قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
رفتن به کانال در Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
915
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
+5630 روز
آرشیو پست ها
Repost from አቡ ዓብደሏህ(أبو عبد الله الولوي)🇸🇦
القائمة العامة للسلاسل والفنون
سلسلة مبادئ العلوم
سلسلة التوحيد
سلسلة النحو
سلسلة الآداب
سلسلة العقيدة الأولى
سلسلة العقيدة ٢
سلسة الصرف
الفقه وأصوله وقواعده
أصول التفسير
محاضرات ١٤٤٥
دورة كينيا ١٤٤٧
خطب ١٤٤٥
كلمات ١٤٤٥
الرقائق ونحوها
Repost from 🔹قَناةُ أبي جُلَيبيب الأثري
رسالة إلى المميعة من سماحة الشيخ العلامة صالح الفوزان-سدده الله ووقاه-
هذا المقطع جدير بالنشر .
=
https://t.me/Abu_juleibib
Repost from ስለ ቀልባችን
ያ አላህ!
ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው።
በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው።
ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው።
「📲 አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭┄┈┈⟢
┆📚ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
╰─────────────╯
↗️🔊የደርሱ አቅራቢ:-
───⟢
┆🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
╰─────────────
┌⧿⧿⛉
├🤩45 ኦድዮዎችን የያዘ
├🤩423MB ብቻ
├╶╶╶
├⏬አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┆➡️ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┆✉️http://t.me/Yusuf_App1
╰╼────────────╯
አድስ የኪታብ ደርስ!
◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
Repost from Abu Hayder Aliy
🌿 يا عبدَ الله،
اجعلِ الجنَّةَ غايتَكَ، ورضا الله أعظمَ أُمنيتك، ولا تغترَّ بالدنيا وزينتها؛ فإنَّ الدنيا فانية، والآخرة باقية.
🌿 يا عبد الله،
هل اشتقت إلى الجنة؟ 🌹
يا من أتعبتك هموم الدنيا، ويا من أثقلت قلبك الذنوب، ويا من صبرت على البلاء، تذكَّر أن وراء هذه الدنيا الفانية جنةً عرضها السماوات والأرض، أعدَّها الله لعباده المتقين.
قال الله تعالى:
﴿وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ﴾ [آل عمران: 133].
🌿 تأمَّل يا أخي المسلم! جنةٌ لا مرض فيها ولا حزن، ولا فقر ولا خوف، ولا موت ولا فراق؛ نعيمها دائم، وسعادتها لا تنقطع، وأعظم نعيم أهلها رؤية الله سبحانه وتعالى.
قال النبي ﷺ فيما يرويه عن ربه عز وجل:
«أَعْدَدْتُ لِعِبَادِيَ الصَّالِحِينَ مَا لَا عَيْنٌ رَأَتْ، وَلَا أُذُنٌ سَمِعَتْ، وَلَا خَطَرَ عَلَى قَلْبِ بَشَرٍ».
رواه البخاري (3244) ومسلم (2824).
🌿فيا أخي الحبيب،❤️
ماذا أعددتَ للجنة؟
هل حافظتَ على صلاتك؟ هل بررتَ والديك؟ هل حفظتَ لسانك من الغيبة والكذب؟ هل تبتَ من ذنوبك؟ هل أحسنتَ إلى الفقراء والمساكين؟ هل جعلتَ لك نصيبًا من القرآن وقيام الليل والاستغفار؟
🌸 فأكثِرْ من الصلاة، والمحافظة على التوحيد، وبرِّ الوالدين، وذِكر الله، والعمل الصالح، وتُبْ من ذنوبك قبل أن يأتي يومٌ لا ينفع فيه مالٌ ولا بنون.
وتذكَّر قول النبي ﷺ:
«مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ غَالِيَةٌ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ الْجَنَّةُ» رواه الترمذي.
