fa
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

رفتن به کانال در Telegram

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
545
مشترکین
+124 ساعت
+37 روز
+4730 روز
آرشیو پست ها
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"

Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን 100 ቻናሎችን ሰብስበናል አልሃምዱሊላህ አሁን ደሞ ከ5ሺ በላይ ተከታይ ላላቸው ቻናሎች እድሉን አምጥተናል ከ5k subscribers በላይ ያላቹ አሁኑኑ አናግሩን በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1 የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም

photo content

ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!

ለዚች አጭር ጊዜ ለዚች ከንቱ ዓለም ዕድሜአችን ቢበዛ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን ጥሩና ደግ ይሁን ምንግዜም ስራችን !! አዎ ስራችንም ባህሪያችንም መልካም ብቻ መሆን አለበት
+3
ለዚች አጭር ጊዜ ለዚች ከንቱ ዓለም ዕድሜአችን ቢበዛ ላንኖር ዘላለም በድንገት ተጠርተን ላይቀር መሄዳችን ጥሩና ደግ ይሁን ምንግዜም ስራችን !! አዎ ስራችንም ባህሪያችንም መልካም ብቻ መሆን አለበት መልካም ስነ-መግባርና መልካም ስራ በዱንያም በአኼራም ከፍ ያደርገናል። ካልሆነ ግን መጥፎ ባህሪና መጥፎ ስራ በዱንያም በአኼራም የበታች ያደርገናል። ስለዚህ መጥፎ ባህሪና መጥፎ ስራ እንዳይኖርብን ሁሌም እራሳችንን እንፈትሽ  ትንሽም ቢሆን ካለብን ከወዲሁ በመልካም እናስተካክለዉ ።            መልካምነት ለራስ ነዉ ✅

የከሀዲያንን በዓል "እንኳን አደረሳችሁ" ማለት ይቻላል ወይስ አይቻልም ⁉️ 𝚏𝚘𝚛 𝚠𝚊𝚟𝚎 ➙ @suna_waver

«ዲነኛዋን አግባ» በማንኛውም ጉዳይ ከስሜታችን ይልቅ የረሱልንﷺ ትዕዛዝ ብናስቀድም ኑሮ እንዴት ያለ ደስተኛ ህይወት መኖር በቻልን ነበር። ብዙ ጊዜ ግን ወንዶች የትዳር አጋር ምርጫ ላይ ውጫዊ ውበት ላይ ብቻ በማተኮር፣ አንዳንዴም የቤተሰብን ምርጫ ተቀዳሚ በማድረግ ከባድ ስህተት እንፈፅማለን። በዚህም የተነሳ እረፍት እናገኝበታለን ያልነው ትዳር ይበልጥ ፈተና ይሆንና የተመሰቃቀለ ህይወት ለመግፋት እንገደዳለን። በጣም የሚደንቀው ደግሞ በሌሎች ስህተት አለመማራችንና ህይወታችንን ቤተ ሙከራ ማድረጋችን ነው። ወንዶችየ ምናልባት ከሰማቹህኝ ልምከራቹህ "የረሱልንﷺ ትዕዛዝ አክብርና ዲነኛዋን አግባ" ሰላም ታገኛለህ። ትዳር ትልቅ የህይወት አዳራሽ ነውና በምርጫና በውሳኔህ መስመር ስተህ፣ አላስፈላጊ ዋጋ ከመክፈልህ በፊት ቆም ብለህ አስብ። ወንድማዊ ምክሬ ነው። فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

መረጃዎች ብዥታ በማያጭር መልኩ ፍንትው ብለው የመጡባቸው ሸሪዐዊ ጉዳዮች ላይ በተለይም የዐቂዳ ርእሶች ላይ መተራረም እንጂ እንደዋዛ እያቃለሉ መተላለፍ አይቻልም። እንዲህ አይነት ጉዳዮችን መተላለፍ የሚቻልባቸው ቀለል ያሉ የኺላፍ ርእሶች አድርጎ ማሰብ መረጃዎችን መደፍጠጥ እና እውነታዎችን ማደባለቅ ነው። እንዲህ አይነት አካሄድ * የዲን ቀይ መስመሮችን ያደበዝዛል፣ * ለቁርአንና ሐዲሥ ያለንን አክብሮት በእጅጉ ይቀንሳል። * ስሜትን እየተከተሉ ከየመዝሀቡ ገርገሩን የማሳደድን አመል ያመጣል። ከየመዝሀቡ ወይም ከየ ዓሊሙ ነፍሲያን እየተከተሉ ቀላል ቀላሉን ማሳደድ ደግሞ ከልባችን ውስጥ አላህን መፍራትን በማጥፋት አፈንጋጭነት እንዲያቆጠቁጥ ያደርጋል ይላሉ ቀደምት ዑለማኦች። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

photo content

Repost from Abu Hayder Aliy
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿 ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክር ያውለን ያረብ ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹  ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

