ይነጠቃል። ከተሠጠ በኋላ በአግባቡ ባለመልበስ የተነጠቀ በራሱ ወጪ ይገዛል። መታወቂያ የተነጠቀ ተማሪ ከ2 ቀን በኋላ አይመለስም። ከነገ ጀምሮ አሟልቶ ደብተር ያለያዘ እና አርፍዶ የሚመጣ ፎቶ በቴሌግራም ስለሚለቀቅ ተከታተሉ። እስከአሁን ቀሪ እያለበት እና የቅዳሜ ትምህርት የማይከታተሉ መረጃ እየተያዘ ስለሆነ ተጠንቀቁ። ምስጋና በጣም በርካታ ተማሪዎች ከሰኞ እሰከ ቅዳሜ ብቻ ሳይሆን እሁድም ሳይቀር የምታጠኑ በርቱ ጠንክሩ እያዬን ነዉ።

2
ከሐሙስ 19/2/2019 ጀምሮ ከ9_12ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣል። ስለዚህ ተማሪዎች 10:00 ድረስ የጥናት ሰዓት ስለሆነ ወላጆችም ይህን አዉቃችሁ ተከታተሉ ።
4 486
3
ዛሬ በቀን 17/2/2019 ከ3:15 በኋላ በትምህርት ቤት አካባቢ የተገኙ በሠዓቱ ተገኝተዉ የማይማሩ ተማሪዎች ናቸው ። ነገም በተመሳሳ አርፋጅ ፎቶ ይለቀቃል ።
4 306
4
بدون متن...
2 155
5
ወይም ደወሉ
4 399
6
12ኛ ክፍል የጨርሳችሁ ተማሪዎች በሙያ መሠልጠን የምትፈልጉ 2 ሴት ተማሪ ወጪውን ችሎ የሚያሠለጥን ድርጅት ስላለ ነገ ትምህርት ቤት ተመዝገቡ። የ1 ወር ስልጠና ነዉ ። ወጪ በድርጅቱ
4 379
7
ለሁሉም ተማሪዎች ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ የአርፋጅ ተማሪ መታወቂያ በማርከር ይፃፍበታል ረቡዕ ካልተሻሻለ መታወቂያ ይበሳል። ወላጆች በየቀኑ መታወቂያ በማርከር ከተፃፈበት አርፈጅ መሆኑን ይታወቅ ። ሌላው መታወቂያ ተሰጥቶት የጣለ ለ2ኛ ጊዜ 300 ብር ተወስኗል ።
4 293
8
ለሁሉም ተማሪዎች ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ የአርፋጅ ተማሪ መታወቂያ በማርከር ይፃፍበታል ረቡዕ ካልተሻሻለ መታወቂያ ይበሳል። ወላጆች በየቀኑ መታወቂያ በማርከር ከተፃፈበት አርፈጅ መሆኑን ተረዱ ። መታወቂያ የሚጥል ክፍያ 300 ብር መሆኑ ይታወቅ።
3 992
9
የ11 እና የ12ኛ ክፍል የተጠቃለለ የቅዳሜ ትምህርት ሲሰጥ የነበረዉ የ4 ቅዳሜ ኖት ነዉ። ሁሉም የ11_12 አንብቡት ። በተረፈ 9_12ኛ ሁሉም የቅዳሜ ትምህርት መማር አለበት ። በተለይ 11እና 12 ዛሬም ከወላጅ ጋር በተግባባነወ መሠረት የቅዳሜና የከሰዓት በአግባቡ የማይከታተል ተማሪ በየትኛውም መንገድ የማይሰተናገድ ይሆናል ። አንዳንድ ተማሪዎች እኛን አይመለከትም የምትሉ ራሳችሁን አርሙ። የልማት የማጠናከሪያ ያልከፈሉ ሰኞ በፍጥነት ይከፈል። ደረሠኝ በአግባቡ ይቀመጥ
4 855
10
Condensed Curriculum October, 2019 ALL.zip
4 443
11
ተማሪ መምጣት አይችልም ።
3 740
12
ወድ ተማሪዎች ከ4:30 በኋለ የሚመጣ ወላጅ ስም ጠሪዎች ስለማይኖሩ አስጠንቅቁ። 2:30 ይጀመራል ።
3 980
13
ዪኒፎርም የሌላችሁ ያልወሰዳችሁ የመጨረሻ ዛሬ ከትምህርት በኋላ ውሰዱ
4 329
14
11ኛ ክፍል የመረጣችሁት ሙያ 1ኛ ምርጫ ካልሆነ ወደ 2ኛ ምርጫ ሁለም ነገ ማለቅ አለበት ። የተማሪ ቁጥር አናሳ ከሆነ ይሰረዛል ።
4 797
15
ስማችሁ የተጠቀሰዉ የቅዳሜ የጠዋተ የከሰዓ የማትገኙ። መታወቂያ ተይዞ ወላጅ የማታመጡ ቀሪ ያለባችሁ ስለሆነ ትምህርት ቤቱ እያወቃችሁም
4 957
16
بدون متن...
