ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Открыть в Telegram

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
915
Подписчики
Нет данных24 часа
-67 дней
+5630 дней
Архив постов
رسالة إلى المميعة من سماحة الشيخ العلامة صالح الفوزان-سدده الله ووقاه- هذا المقطع جدير بالنشر . = https://t.me/Abu_juleibib

ያ አላህ! ትዳርን ናፍቀው ብቸኝነት ለከበዳቸው ሁሉ፤ ልባቸው የሚያርፍበትን፣ ለዲናቸውም ለዱንያቸውም ስክነትና ጋሻ የሚሆን ዓይን ማረፊያ ምርጥ አጋር ገር አድርግላቸው። በትዳር ውስጥ ላሉትም፤ በመካከላቸው ፍቅርና እዝነትን አዝንበህ፣ ትዳራቸውን በበረካ አድምቀህ እስከ ጀነት ዘላቂ አድርግላቸው። ልጅ ናፋቂዎችንም፤ የልባቸውን ባዶነት የሚሞላ፣ ለወላጆቹ እፎይታና ለኡማው ኸይር የሆነ ሷሊህ ዘር ለግሳቸው።

「📲 አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」 ╭┄┈┈⟢ ┆📚ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ╰─────────────╯     ↗️🔊የደርሱ አቅራቢ:- ───⟢ ┆🎧 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ╰───────────── ┌⧿⧿⛉ ├🤩45 ኦድዮዎችን የያዘ ├🤩423MB ብቻ ├╶╶╶ ├⏬አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ │ይጠቀሙ! │ ┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ │ተቋዳሽ ይሁኑ! └─────────── ┆➡️ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን ┆✉️http://t.me/Yusuf_App1 ╰╼────────────╯

አድስ የኪታብ ደርስ! ◎ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 01) ​📚 የኪታቡ ስም፦ «رسائل للمقبلين على الزواج» ​📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ» ​🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

Repost from Abu Hayder Aliy
🌿 يا عبدَ الله، اجعلِ الجنَّةَ غايتَكَ، ورضا الله أعظمَ أُمنيتك، ولا تغترَّ بالدنيا وزينتها؛ فإنَّ الدنيا فانية، والآخرة باقية. 🌿 يا عبد الله، هل اشتقت إلى الجنة؟ 🌹 يا من أتعبتك هموم الدنيا، ويا من أثقلت قلبك الذنوب، ويا من صبرت على البلاء، تذكَّر أن وراء هذه الدنيا الفانية جنةً عرضها السماوات والأرض، أعدَّها الله لعباده المتقين. قال الله تعالى: ﴿وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِنْ رَبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ﴾ [آل عمران: 133]. 🌿 تأمَّل يا أخي المسلم! جنةٌ لا مرض فيها ولا حزن، ولا فقر ولا خوف، ولا موت ولا فراق؛ نعيمها دائم، وسعادتها لا تنقطع، وأعظم نعيم أهلها رؤية الله سبحانه وتعالى. قال النبي ﷺ فيما يرويه عن ربه عز وجل: «أَعْدَدْتُ لِعِبَادِيَ الصَّالِحِينَ مَا لَا عَيْنٌ رَأَتْ، وَلَا أُذُنٌ سَمِعَتْ، وَلَا خَطَرَ عَلَى قَلْبِ بَشَرٍ». رواه البخاري (3244) ومسلم (2824). 🌿فيا أخي الحبيب،❤️ ماذا أعددتَ للجنة؟ هل حافظتَ على صلاتك؟ هل بررتَ والديك؟ هل حفظتَ لسانك من الغيبة والكذب؟ هل تبتَ من ذنوبك؟ هل أحسنتَ إلى الفقراء والمساكين؟ هل جعلتَ لك نصيبًا من القرآن وقيام الليل والاستغفار؟ 🌸 فأكثِرْ من الصلاة، والمحافظة على التوحيد، وبرِّ الوالدين، وذِكر الله، والعمل الصالح، وتُبْ من ذنوبك قبل أن يأتي يومٌ لا ينفع فيه مالٌ ولا بنون. وتذكَّر قول النبي ﷺ: «مَنْ خَافَ أَدْلَجَ، وَمَنْ أَدْلَجَ بَلَغَ الْمَنْزِلَ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ غَالِيَةٌ، أَلَا إِنَّ سِلْعَةَ اللَّهِ الْجَنَّةُ» رواه الترمذي. 🤲 اللهم إنا نسألك الجنة وما قرَّب إليها من قولٍ وعمل، ونعوذ بك من النار وما قرَّب إليها من قولٍ وعمل، واجعلنا ووالدينا وإخواننا من أهل الفردوس الأعلى بغير حساب ولا عذاب. آمين. https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