🤲 اللهم إنا نسألك الجنة وما قرَّب إليها من قولٍ وعمل، ونعوذ بك من النار وما قرَّب إليها من قولٍ وعمل، واجعلنا ووالدينا وإخواننا من أهل الفردوس الأعلى بغير حساب ولا عذاب. آمين.
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
Repost from Woldia University Muslim Students
የጠዋት ዚክር ያጠነክራል፤ ያበረታል፣ ተስፋ ይሠጣል፣ ማለዳን ያበራል፣ ዉሎን ያሳምራል፣ ቀንን ያፈካል፡፡
ከገደለን በኋላ ሕያው ላደረገን አላህ ምስጋና ይሁን፡፡--ሱብሐነላህ፣ አልሐምዱ ሊላህ፣ ላ ኢላሀ ኢልለላህ፣ አላሁ አክበር!
copy
👉ሀዘናችንን እንደ ሚስጥር
እየደበቅን አደግን።
@Abulabas1444
👉 አንድ ቀን እኛም እንሞታለን። ያኔ የምንወዳቸውን ሰዎች እንለያለን፤ የምንኖርበትን ዓለም እንሰናበታለን። ዛሬ ስማችንን በፍቅር የሚጠሩን ሰዎች ነገ በእንባ ሊሸኙን ይችላሉ። ዛሬ ከእኛ ጋር የሚስቁት ሰዎች ነገ በቀብራችን ላይ ቆመው ዱዓ ያደርጉልናል። ከዚያም ሁሉም ወደ ሕይወታቸው ይመለሳሉ፤ እኛ ግን በቀብር ውስጥ ብቻችንን እንቀራለን። ያኔ የምንወደውን ሰው ለማነጋገር አንችልም፤ ለመስገድ፣ ቁርአን ለመቅራት፣ ይቅርታ ለመጠየቅ ወይም አንድ መልካም ስራ ለመስራት እድሉ ይዘጋል። የዛሬው እድላችን የነገ ቁጭታችን ሊሆን ይችላል።
ወንድሜ ሆይ! እህቴ ሆይ! ሞት እርጅናን አይጠብቅም፤ ወጣት ሳለንም ሊመጣ ይችላል። ሀብታም ድሃ ሳይል፣ ታዋቂ ያልታወቀ ሳይል ሁላችንንም ይጠብቀናል። ስለዚህ ልባችንን በዱንያ ፍቅር ብቻ አንሙላው፤ ለአኺራችንም እንዘጋጅ። ሰላታችንን እንጠብቅ፣ ቁርአንን እናንብብ፣ ከኃጢዓት እንራቅ፣ አላህንም በብዛት እናስታውስ።
አንድ ቀን ስማችን በሰዎች ዘንድ የሞተ ሰው ተብሎ ይጠራል፤ ነገር ግን ያኔ በአላህ ዘንድ ምን ይዘን እንቀርባለን?
ያ ረብ! ሞታችንን በኢማን አድርግልን፣ በምድር ላይ የሰራነውን ኃጢዓት ማርልን፣ ቀብራችንን አብራልን፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣ የመጨረሻ ቃላችንንም ላ_ኢላሀ_ኢለላህ_አድርግልን። የጀነተል ፊርደውስን ስጠን፣ ከእሳት አድነን። አሚን ያ ረበል ዓለሚን።
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
ገባ ገባ ሸር ሸር አድርጉ ተጀምሯል ባረከሏሁ ፊኩም
https://t.me/ustaz_kadir_Farwa_grerup?videochat
የለተሞ መንጋ እውነተኛ ማንነት!
የለተሞ መንጋ፦ ማለት ልክ እንደ ሸለቆ ወይም የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳ ነው። ብዙ አይነት የጥፋት ሀይሎችን ሰብስቦ የያዘ ቡድን ነው።
ለምሳሌ፦ ቡድኑ ከሰበሰባቸው ግለሰቦች መካከል፡
1ኛ፡ ጭልጥ ያለ የዘረኝነት አራማጅ ይገኝበታል፣ ይህም ባህሪ ዋነኛ የቡድኑ አርማ ነው። ይህን ነውራቸውን ግን ለመሸፋፈን የማያደርጉት ጥረት የለም። በቅርበት ሆኖ ለሚያቃቸው ሰው ግን ቡድኑ ድብን ያለ የተቃጠለ ዘረኝነት አራማጅ መሆኑ እንደ ረፋድ ፀሐይ ግልፅ ነው።
2ኛ፡ ሰፈር ላይ ካሉ የመስጂድ ኮሚቴዎች ወይም የመድረሳ አመራሮች ጋር ያልተስማሙና አጋጣሚ የመገንጠል እድል ሲያገኙ በመንሃጅ አሳበው የለተሞ ቡድንን ሄዶ የተቀላቀሉ ሰዎች ይገኙበታል።
3ኛ፡ መሪነትን ፈልገው ሳይሳካላቸው ሲቀር_በሊሳነል ሃላቸው_ ቢጤዎቻችንን ሰብስበን እንሾምባቸው ተባብለው የተሰበሰቡ ግለሰቦች ይገኙበታል።
4ኛ፡ በዱኒያ ጥቅም ተጣልተው ያሰቡትን ሳያገኙ ሲቀሩ ወደ መንሃጅ የቀየሩ በመንሃጅ ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ይገኙበታል።
5ኛ፡ ቀድሞውኑ ከሰው ጋር የሚያግባባ ባህሪ የሌላቸው ንደተኞች፣ቶሎ ቦግ የሚሉ፣ በነገር የነደዱ ቂመኞች ስብስብ ይገኝበታል።
6ኛ፡ የሆነ ነጥብ አንስተህ ልታስረዳቸው ብትሞክር የመረዳት አቅም የሌላቸው አማርኛኳ ገልብጦ የሚያነቡ አጣሞ የሚረዱ ጅላጂሎችን የሰበሰበ ቡድን ነው።
7ኛ፡ደካማ ጎናቸውን እንዲያርሙት ተመክረው ምክሩን ወደ ጥፋት በማዞር አኩርፈው የተገነጠሉ ግለሰቦችን ታገኝበታል።
✍️ አቡ ሰህል አል ጀኑቢይ
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
+5
♦️የሸይኽ ረስላን ፍሬዎች #በሊቢያ‼️
የሸይኽ ረስላን ተማሪ በሊቢያ ለሴቶች የሸሪዓ መማሪያ ዩኒቨርሲቲ ከፍቷል።
በአሏህ እገዛ #ሊቢያ ድምጿን አጥፍታ በከፍታ ለመብረር እያሽኮበኮበች ነው።
اللهم بارك
تم افتتاح كلية للبنات بجامعة العلوم الشرعية بطرابلس لبييا
በሊቢያ ዋና ከተማ #ጦራብሊስ ውስጥ የሸሪዓ መማሪያ የሴቶች ኮሌጅ ተከፈተ አልሀምዱ ሊላህ።
تحت اشراف رئيس الجامعة الدكتور المهذب: فارس الفطيسي أحد طلاب الشيخ رسلان
حفظهما الله والمسلمين.
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
መኖርን አሳየኝ ለሚልህ ኖረህ ልታሳየው ትችላለህ እንጂ መሞትን አሳየኝ ለሚልህ ግን እንዳትሞክረው .. አንተ ሞተህ ስታሳየው መኖርን ሊያጣጥም የሚሔድ ምቀኛ ነው !