5 055
17
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች ነገ ሁሉም 9__12ኛ ክፍል ያለ ተማሪ የቅዳሜ ማጠናከሪያ መገኘት ያስፈልጋል ። 11ኛክፍል ከሰኞ ጀምሮ የሙያ ትምህርት የምትማሩት በመረጣችሁት ብቻ ይሆናል ። ስለሆነም ነገ የተጣራ ስም መኖሩን በማየት ፈርሙ። 11_12 ከነገ ጀምሮ በየሳምንቱ የቅዳሜ ትምህርት ስትከታተሉ ለነበረ ከ1:00_2:20 የተዘጋጀ ልዩ ካርድ ውሰዱ። እሁድ ወላጁን ለስብሰባ ልኮ መታወቂያ ያልወሰደ ሰኞ መግባት አይችልም ። የስነ ምግባር ችግር ያለበት ተማሪ የምንለይበትም ነዉ። ወላጆች በተባለወ ሠዓ 2:30 ተገኙ አጭር ዉይይት ነዉ። አርፍዶ የመጣ ወላጅ አይስተናገድም ።
4 710
18
ነገ የጠዋት ትምህርት ላይ ሁሉም ተማሪ በአግባቡ እንድትገኙ። በየጊዜው አቴንዳንስ እየተያዘ ነዉ።
4 525
19
ማሣሠቢያ በትምህርት ቤት አካባቢ ቆሞ የተገኘ ወይም አርፍዶ የተገኘ መታወቂያ ይነጠቃል ። አይመለስም። በተለያየ ምክነያት መታወቀያ ከተነጠቀ በነጋታው ወላጅ ያላመጣ መታወቂያ አይመለስም ሞባይል የያዘ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ 5000 ከፍሎ ይወስዳል ። የተሟላ ደብተር የታደሠ መታወቂያ የሌለው ተማሪ ክፍል መግባት አይችልም በክፍል ወስጥ ማረከር ይዞ ወይም ክፍል ያቆሸሸ ሙሉ ክፍሉን ቀለም ያስቀባል። በረንዳ ላይ ወንበር ያወጣ ወይም የተቀመጠ ተማሪ ጥቆማ የሚሠጥ ተማሪ ይፈልጋል 11_12ኛ ክፍል የከሠአት ትምህርት አቴንዳስ የሌለው ተማሪ ምንም ወጤት አይያዝም ያለ ክፍል የሚገባ ተማሪ ዉጤት አይያዝም ። እስካሁን በመቅረት በስነምግባር የቅዳሜ እና የከሰአት ትምህርት ባለመገኘታቸው ሱስ በመጠቀም እና የተለያዩ ችግር ውስጥ የተገኙ 6 ተማሪዎች ተባረዋል ። ጥንቃቄ አድርጉ። የመግቢያ ሠዓት እስከ 2:10 ብቻ ነዉ
4 747
20
በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ እና ቴክኒክና ሙያ ከደረጃ 1_4 መማር የምትፈልጉ አሰፈላጊዉ ትብብርና ድጋፍ ተደርጎ እንድትማሩ ረቡዓ 4:00 በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት እንድትገኙ።
5 534