የጠዋት ዚክር ያጠነክራል፤ ያበረታል፣ ተስፋ ይሠጣል፣  ማለዳን ያበራል፣ ዉሎን ያሳምራል፣ ቀንን ያፈካል፡፡ ከገደለን በኋላ ሕያው ላደረገን አላህ ምስጋና ይሁን፡፡--ሱብሐነላህ፣  አልሐምዱ ሊላህ፣ ላ ኢላሀ ኢልለላህ፣ አላሁ አክበር! copy

👉ሀዘናችንን እንደ ሚስጥር እየደበቅን አደግን። @Abulabas1444

👉 አንድ ቀን እኛም እንሞታለን። ያኔ የምንወዳቸውን ሰዎች እንለያለን፤ የምንኖርበትን ዓለም እንሰናበታለን። ዛሬ ስማችንን በፍቅር የሚጠሩን ሰዎች ነገ በእንባ ሊሸኙን ይችላሉ። ዛሬ ከእኛ ጋር የሚስቁት ሰዎች ነገ በቀብራችን ላይ ቆመው ዱዓ ያደርጉልናል። ከዚያም ሁሉም ወደ ሕይወታቸው ይመለሳሉ፤ እኛ ግን በቀብር ውስጥ ብቻችንን እንቀራለን። ያኔ የምንወደውን ሰው ለማነጋገር አንችልም፤ ለመስገድ፣ ቁርአን ለመቅራት፣ ይቅርታ ለመጠየቅ ወይም አንድ መልካም ስራ ለመስራት እድሉ ይዘጋል። የዛሬው እድላችን የነገ ቁጭታችን ሊሆን ይችላል። ወንድሜ ሆይ! እህቴ ሆይ! ሞት እርጅናን አይጠብቅም፤ ወጣት ሳለንም ሊመጣ ይችላል። ሀብታም ድሃ ሳይል፣ ታዋቂ ያልታወቀ ሳይል ሁላችንንም ይጠብቀናል። ስለዚህ ልባችንን በዱንያ ፍቅር ብቻ አንሙላው፤ ለአኺራችንም እንዘጋጅ። ሰላታችንን እንጠብቅ፣ ቁርአንን እናንብብ፣ ከኃጢዓት እንራቅ፣ አላህንም በብዛት እናስታውስ። አንድ ቀን ስማችን በሰዎች ዘንድ የሞተ ሰው ተብሎ ይጠራል፤ ነገር ግን ያኔ በአላህ ዘንድ ምን ይዘን እንቀርባለን? ያ ረብ! ሞታችንን በኢማን አድርግልን፣ በምድር ላይ የሰራነውን ኃጢዓት ማርልን፣ ቀብራችንን አብራልን፣ ከቀብር ቅጣት ጠብቀን፣ የመጨረሻ ቃላችንንም ላ_ኢላሀ_ኢለላህ_አድርግልን። የጀነተል ፊርደውስን ስጠን፣ ከእሳት አድነን። አሚን ያ ረበል ዓለሚን።

