የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق
رفتن به کانال در Telegram
1 513
مشترکین
-224 ساعت
-67 روز
-4330 روز
در حال بارگذاری دادهها
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+11
در 5 کانالها
سپتامبر '26
+17
در 11 کانالها
Get PRO
اوت '26
+30
در 5 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+25
در 12 کانالها
Get PRO
ژوئن '26
+81
در 23 کانالها
Get PRO
مه '26
+85
در 27 کانالها
Get PRO
آوریل '26
+282
در 32 کانالها
Get PRO
مارس '26
+171
در 46 کانالها
Get PRO
فوریه '26
+260
در 41 کانالها
Get PRO
ژانویه '26
+610
در 56 کانالها
Get PRO
دسامبر '25
+820
در 31 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 19 اکتبر | 0 | |||
| 18 اکتبر | +1 | |||
| 17 اکتبر | 0 | |||
| 16 اکتبر | 0 | |||
| 15 اکتبر | +1 | |||
| 14 اکتبر | +1 | |||
| 13 اکتبر | +3 | |||
| 12 اکتبر | +1 | |||
| 11 اکتبر | 0 | |||
| 10 اکتبر | 0 | |||
| 09 اکتبر | 0 | |||
| 08 اکتبر | 0 | |||
| 07 اکتبر | 0 | |||
| 06 اکتبر | 0 | |||
| 05 اکتبر | 0 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | +1 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
پستهای کانال
Repost from አህመድ ፈንታቢል
አቂቃ ሁለት አመት ወይም ሶስት አመት እስከ አምስት አመት ከዘገየ ይወድቃል(አለማዉጣት ይቻላል ወይስ ግዴታ ማዉጣት አለብኝ?
መልስ
አቂቃ ሱና ነዉ
ዋጅብ አይደለም
አቂቃ ካወጣ አጅር አለዉ
ለተወለደዉም ለልጁም ይጠቅመዋል
ከተወዉ ግዴታ አይደለም
👇👇👇
ተንቢህ
አቂቃ
አቂቃ ማረድ ያለበት አባቱ ነዉ እናቱ ከፈለገች ትችላለች
ወንድ ከሆነ የተወለደዉ 2 በግ(ፍየል
ሴት ከሆነች 1 በግ(ፍየል
የሚታረድበት ቀን በላጩ
በ7ኛ ቀን ካልቻለ በ14ኛዉ ቀን ካልቻለ በ21 ካለቻለ በፈለገዉ ቀን
አቂቃ የታረደዉን ከፊሉን እሱ እና ቤተሰቡ ይበላል
ከፊሉን ጓደኞቹን ያበላል
ከፊሉን ይሶደቃል
ግርዛት
ወንድ ከሆነ በ7ኛዉ ቀን መገረዝ
እንደተወለደ በተወለደዉ ልጅ በቀኝ ጆሮዉ አዛን ማድረግ
ኢቃም የሚለዉ መቃል አለበት ኢቃም የሚለዉ ዶኢፍ ነዉ የሚሉ ኡለሞች አሉ
የልጅ ስም ማዉጣት የአባት ሀቅ ነዉ
ባል እና ሚስት ተመካክረዉ ጡሩ ስም ሊያወጡ ይገባል
👇👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
| 2 | بدون متن... | 136 |
| 3 | ቀልብ የፅድቅም የጥፋትም የእዝ ማዕከል
~
ጀነት ነፍስ በምትጠላቸው ነገሮች ተከባለች፤ ጀሀነም ደግሞ ነፍስ በምትወዳቸው ሸይጧን በሚያስውባቸው አማላይ ነገሮች፡፡ በብዙ ሁኔታዎቻችን ከአረሕማን ይልቅ ለሸይጧን የቀረብን ነን፡፡ ዐይኖቻችን፣ ጆሮዎቻችን፣ እጆቻችን፣ እግሮቻችን፣ እንዲሁም ምላሳችን ለሸይጧናዊ ተልእኮ የሰሉ ናቸው፡፡ ቀላሉን አምላካዊ ክልከላ መታገስ አቅቶን ከባባድ ሸይጧናዊ ልፋት ላይ እንተጋለን፡፡ ሁሉም የሰውነታችን ክፍሎች ለጥፋት ሲተባበሩ፣ አንዳቸው ብቻ ለሚበቁት ኸይር ግን ተባብረውም ይዝላሉ፡፡ ይሄ ሁሉ የሚሆነው እንግዲህ ማዕከሉን “ዋግ” ሲመታው ነው፡፡ ቀልብ በሺርክ፣ በቢድዐ፣ በስሜት፣ ለሙስሊሞች በምታረግዘው ክፋት፣ … ከተበከለች ታማ፣ ታውካ፣ አመርቅዛ ትሞታለች። ታዲያ ቀልብ ስትሞት ሞቷ ለኸይሩ እንጂ ለሸሩማ ኢንኩቤተር ትሆናለች - ክፉ የሸር መፈልፈያ። ብቻ ሂወቷ በኢማን ካልኩሌተር ሲሰላ ያለ ኢማን ሂወት የለምና ሞታለች - የምር ሞት! ከዚያስ? ከዚያማ ቀልብ ተበላሽታ ሌላው ሰውነት ምን ጤና ሊኖረው? የአካል እንቅስቃሴ በሙሉ ደመ-ነፍሳዊ ይሆናል። ተንቀሳቃሽ ሙት! ግድግዳ የተጠጋ እንጨት ሆኖ ሂወት እንዳለው ያስባል፡፡
ከዚህ በኋላ ዐይንም ዐይን ጆሮም ጆሮ አልሆነም፡፡ የሰማያትና የምድር አፈጣጠር፤ የሌሊትና የቀን መተካካት ለሱ ከታክሲዎች መተላፍ፣ ሽንት ቤት ደርሶ ከመመለስ ብዙም ልዩነት የለውም፡፡ ችግሩ ከማዕከሉ ነዋ!