ወላሒ እኔንና መሰሎቼን የጎዳን አለማወቃችን ሳይሆን በምናውቀው ልክ አለመኖራችን ነው ።
የህፃን ሱሪ አዋቂ ቢለብሰው ልብሱ ይቀደዳል.. የአዋቂ ልብስ ህፃኑ ቢለብሰው ጠልፎ ይጥለዋል ሆነና አልጣጣምልን አለ።
ምን ቢቸግርህ ለአንተ ያልተፈቀደልህን አታድርግ ... የፈለግኸውን ለማግኘት የማትፈልገውን ከማድረግ እንደ መቆጠብ ጠቢብነት የለም ።
➛ አንበሳ ምን ቢርበው ስጋ እንጂ ሳር አይበላም።
➛በሬ ምን ቢርበው ሳር እንጅ ስጋ አይበላም።
.....እና ታዲያ አንተስ ቆራጥ ለመሆን ከእነዚህ እንስሳቶች ታንሳለህን⁉️
♦️ሩቅ ያሉትን ስትጠነቀቅ ቅርብ በአሉት ልትወድቅ ትችላለህ እና እይታህን አስፋ ‼️
♦️ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ...ቀን ሲደርስ ምራቅ አንቆ ይገድላል።
«ጮሌ ከሆናችሁ የምለው ገብቷችኋል።»
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
ሚድያ ከተጠቀምን አይቀር የእነዚህን ምርጥ የሱና መሻይኾች እና ኡስታዞች ቻናል ስጦታ ልስጣችሁ? የእኛ ድምቀቶች እስኪ እንቀላቀላቸዉ። እንጠቀማለን እነሱንም አላህ ደረጃቸውን ከፍ ያድርገው ፅናትን ይለግሳቸዉ ይለግሰን አሚን ያረብ!
ሸይኽ ሙሀመድ ዘይን ብን አደም
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ሸይኽ አወል አቡ ዐማር ከሚሴ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed
ሸይኽ አብዱሶመድ ከላላ
t.me/kelelaqiratcenter
ኡስታዝ ሳዳት ከማል
t.me/SadatKemalAbuMeryem
ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
t.me/IbnuMunewor
ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጣን
t.me/ibnusultan38
ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል_አሩሲይ
t.me/AbumuslimAlarsi
ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከሚሴ
t.me/UstazKedirAhmed
ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
t.me/Muhammedsirage
ኡስታዝ ዐብዱ'ሶመድ ሙ/ኑር
t.me/AbdusomedMuhammedNur
ኡስታዝ አብዱል_ጀባር ሙ/ኑር
t.me/AbdulJebarMNur
ኡስታዝ አንዋር ሙ/ኑር
t.me/AnwarMNur
ኡስታዝ ሑሰይን ዐልይ
t.me/husseinali210
ኡስታዝ አቡ ሒዛም አብዱረህማን
t.me/durusuabihizam
ኡስታዝ ፉአድ ሙሐመድ
t.me/fuadorodurus
ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ አቡል ቡኻሪ
t.me/AbulBukhariSeid
ኡስታዝ አቡ ፈዉዛን አብዱ'ሽኩር
t.me/abu_fewzan_abdu_shikur
ኡስታዝ አህመድ ኑር
t.me/abuhureyrahmedresa
ኡስታዝ አቡ ረይስ
t.me/abu_reyyis_arreyyis
ኡስታዝ አብዱሰላም
t.me/durusuabdiselam
ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ
t.me/fewaidabdurazaq
ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ
t.me/abutoiba
ኡስታዝ በህረዲን ከማል
t.me/UstazBehredinKemal
ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን
t.me/abuUseyminabdurehman
ኡስታዝ አቡል_ዐባስ ናስር
t.me/Abulabas
ኡስታዝ ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
t.me/Muhammedbatii
ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን
t.me/ibrahim_furii
ኡስታዝ ዐብዱል_ዐዚዝ
t.me/mumeti_a
ወንድም ሙሐመድ አልጃዊ
t.me/MOhamedAljawi
ወንድም አልዋን አቡ ዑበይዳ