የለተሞ መንጋ እውነተኛ ማንነት! የለተሞ መንጋ፦ ማለት ልክ እንደ ሸለቆ ወይም የቆሻሻ ማጠራቀሚያ ገንዳ ነው። ብዙ አይነት የጥፋት ሀይሎችን ሰብስቦ የያዘ ቡድን ነው። ለምሳሌ፦ ቡድኑ ከሰበሰባቸው ግለሰቦች መካከል፡ 1ኛ፡ ጭልጥ ያለ የዘረኝነት አራማጅ ይገኝበታል፣ ይህም ባህሪ ዋነኛ የቡድኑ አርማ ነው። ይህን ነውራቸውን ግን ለመሸፋፈን የማያደርጉት ጥረት የለም። በቅርበት ሆኖ ለሚያቃቸው ሰው ግን ቡድኑ ድብን ያለ የተቃጠለ ዘረኝነት አራማጅ መሆኑ እንደ ረፋድ ፀሐይ ግልፅ ነው። 2ኛ፡ ሰፈር ላይ ካሉ የመስጂድ ኮሚቴዎች ወይም የመድረሳ አመራሮች ጋር ያልተስማሙና አጋጣሚ የመገንጠል እድል ሲያገኙ በመንሃጅ አሳበው የለተሞ ቡድንን ሄዶ የተቀላቀሉ ሰዎች ይገኙበታል። 3ኛ፡ መሪነትን ፈልገው ሳይሳካላቸው ሲቀር_በሊሳነል ሃላቸው_ ቢጤዎቻችንን ሰብስበን እንሾምባቸው ተባብለው የተሰበሰቡ ግለሰቦች ይገኙበታል። 4ኛ፡ በዱኒያ ጥቅም ተጣልተው ያሰቡትን ሳያገኙ ሲቀሩ ወደ መንሃጅ የቀየሩ በመንሃጅ ስም የሚነግዱ አጭበርባሪዎች ይገኙበታል። 5ኛ፡ ቀድሞውኑ ከሰው ጋር የሚያግባባ ባህሪ የሌላቸው ንደተኞች፣ቶሎ ቦግ የሚሉ፣ በነገር የነደዱ ቂመኞች ስብስብ ይገኝበታል። 6ኛ፡ የሆነ ነጥብ አንስተህ ልታስረዳቸው ብትሞክር የመረዳት አቅም የሌላቸው አማርኛኳ ገልብጦ የሚያነቡ አጣሞ የሚረዱ ጅላጂሎችን የሰበሰበ ቡድን ነው። 7ኛ፡ደካማ ጎናቸውን እንዲያርሙት ተመክረው ምክሩን ወደ ጥፋት በማዞር አኩርፈው የተገነጠሉ ግለሰቦችን ታገኝበታል። ✍️ አቡ ሰህል አል ጀኑቢይ

أتبع_السيئة_الحسنة_تحمها_الجزء_الثاني.mp39.04 MB

♦️የሸይኽ ረስላን ፍሬዎች #በሊቢያ‼️ የሸይኽ ረስላን ተማሪ በሊቢያ ለሴቶች የሸሪዓ መማሪያ ዩኒቨርሲቲ ከፍቷል። በአሏህ እገዛ #ሊቢያ ድምጿን አጥፍታ በከፍታ ለመብረር እያሽኮበኮበች ነው። اللهم
+5
♦️የሸይኽ ረስላን ፍሬዎች #በሊቢያ‼️ የሸይኽ ረስላን ተማሪ በሊቢያ ለሴቶች የሸሪዓ መማሪያ ዩኒቨርሲቲ ከፍቷል። በአሏህ እገዛ #ሊቢያ ድምጿን አጥፍታ በከፍታ ለመብረር እያሽኮበኮበች ነው። اللهم بارك تم افتتاح كلية للبنات بجامعة العلوم الشرعية بطرابلس لبييا በሊቢያ ዋና ከተማ #ጦራብሊስ ውስጥ የሸሪዓ መማሪያ የሴቶች ኮሌጅ ተከፈተ አልሀምዱ ሊላህ። تحت اشراف رئيس الجامعة الدكتور المهذب: فارس الفطيسي أحد طلاب الشيخ رسلان حفظهما الله والمسلمين. t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

