fa
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
380
مشترکین
+124 ساعت
+37 روز
+1630 روز
تعداد پست‌ها

در حال بارگیری داده...

واکنش‌ها
نظرات
ستاره‌های تلگرام
بهترین پست‌ها بر اساس

در حال بارگیری داده...

تجزیه و تحلیل انتشار
پست ها
ديناميک بازديد ها
የሙሐደራ ማስታወቂያ ተጋባዥ እንግዶች፦ 1. ኡስታዝ ኢብኑ መነወር ርዕስ፦ { العذر بالجهل } 2. ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ ርዕስ፦ { التسرع في التبديع } 3. ዶ/ር ሑሰይን ዓሊ ርዕስ፦ { خطر التعصب } ፕሮግራሙ በአቡ ሂበቲላህ እና በአቡ ሐኒፋ የሚመራ ይሆናል። የፊታችን ጁሙዓ ከምሽቱ 3:00pm በኢትዮ አድራሻ፦ ዳሩ ተውሒድ https://s.imoim.net/A6NRGx?from=copy_link
80000Loading...
بدون متن...
92000Loading...
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
86000Loading...
بدون متن...
91000Loading...
«ባለገ ትውልዱ» ስሜን አያቁትም አሏህ ብለው ጠሩኝ፡ ደስ ይለኛል በቃ ይህንን ሲነግሩኝ፡ እያለ በንቀት በደስታ ያወራል፡ አሁን ይህ ብልግና ለማን ይነገራል!? የብልግናህ መጠን አለፈ ድንበሩን፡ እስ
«ባለገ ትውልዱ» ስሜን አያቁትም አሏህ ብለው ጠሩኝ፡ ደስ ይለኛል በቃ ይህንን ሲነግሩኝ፡ እያለ በንቀት በደስታ ያወራል፡ አሁን ይህ ብልግና ለማን ይነገራል!? የብልግናህ መጠን አለፈ ድንበሩን፡ እስኪ እንደ ሰው እፈር ተወው መከበሩን፡ ንቀትህ በአሏህ ላይ ምላሱን ዘረጋ፡ አልገባህም ገና የቅጣቱ ዋጋ‼️ ሸይጧን እንኳ እንዳንተ አልተደፋፈረም፡ ህሌናህ ሲያስበው ለምን አላፈረም⁉️ ስዳደግነትህ ልክ አለፈ እያደር፡ ማነው ያሳደገህ ከየትኛው መንደር⁉️ አባት የለህም ወይ ማነው ያሳደገህ፡ እስከዚህ ደረጃስ ማነው ያባለገህ፡ ሰው በአምላኩ ክብር እንደት ይሳለቃል፡ በአሏህ ስም ሲጠራስ ምን ብሎ ይስቃል? ወንጀል ከዚህ በላይ አለ ግን ማን ያውቃል? ምን አይነት ከባድ ቃል እንደምትናገር፡ ተቀምጠህ ቢሆን ፍትህ ባላት ሀገር፡ መገደሉ ቢቀር ትገረፍ ነበረ፡ ግና በዛች ሀገር ፍትህ ተቀበረ፡ ልንገርህ አሁንም ህሌናህ ከቆጨው፡ ያንን ቪዲወ አጥፋ በቃ አታሰራጨው፡ እጂግ ያሳምማል ተረጭቷል እንደ ጨው፡ በአለሙ ጌታ በስሙ ተጠራህ⁉️ መሸማቀቅ ቀርቶ እየሳቅክ አወራህ፡ ሰው ነህ እንስሳ ነህ ምንድን ነበር ስራህ!? ማነው ለዚህ ጥመት ያበቃህ ኮትኩቶ፡ ምን አይነቱ በግ ነህ ምን አይነቱ እንኩቶ፡ አዕምሮ የለህም አስተዋይ ህሌና!? ከዚህ በላይ ውርደት ምን አለ ብልግና፡ ምን አይነት አዕምሮ ነው የተሸከምከው፡ እንደትስ አሏህን እስከዚህ ደፈርከው፡ ለምን ክብር ስሙን ቀየርከው በስምህ፡ ተውበት ካላደረክ ጠብቅ እስኪያከስምህ!! የመከነ ትውልድ በየቦታው በዛ፡ ጀለ-ተጃጃለ ወጣት ጠነዛ፡ በማያውቀው ነገር ምላስ እያበዛ፡ አሏህን አመፀ ጭራሽ ቀለደበት፡ ስሙን ስም አድርጎ አፊዞ ሳቀበት፡ በአሏህ ላይ መዳፈር ማፌዝ ሆነ ቀልዱ፡ በዘግናኝ ሁኔታ ባለገ ትውልዱ፡ ....Nur..✍️ t.me/nuredinal_arebi
28000Loading...
የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና ሸይኽ!? ~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ! ~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!? ~ ትላ
የሱና አንበሳ ወይስ የፊትና ሸይኽ!? ~ የሱና ዑለማኦች የማያቁትን አዲስ ነገር አምጥቶ የፊትና ጠንሳሽና አራጋቢ የሆነ የሱና አንበሳ! ~ ሸፍጥና ከዳተኝነት የማይጎረብጠው፣ የሱና አንበሳ!? ~ ትላንት ቁጭ ብሎ ተወያይቶ የተስማማበትን ነጥብ ዛሬ ጥሶና ተገልብጦ በኔ ሳንባ ካልተነፈሳቹህ እያለ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል የሱና አንበሳ! ~ ቅጥረኛ፣ ቆሻሻ፣ ሸይጣን፣ ቡችላና መሰል በሆኑ ቀፋፊ ስድቦች ያለ ሐያእ የሚያቀረሽ የሱና አንበሳ! ~ ተግባሩ እና ንግግሩ እንደ ምስራቅ እና ምዕራብ የተራራቀበት የሚጮኸውን የማኖር የሱና አንበሳ! ~ መርቀን ሲልና የእርሱን የተሳከረ አካሄድ የሚቃወሙ ከመሰለው ታላላቅ የሱና ዑለማኦችና የዲኑ ባለውለታዎችንም ሳይቀር "ከመንሀጅ ውጭ ናቸው" ከማለት የማይሳቀቅ የሱና አንበሳ!? ~ "ኢብኑ መስዑድ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ኢልያስ ችግር የለበትም እያሉ ነው አይደል!? ፍፁም ናቸው ነው አይደለ!? ፍፁም ናቸው መቶ በመቶ እንከተል እያሉ ነው! ከአንደበታቸው የተወራ ነው።" በሚልና መሰል በሆኑ ግልፅ ቅጥፈትና ውሸቶች የታወቀ፣ የሱና አንበሳ!? ለማንኛውም የለተሞው መንጋ غሉው እዚህ ደርሷል። الله المستعان! وعليه التكلان! بئس العصر كان هذا الرجل فيه أسد السنة! بئست الجماعة كان هذا إمامها وقائدها! = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
46000Loading...
ኢማሙል_አልባኒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ልክ ከአላህ ውጪ በእውነት የሚገዙት አምላክ እንደሌለ ሁሉ፥ በእውነት የሚከተሉትም የለም ረሱል ﷺ ብቻ ቢሆኑ እንጂ።» 📚 ۞ متفرقات شريط رقم【6】۞
104000Loading...
ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆ
ዛሬ ላይ ሶሻል ሚዲያ የሁላችንም ትልቅ ፈተና ሆኗል። በቤትም ሆነ በመስጊድ ሳይቀር ቀልባችንን ሰርቆት ውድ ጊዜያችንን እየወሰደብን ይገኛል። አንዳንዴ በሚዲያ ላይ የምናሳልፈው ጊዜ ለኽይር ነገር ቢሆን እንኳ፤ ቆም ብለን ራሳችንን መፈተሽ ብልህነት ነው። «ከዚህ ሚዲያ በስተጀርባ የተሻሉ መልካም ነገሮችን እያሳለፍኩ ይሆን? የዕለት ተዕለት ኃላፊነቴን በአግባቡ እየተወጣሁ ነው? ለልጆቼና ለትዳር አጋሬ የሚገባቸውን ትኩረትና ጊዜ እየሰጠሁ ነው ወይስ ማኅበራዊ ሚዲያው ሐቃቸውን እንዳጓድል መሰናክል ሆኖብኛል?» ብለን ራሳችንን እንጠይቅ። በተለይ ይህንን የክረምት ወቅት በተሻለና ይበልጥ ፍሬያማ በሆነ መልኩ ለመጠቀም አሁኑኑ ፕሮግራም ብናወጣ መልካም ነው። አላህ ይገዘን! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1
92000Loading...
ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ሌሊት (በዒባዳ) መቆምን ያስረዘመና ያበዛ ሰው አሏህ የቂያማ እለት ያለውን መቆም ያገራለታል።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【7/119+2
ኢማሙል_ዓውዛዒይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ  : - «ሌሊት (በዒባዳ) መቆምን ያስረዘመና ያበዛ ሰው አሏህ የቂያማ እለት ያለውን መቆም ያገራለታል።» 📚 ۞ سـيـر أعـلام النبـلاء【7/119】
131000Loading...
🪴 Quiz 🌿 ➩ ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ። Free promoter :- @Suna_waver
36000Loading...
بدون متن...
116000Loading...
ከከፍያ ነው ነፃ ነው ኪታብ መቅራት የምትፈልጉ እህቶች አናግሩኚ በውስጥ በዚህ👉@bintiomer "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
111000Loading...
ቀጠሮ አለን'ኮ አረፈድን አይደል https://t.me/ABUOMAR_AMIRMUHAMMED?livestream=ac590f55a2b4160087
22000Loading...
بدون متن...
119000Loading...
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛ
📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ
58000Loading...
بدون متن...
102000Loading...
بدون متن...
117000Loading...
🔔 የተለያዩ ጠቃሚ እና ምርጥ ኢስላማዊ ቻናሎች ​ሁሉንም በአንድ ቦታ የያዘ፣ እውቀትና መዝናኛን ያጣመሩ ኢስላማዊ ቻናሎችን ይዘንላችሁ መጥተናል ። ​📥 ሁሉንም ለማግኘት አሁኑኑ ይቀላቀሉን፦ Free promoter :- @Suna_waver
75000Loading...
بدون متن...
119000Loading...
بدون متن...
120000Loading...