fa
Feedback
የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

رفتن به کانال در Telegram

📈 تحلیل کانال تلگرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU

کانال የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 14 434 مشترک است و جایگاه 6 048 را در دسته دین و مذهبی و رتبه 2 328 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 14 434 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 27 ژوئن, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر 543 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 21 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 36.43% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 5 252 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 33 است.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 28 ژوئن, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته دین و مذهبی تبدیل کرده‌اند.

14 434
مشترکین
+2124 ساعت
+1247 روز
+54330 روز
آرشیو پست ها
በምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት በአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ቤተክህነት : በአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት  እና  በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤተክህነት  ስር ለሚገኙ የሰ/ት/ቤት አመራሮች ሥርዓተ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል  የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ፡፡ ****** ጥቅምት 19/2/2016 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት በምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት አስተባባሪነት በቀን 18/02/2016 ዓ/ም በአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ  ቤተክህነት  ፣  በአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት  እና  በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤተክህነት  ስር ለሚገኙ  የሰ/ት/ቤት አመራሮች  18/02/2016 ዓ/ም  ሥርዓተ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል  የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እንደተሰጠ የሀገረ ስብከቱ አንድነት ገለፀ። የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሥርዓተ ትምህርቱ ባልተጀመረባቸው ወረዳዎች ለማስጀመር የመርሐ- ግብር ምድብ አውጥቶ ፤  ሥልጠናውን እንዲሰጥ እያደረገ ሲሆን ፤  18/02/2016 ዓ/ም የተሰጠው የሥርዓተ ትምህርት ማስገንዘቢያ ሥልጠና፡-    👉ሥርዓተ ትምህርት  የሚሰጠው ጥቅም     👉የሥርዓተ ትምህርቱ ዓላማ    👉የሥርዓተ ትምህርቱ አከፋፈል    👉የሥርዓተ ትምህርቱ ክፍላተ ትምህርቶች    👉ለሥርዓተ ትምህርቱ  የሚያስፈልጉ ግብዓቶች    👉የሥርዓተ ትምህርቱ ባለድርሻ አካላት    👉በሀገር አቀፍ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተሠራው የመጻሕፍት ዝግጅት እና    👉ሥርዓተ ትምህርቱ ከየት መጀመር  ይቻላል  የሚሉ እና መሰል ጉዳዮች   በስፋት ተዳሰዋል፡፡ በዕለቱ ውይይቶችም ተደርገዋል፡፡ በወረዳው ከሚገኙት ሰ/ት/ቤቶች መካከል በቅርብ ሳምንታት ሥርዓተ ትምህርቱን መጀመር የሚችሉ የሰ/ት/ቤቶችንም የመለየት ሥራ እየተሠራ ይገኛል፡፡ በአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት  ስር ላሉ ሰ/ት/ቤቶች የተሰጠው ስልጠና ላይ የወረዳ ቤተክህነቱ  ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ መ/ር በለጠ አበበ  በተወካይነት ተገኝተው  ሥርዓተ ትምህርቱን ለመተግር ወረዳ ቤተክህነቱ አስፈላውን ትብብርና እገዛ እንደሚያደር ገልጸው ፤  መርሐ ግብሩን ላስተባበሩት የአቃቂ ወረዳ ሰ/ት/ቤት አንድነት ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡ 👉በዕለቱ  ከሥርዓተ ትምህርቱ በተጨማሪ የወረዳ ቤተ ክህነት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት  መዋቅራዊ አሠራርና የሥራ ድርሻ ላይ ያተኮረ ሥልጠናም ለአንድነቱ አመራሮች ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በሌሎች ወረዳዎችም በቀጣይነት የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ሥርዓተ ትምህርቱ በ2015 ዓ.ም በተጀመረበት የመንበረ ጵጵስና  አጥቢያዎች ላይ በ2016 ዓ.ም ተጠናክሮ እየተሰጠ ሲሆን ፤ በአድአ ወረዳ በሚገኙ የቢሾፍቱ /ደብረዘይት ከተማና በዙሪያው ባሉ የተመረጡ አጥቢያዎች መጀመሩን ከአሁን በፊት መዘገባችን ይታወቃል፡፡  ዘገባው የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ነው፡፡ (የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት) ✍️YouTube 👇 https://www.youtube.com/@eotc-gssu ✍️ FaceBook 👇 https://www.facebook.com/EOTC.GSSU ✍️Telegram 👇 https://t.me/EOTCNSSU ✍️Website👇 https://eotc-gssu.org/a/ ✍️Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion