የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU
تُعد قناة የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት -EOTC GSSU (@eotcgssu21) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 434 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 048 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 328 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 434 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 27 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 543، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 21، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 36.43%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 5 252 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 33.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 28 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
14 434
المشتركون
+2124 ساعات
+1247 أيام
+54330 أيام
أرشيف المشاركات
በምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት በአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ወረዳ ቤተክህነት : በአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት እና በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤተክህነት ስር ለሚገኙ የሰ/ት/ቤት አመራሮች ሥርዓተ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ተሰጠ፡፡
******
ጥቅምት 19/2/2016 የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት
በምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት አስተባባሪነት በቀን 18/02/2016 ዓ/ም በአዳሚ ቱሉ ጅዶ ኮምቦልቻ ቤተክህነት ፣ በአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት እና በአዳማ ዙሪያ ወረዳ ቤተክህነት ስር ለሚገኙ የሰ/ት/ቤት አመራሮች 18/02/2016 ዓ/ም ሥርዓተ ትምህርት ለማስጀመር የሚያስችል የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና እንደተሰጠ የሀገረ ስብከቱ አንድነት ገለፀ።
የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ሥርዓተ ትምህርቱ ባልተጀመረባቸው ወረዳዎች ለማስጀመር የመርሐ- ግብር ምድብ አውጥቶ ፤ ሥልጠናውን እንዲሰጥ እያደረገ ሲሆን ፤ 18/02/2016 ዓ/ም የተሰጠው የሥርዓተ ትምህርት ማስገንዘቢያ ሥልጠና፡-
👉ሥርዓተ ትምህርት የሚሰጠው ጥቅም
👉የሥርዓተ ትምህርቱ ዓላማ
👉የሥርዓተ ትምህርቱ አከፋፈል
👉የሥርዓተ ትምህርቱ ክፍላተ ትምህርቶች
👉ለሥርዓተ ትምህርቱ የሚያስፈልጉ ግብዓቶች
👉የሥርዓተ ትምህርቱ ባለድርሻ አካላት
👉በሀገር አቀፍ የሰ/ት/ቤቶች አንድነት የተሠራው የመጻሕፍት ዝግጅት እና
👉ሥርዓተ ትምህርቱ ከየት መጀመር ይቻላል የሚሉ እና መሰል ጉዳዮች በስፋት ተዳሰዋል፡፡ በዕለቱ ውይይቶችም ተደርገዋል፡፡ በወረዳው ከሚገኙት ሰ/ት/ቤቶች መካከል በቅርብ ሳምንታት ሥርዓተ ትምህርቱን መጀመር የሚችሉ የሰ/ት/ቤቶችንም የመለየት ሥራ እየተሠራ ይገኛል፡፡
በአቃቂ ወረዳ ቤተክህነት ስር ላሉ ሰ/ት/ቤቶች የተሰጠው ስልጠና ላይ የወረዳ ቤተክህነቱ ቁጥጥር ክፍል ኃላፊ መ/ር በለጠ አበበ በተወካይነት ተገኝተው ሥርዓተ ትምህርቱን ለመተግር ወረዳ ቤተክህነቱ አስፈላውን ትብብርና እገዛ እንደሚያደር ገልጸው ፤ መርሐ ግብሩን ላስተባበሩት የአቃቂ ወረዳ ሰ/ት/ቤት አንድነት ምስጋናቸውን አቅርበዋል፡፡
👉በዕለቱ ከሥርዓተ ትምህርቱ በተጨማሪ የወረዳ ቤተ ክህነት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት መዋቅራዊ አሠራርና የሥራ ድርሻ ላይ ያተኮረ ሥልጠናም ለአንድነቱ አመራሮች ተሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በሌሎች ወረዳዎችም በቀጣይነት የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ሥርዓተ ትምህርቱ በ2015 ዓ.ም በተጀመረበት የመንበረ ጵጵስና አጥቢያዎች ላይ በ2016 ዓ.ም ተጠናክሮ እየተሰጠ ሲሆን ፤ በአድአ ወረዳ በሚገኙ የቢሾፍቱ /ደብረዘይት ከተማና በዙሪያው ባሉ የተመረጡ አጥቢያዎች መጀመሩን ከአሁን በፊት መዘገባችን ይታወቃል፡፡ ዘገባው የምሥራቅ ሸዋ ሀ/ስብከት የሰ/ት/ቤቶች አንድነት ነው፡፡
(የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት)
✍️YouTube 👇
https://www.youtube.com/@eotc-gssu
✍️ FaceBook 👇
https://www.facebook.com/EOTC.GSSU
✍️Telegram 👇
https://t.me/EOTCNSSU
✍️Website👇
https://eotc-gssu.org/a/
✍️Tiktok👇
https://www.tiktok.com/@sundayschoolunion
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