መኖርን አሳየኝ ለሚልህ ኖረህ ልታሳየው ትችላለህ እንጂ መሞትን አሳየኝ ለሚልህ ግን እንዳትሞክረው .. አንተ ሞተህ ስታሳየው መኖርን ሊያጣጥም የሚሔድ ምቀኛ ነው ! ወላሒ እኔንና መሰሎቼን የጎዳን አለማወቃችን ሳይሆን በምናውቀው ልክ አለመኖራችን ነው ። የህፃን ሱሪ አዋቂ ቢለብሰው ልብሱ ይቀደዳል.. የአዋቂ ልብስ ህፃኑ ቢለብሰው ጠልፎ ይጥለዋል ሆነና አልጣጣምልን አለ። ምን ቢቸግርህ ለአንተ ያልተፈቀደልህን አታድርግ ... የፈለግኸውን ለማግኘት የማትፈልገውን ከማድረግ እንደ መቆጠብ ጠቢብነት የለም ። ➛ አንበሳ ምን ቢርበው ስጋ እንጂ ሳር አይበላም። ➛በሬ ምን ቢርበው ሳር እንጅ ስጋ አይበላም። .....እና ታዲያ አንተስ ቆራጥ ለመሆን ከእነዚህ እንስሳቶች ታንሳለህን⁉️ ♦️ሩቅ ያሉትን ስትጠነቀቅ ቅርብ በአሉት ልትወድቅ ትችላለህ እና እይታህን አስፋ ‼️ ♦️ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ...ቀን ሲደርስ ምራቅ አንቆ ይገድላል። «ጮሌ ከሆናችሁ የምለው ገብቷችኋል።» t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

ሚድያ ከተጠቀምን አይቀር የእነዚህን ምርጥ የሱና መሻይኾች እና ኡስታዞች ቻናል ስጦታ ልስጣችሁ? የእኛ ድምቀቶች እስኪ እንቀላቀላቸዉ። እንጠቀማለን እነሱንም አላህ ደረጃቸውን ከፍ ያድርገው ፅናትን ይለግሳቸዉ ይለግሰን አሚን ያረብ! ሸይኽ ሙሀመድ  ዘይን ብን አደም t.me/SheikhMuhammedZainAdam ሸይኽ አወል አቡ ዐማር ከሚሴ t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed ሸይኽ አብዱሶመድ ከላላ t.me/kelelaqiratcenter ኡስታዝ ሳዳት ከማል t.me/SadatKemalAbuMeryem ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር t.me/IbnuMunewor ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጣን t.me/ibnusultan38 ኡስታዝ አቡ ሙስሊም አል_አሩሲይ t.me/AbumuslimAlarsi ኡስታዝ ኸድር አህመድ ከሚሴ t.me/UstazKedirAhmed ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ t.me/Muhammedsirage ኡስታዝ ዐብዱ'ሶመድ ሙ/ኑር t.me/AbdusomedMuhammedNur ኡስታዝ አብዱል_ጀባር ሙ/ኑር t.me/AbdulJebarMNur ኡስታዝ አንዋር ሙ/ኑር t.me/AnwarMNur ኡስታዝ ሑሰይን ዐልይ t.me/husseinali210 ኡስታዝ አቡ ሒዛም አብዱረህማን t.me/durusuabihizam ኡስታዝ ፉአድ ሙሐመድ t.me/fuadorodurus ኡስታዝ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ኡስታዝ ሰዒድ ሙሳ አቡል ቡኻሪ t.me/AbulBukhariSeid ኡስታዝ አቡ ፈዉዛን አብዱ'ሽኩር t.me/abu_fewzan_abdu_shikur ኡስታዝ አህመድ ኑር t.me/abuhureyrahmedresa ኡስታዝ አቡ ረይስ t.me/abu_reyyis_arreyyis ኡስታዝ አብዱሰላም t.me/durusuabdiselam ኡስታዝ አብዱረዛቅ ባጂ t.me/fewaidabdurazaq ኡስታዝ አቡ አዩብ ሙሐመድ t.me/abutoiba ኡስታዝ በህረዲን ከማል t.me/UstazBehredinKemal ኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን t.me/abuUseyminabdurehman ኡስታዝ አቡል_ዐባስ ናስር t.me/Abulabas ኡስታዝ ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ t.me/Muhammedbatii ኡስታዝ ኢብራሂም ኸይረዲን t.me/ibrahim_furii ኡስታዝ ዐብዱል_ዐዚዝ t.me/mumeti_a ወንድም ሙሐመድ አልጃዊ t.me/MOhamedAljawi ወንድም አልዋን አቡ ዑበይዳ t.me/ABUUBEYDAH_ALWAN ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰዒድ t.me/tubaliligurebae ወንድም አቡ ሀፍሷ ሙሀመድ አልይ t.me/tewhidfirst29 ወንድም ፉአድ ነብዋ ዩቱብ t.me/NABAWITUBE ወንድም አቡ ኑህ ኢብኑ ፈድሉ t.me/Darutewhide ወንድም ኑረዲን አል አረቢ t.me/nuredinal_arebi ወንድም አቡ ሀሳን ዐልይ t.me/abu_hassan_aliy_yusuf ወንድም ሙርሰል ሰዒድ t.me/murselseid ወንድም አቡ ማሒር አል_አስሪይ t.me/ibnuidris_teppi ወንድም አቡ ሀፍሷ ይማም t.me/AbuHafsaYimam ወንድም ሙሐመድ ሲራጅ ከሚሴ t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie ወንድም አቡ ሱፍያን ሑሰይን t.me/AbuSufiyan_Albenan ወንድም አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy ወንድም ዐብዱረህማን አማን t.me/abdu_rheman_aman ወንድም አቡ አነስ ጦሃ ጀማል t.me/Abuanus ወንድም አቡ ሱለይማን t.me/Abu_suleyman_dera ወንድም አቡ ዐብዱረሒም t.me/abuabdirehim ወንድም አቡ ዑበይዳ ሰላሁዲን t.me/selahudin_Islamic_knowlages ወንድም አቡ አይመን t.me/tgewid ወንድም አቡል_ዐባስ t.me/Abulabashsen ወንድም አቡ ዒምራን t.me/Abu_lmran_Alaseriy ወንድም አቡ ዐቲካህ t.me/ikhlastube2 ወንድም አቡ ዐኢሻ አወል ካሳዉ t.me/Abuebrahim22322 ወንድም አንሷር ሙሐመድ t.me/sunnahlight8800 ወንድም አቡ ረስላን ከላላ t.me/AbuReslanAsselefy
العلماء هم كواكب الأرض، ዑለማኦች የምድር ኮከቦች ናቸው።
= https://t.me/Deewaselefyya1448.