#ዘመን_መለወጫ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ዘመን መለወጫ የለንም ወዳጄ፡ ኮተት አልፈልግም ዘወር በል ከደጄ፡ ሙሉ ፅድት ያለ ሐቅ ነው መንሀጄ፡ ከሉቃስ ዩሀንስ ከማርቆስ ክርስቶስ፡ ከሰውች ወደሰው ከቄርቆስ ቆ
#ዘመን_መለወጫ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ዘመን መለወጫ የለንም ወዳጄ፡ ኮተት አልፈልግም ዘወር በል ከደጄ፡ ሙሉ ፅድት ያለ ሐቅ ነው መንሀጄ፡ ከሉቃስ ዩሀንስ ከማርቆስ ክርስቶስ፡ ከሰውች ወደሰው ከቄርቆስ ቆሮንጦስ፡ ኸረ ለቀቅ አርገኝ አያልቅም ያንተ ጦስ? ወደ ሰው መጠጋት ሙስሊሞች አንወድም፡ ከአንድ አምላክ በስተቀር ለማንም አንሰግድም፡ ለማርቆስ ለሉቃስ አናጎበድድም፡ ምንክንያቱም ሙታን ምንም አይፈይድም፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ስለዚህ ራቂኝ ማነሽ እንቁጣጣሽ፡ ወደኛ አትጠጊ ዞር በይ እስከ ሻንጣሽ፡ እኛ እናውቅሻለን ከየት እንደመጣሽ፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ በእስልምናችን የለም እንቁ ጣጣሽ፡ ዘመን መለወጫ የሽርክ ብጥስጣሽ፡ የድግምት የመተት ክፋት መተግበሪያ፡ የክፋት የሴራ ተንኮል መቀመሪያ፡ እውነታ የሌለሽ የኩፋር መመሪያ፡ እውነትን ሰርዘሽ ውሸት ማስተማሪያ፡ ሐቅን ባጢል ብለሽ ጥመት ማበጠሪያ፡ ውስጥሽ ውጭሽ ቦድ ግድግዳሽም ጣሪያ፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ኢብሊስ የገነባሽ የጭፍሮቹ መተት፡ አማኞች አያውቁም እንድህ አይነት ኮተት፡ ሐቁ መመሪያችን ካላፀደቀልን፡ ውዱ ነብያችን ካልመሰከረልን። በነሉቃስ ቀመር ተጓዥ አይደለንም፡ ዘመን መለወጫ ፈፅሞ የለንም፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ የአመፅ የበደል የወንጀሎች ቅርጫ፡ የሸይጣን የአጋንንት የጥመት መፈንጫ፡ የመጥፎነት ማዕረግ የሙሽሪኮች ዋንጫ፡ ሽርክን ክህደትን በጥብጦ መጠጫ፡ ሙስሊሞች የለንም ዘመን መለወጫ፡ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ [ ኑረዲን አል አረቢ 01/26/1443 http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

قال ابن القيم رحمه الله: «لو علم المتصدق أن صدقته تقع في يد الله قبل أن تقع في يد الفقير، لكان فرحه بعطائه أعظم من فرح الآخذ بما أخذه». 📚 مدارج السالكين، 1/26 ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሰደቃ የሚሰጥ የሆነ ሰው የሚሰጠው ሰደቃ በምስኪኑ እጅ ከማረፉ በፊት በአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍለት ቢያውቅ ኖሮ ተቀባዩ  ከሚያገኘው የደስታ ስሜት የበለጠ ሰጪው  ይደሰት ነበር።» 📚 ۞ مدارج السالكين【1/26】۞ https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy

ይሄ ወንድማችን ሰቶናል ግሩቡን የልጇቷ ጉዳይ እኪያልቅ ግቡ እና የተቻልሁን አርጉት ስሙ አይቀርም እንዳይዘጋብን

አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካ
አስቸኳይ የሕክምና ሪፖርት ቀን:- ኦገስት 24, 2026 እ.ኤ.አ. የታካሚዋ ስም:- ሀናን አህመድ የሕክምና ቦታ:- መካ ሆስፒታል የጤና ሁኔታ እና የምርመራ ዝርዝር: የቀድሞ ህክምና ዓይነት:- ታካሚዋ ቀደም ሲል ሶስት (3) የቀዶ ሕክምናዎችን አድርጋለች። አሁን ያለችበት ሁኔታ:- የቀዶ ሕክምናው ቦታ በጣም አሳሳቢ፣ ተነካኪ እና በከፍተኛ ደረጃ አስቸጋሪ (አስጊ) ሁኔታ ላይ ይገኛል። አደጋው:- የቀዶ ሕክምናውን ቦታ ለመነካካት፣ ለመክፈት ወይም ፈሳሽ ለመጭመቅ/ለማፍሰስ የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ቀጥተኛ አደጋ የሚያስከትል እና በህይወቷ ላይ እውነተኛ ስጋት የሚፈጥር ነው። የሕክምና ማስታወሻዎች:- በቀዶ ሕክምናው ቦታ ላይ የደም እና የነጭ ደም (መግል) ስብስብ አለ፤ በመሆኑም አሁን ባለው ሁኔታ ቦታውን መነካካት ወይም የቀዶ ሕክምና ጣልቃ ገብነት ማድረግ እጅግ አደገኛ በመሆኑ ሁሉም ሰው እንዳይነካው ይሰጋል። ኑ እህታትን እነተባበራ በዚህመም ምክንያት ምንም ነገር እንዳሰሪ ስለተባለች ወደ ሀገር መግባት ትፈልጋለች ህግ ውጥ ናት! ለዚህም ወደ ሀገር ለመግባት ወረቀት ያስፈልጋታ የአየር ትኬት ያስፈልጋታል 9,000 (ዘጠኝ ሺ) ርያል እዳ አለባት ከዚህ በፊት በነበራት ሶስት ጊዜ ኦፕሬሽን 25,000 ርያል አውጥታለች በዚህም ምክንያት እዳ ገባች ፡ይሄ ሁሉ መነሻው ደም ማነስ ነው በሁለት ወር ውስጥ ነው ሁሉም ነገር የተቀያየረው። ሌላ አማራጭ ስለሌ ብቻ ነው። "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" አካውት እህታችንን ለመርዳት ንግድ ባንክ፡- 1000586128977 አሚናት ጡሃ ዑመር https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy

https://t.me/+uSBLMeHA20FmNDhk 👆አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጆይን በማለት ተባበሩኝ እዲሁም ለሌሎች በቻላችሁት አቅም ሸረ በማድረግ ጆይን እያሉ እዲገቡ ጋብዙልኝ ባረከላሁ ፊኩም ያጀማአ

Repost from N/a
ጥያቄ ? አንድ ሰው በአላህ ላይ ተማምኖ ምክንያቶችንም እየወሰደ ነገሩን ለአላህ ሲያስረክብ ይህ ምን ይባላል? ሀ) ተወኩል ለ) ተውባ ሐ) ሪያእ መ) ሐሰድ መልሱን ከታች በመምረጥ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን በአንድ ላይ ታገኛላቹ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ 👉@Quran_mylife1

قال ابن القيم رحمه الله: نصحني شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله يومًا فقال: «لا تجعل قلبك كالإسفنجة، تمتص كل ما يرد إليها، فإذا عُصرت أخرجت ما امتصته كما هو، ولكن اجعل قلبك كالمرآة؛ تمر بها الشبهات ولا تدخل إلى داخلها، فتنظر إليها بوضوح، ثم تردها بصلابتها. وإياك أن تجعل كل شبهة تَرِد عليك تدخل قلبك؛ فإنك إن أسقيت قلبك بكل ما يَرِد عليك من الشبهات، صار قلبك مأوى للشبهات». 📚 مفتاح دار السعادة، 1/443. ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - ኢብኑ ተይሚያህ አንድ ጊዜ እንዲህ ሲሉ መከሩኝ — «ቀልብህን የፈሰሰበትን ሁሉ እንደሚመጠውና ሲጨምቁትም ያንኑ እንደሚተፋው እስፖንጅ አታድርገው። ይልቁንስ እንደ መስታወት አድርገው። ብዥታዎች በገፅታው ላይ ያልፋሉንጂ ወደ ውስጡ አይገቡም። አጥርቶ ይመለከታቸዋል፣ በጠጣርነቱ ደግሞ ይመልሳቸዋል። አንተም ባንተ ላይ የመጣውን ብዥታ ሁሉ ለልብህ ካጠጣኸው የብዥታዎች መኖሪያ ይሆናል።» 📚 ۞ مفتاح دار السعادة【1/443】۞

በሉ ሁላችሁም ግቡና ላይክ አድርጉጉጉጉ