t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN
ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰዒድ
t.me/tubaliligurebae
ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሀመድ አልይ
t.me/tewhidfirst29
ወንድም ፉአድ ነብዋ ዩቱብ
t.me/NABAWITUBE
ወንድም አቡ ኑህ ኢብኑ ፈድሉ
t.me/Darutewhide
ወንድም ኑረዲን አል አረቢ
t.me/nuredinal_arebi
ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
ወንድም ሙርሰል ሰዒድ
t.me/murselseid
ወንድም አቡ ማሒር አል_አስሪይ
t.me/ibnuidris_teppi
ወንድም አቡ ሀፍሷ ይማም
t.me/AbuHafsaYimam
ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ ከሚሴ
t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
ወንድም አቡ ሱፍያን ሑሰይን
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ወንድም አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ወንድም ዐብዱረህማን አማን
t.me/abdu_rheman_aman
ወንድም አቡ አነስ ጦሃ ጀማል
t.me/Abuanus
ወንድም አቡ ሱለይማን
t.me/Abu_suleyman_dera
ወንድም አቡ ዐብዱረሒም
t.me/abuabdirehim
ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰላሁዲን
t.me/selahudin_Islamic_knowlages
ወንድም አቡ አይመን
t.me/tgewid
ወንድም አቡል_ዐባስ
t.me/Abulabashsen
ወንድም አቡ ዒምራን
t.me/Abu_lmran_Alaseriy
ወንድም አቡ ዐቲካህ
t.me/ikhlastube2
ወንድም አቡ ዐኢሻ አወል ካሳዉ
t.me/Abuebrahim22322
ወንድም አንሷር ሙሐመድ
t.me/sunnahlight8800
ወንድም አቡ ረስላን ከላላ
t.me/AbuReslanAsselefy
العلماء هم كواكب الأرض، ዑለማኦች የምድር ኮከቦች ናቸው።= https://t.me/Deewaselefyya1448.
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ የሰላም ፀጋ!
🕌ቦታ ደሴ ጅብሪል ጎራ መስጅድ
🎙በ ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
የጁሙዓ ግብዣ!
---
❝ዘረኝነት ጥንብ ናት❞ ባሉት የአላህ ነቢይ ላይ ሰላምና እዝነት ይስፈን።
ዘረኝነት ጥንብ ከሆነ በዘሩ የሚኮራም ሆነ የሌላውን ዘር የሚያሳንስ ሁሉ ጥንብ አንሳ ነው ማለት ነው።ከዲኑ ዘሩን አስቀድሞ የሚሞግትና ለዘሩ የበላይነት የሚታገል ሁሉ ለኔ ጥንብ አንሳ ነው።
✍️ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሀፊዘሁላህ
🎁ተለቀቀ!
📔❞الأَرْبَعُونَ الْبَاجِيَّةُ فِي ذَمِّ التَّعَصُّبِ الْقَبَلِيِّ وَالْحَمِيَّةِ الْجَاهِلِيَّةِ❝
⚠️ ዘረኝነት እንደ ሰደድ እሳት በተስፋፋበት፣ ይባስ ብሎም ወደ ሃይማኖቱ ተጠግቻለሁ የሚለውን ሳይቀር በተፈተነበት በዚህ አሳሳቢ ወቅት፤ ወንድማችን ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጁ (ባረከሏሁ ፊሂ) ❝ዘረኝነት ጥንብ ናት!❞ ካሉት ከውዱ ነቢያችን (ﷺ) አስተምህሮ ዘረኝነትንና ጎጠኝነትን የሚያወግዙ 41 ሐዲሦችን በማሰባሰብ ይህችን ጠቃሚ ሪሳላ አዘጋጅቶ አበርክቶልናል።
📝جمعَهُ ورتَّبه المفتقرُ إلى عفوِ ربِّهِ: عبد الرزَّاق بن مُحمَّد الباجي (غَفَرَ اللهُ لَهُ وَلِوَالِدَيْهِ)
📝قَدَّمَ له وراجعهُ: فضيلةُ المُحَدِّثِ الفَقِيهِ يُوسف بن آدم الجروي الأساسي (حفظه الله تعالى)
🔗 t.me/fewaidabdurazaq
ኧረ ኡስታዛችን አቡል ቡሐሪ ሰዒድ ሙሳ ሀፊዘሁላህ ከቻናሉ ርቋል! በሰላሙ ነው?