የጁሙዐ ኹጥባ ርዕስ፦ የሰላም ፀጋ! 🕌ቦታ ደሴ ጅብሪል ጎራ መስጅድ 🎙በ ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

የጁሙዓ ግብዣ! --- ❝ዘረኝነት ጥንብ ናት❞ ባሉት የአላህ ነቢይ ላይ ሰላምና እዝነት ይስፈን። ዘረኝነት ጥንብ ከሆነ በዘሩ የሚኮራም ሆነ የሌላውን ዘር የሚያሳንስ ሁሉ ጥንብ አንሳ ነው ማለት ነው።ከዲኑ ዘሩን አስቀድሞ የሚሞግትና ለዘሩ የበላይነት የሚታገል ሁሉ ለኔ ጥንብ አንሳ ነው። ✍️ ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሀፊዘሁላህ

🎁ተለቀቀ! 📔❞الأَرْبَعُونَ الْبَاجِيَّةُ فِي ذَمِّ التَّعَصُّبِ الْقَبَلِيِّ وَالْحَمِيَّةِ الْجَاهِلِيَّةِ❝ ⚠️ ዘረኝነት እንደ ሰደድ እሳት በተስፋፋበት፣ ይባስ ብሎም ወደ ሃይማኖቱ ተጠግቻለሁ የሚለውን ሳይቀር በተፈተነበት በዚህ አሳሳቢ ወቅት፤ ወንድማችን ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጁ (ባረከሏሁ ፊሂ) ❝ዘረኝነት ጥንብ ናት!❞ ካሉት ከውዱ ነቢያችን (ﷺ) አስተምህሮ ዘረኝነትንና ጎጠኝነትን የሚያወግዙ 41 ሐዲሦችን በማሰባሰብ ይህችን ጠቃሚ ሪሳላ አዘጋጅቶ አበርክቶልናል። 📝جمعَهُ ورتَّبه المفتقرُ إلى عفوِ ربِّهِ: عبد الرزَّاق بن مُحمَّد الباجي (غَفَرَ اللهُ لَهُ وَلِوَالِدَيْهِ) 📝​قَدَّمَ له وراجعهُ: فضيلةُ المُحَدِّثِ الفَقِيهِ يُوسف بن آدم الجروي الأساسي (حفظه الله تعالى) 🔗 t.me/fewaidabdurazaq

ኧረ ኡስታዛችን አቡል ቡሐሪ ሰዒድ ሙሳ ሀፊዘሁላህ ከቻናሉ ርቋል! በሰላሙ ነው?