(أَفَلَمۡ یَسِیرُوا۟ فِی ٱلۡأَرۡضِ فَتَكُونَ لَهُمۡ قُلُوبࣱ یَعۡقِلُونَ بِهَاۤ أَوۡ ءَاذَانࣱ یَسۡمَعُونَ بِهَاۖ فَإِنَّهَا لَا تَعۡمَى ٱلۡأَبۡصَـٰرُ وَلَـٰكِن تَعۡمَى ٱلۡقُلُوبُ ٱلَّتِی فِی ٱلصُّدُورِ)
"ለነርሱም በነርሱ የሚያውቁባቸው ልቦች ወይም በነርሱ የሚሰሙባቸው ጆሮዎች ይኖሩዋቸው ዘንድ በምድር ላይ አይሄዱምን እነሆ ዐይኖች አይታወሩም። ግን እነዚያ በደረቶች ውስጥ ያሉት ልቦች ይታወራሉ፡፡" [አልሐጅ፡ 46]
በሌላ በኩል ልብ ከተስተካከለች፣ በኢማን ከተዋበች፣ በተቅዋ ካሸበረቀች መላ ሰውነት ጤና ይኖረዋል፡፡ ፊትም ኑር ይላበሳል፡፡ ዐይኖች በሐራም አይገግሙም፡፡ ጆሮዎች ለሙዚቃ አይቆሙም፡፡ ምላስም የሀሜት ማሽን አትሆንም፡፡ ከውጭ ሙስሊም ያልሆነ ገፅታ እየተስተዋለ ምላስ “ዋናው ልብ ነው” እያለች አታሽቃብጥም፡፡ ማዕከሉ ነቅቶባታላ!
ልብ ስትስተካከል እውነተኛ ማንነት ይገኛል፡፡ ከውስጥም ሙስሊም፣ ከውጭም ሙስሊም! በሐያእ የለሰለሰ፣ በውጭ ገፅታው ያልተኮፈሰ፣ በልቡ የመጠቀ፣ ከእንቶ ፈንቶ የራቀ ልዩ ስብእና! አቡበክር ሲዲቅ ረዲየላሁ ዐንሁ ከሌሎች በተለየ የላቁት በሶላትና በፆማቸው ብዛት አልነበረም፡፡ ይልቁንም ልባቸው ውስጥ በፀደቀ ነገር ነበር። ኢማን! የቀልብ ልዩ ክብር!
ባጭሩ ጥፋታችንም ልማታችንም ከልብ ጋር የተሳሰረ ነው ማለት ነው፡፡ ታዲያ እኔና እርሶ የቱጋ ነን? ሰገነት ወይስ ጫማ ተራ? ነው ወይስ መሀል ሰፋሪ? በሌላ አነጋገር ልባችን ጤነኛ ነው? በሽተኛ ነው? ወይስ ሞቷል? ለካ ይህንንም ለማወቅ ልብ ያስፈልጋል፡፡ "ባለ ልቦናዎቹ እንጂ አይገነዘቡም" አይደል ያለው ኻሊቁ?
አንተ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው ጌታችን ሆይ! ልቦቻችንን ወደ ትእዛዝህ አዙርልን። በዲንህም ላይ አፅናን፡፡ አላሁመ ኣሚን፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ 2001)
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 131 |
| 4 | بدون متن... | 108 |
| 5 | 「𑁍📲አዲስ አፕ | ተለቀቀ 𑁍」
╭─────────
┆ የኡስታዝ አቡ አምር ኑርየ ጎቤ
┆ የተመራረጡ ሙሀደራዎች
╰───────────╯
┌⧿⧿⛉
├✓46 ሙሀደራዎች የያዘ
├✓279MB ብቻ
├╶╶╶
├⎙አሁኑኑ ዳውንሎድ በማድረግ
│ይጠቀሙ!
│
┝ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ
│ተቋዳሽ ይሁኑ!
└───────────
┌╼────────────
┢⎘ ለመሰል ስራዎች ይቀላቀላሉን
┃
┡🖇http://t.me/Yusuf_App1
└╼────────────╯ | 159 |
| 6 | بدون متن... | 286 |
| 7 | Bitnob
Bitnob አፕሊኬሽን ያላችሁ [ቢትኖብ አካውንቱ ላይ ዶላር ያላችሁ] ሰዎች ካላችሁ Inbox አናግሩኝ።
📩 Contact: [ @Ibnu_fentaw ] | 2 673 |
| 8 | بدون متن... | 355 |
| 9 | { يَابُنَيَّ إِنَّهَا إِنْ تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِنْ خَرْدَلٍ فَتَكُنْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ إِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ }
[سُورَةُ لُقْمَانَ: ١٦]
- التفسير :
يا بنيّ، إن السيئة أو الحسنة مهما كانت صغيرة مثل وزن حبة من خَرْدَل وكانت في بطن صخرة لا يطّلع عليها أحد، أو كانت في أي مكان في السماوات أو في الأرض - فإن الله يأتي بها يوم القيامة، فيجازي العبد عليها، إن الله لطيف لا تخفى عليه دقائق الأشياء، خبير بحقائقها وموضعها.
📖 المختصر في تفسير القرآن الكريم
#سلسلة_تدبر_الــقرآن | 358 |
| 10 | 📌 «الصواريخ الرافضية والشجاعة السنية السعودية» | 326 |
| 11 | «ማዕበሉን ታገስ»
----------------
የዋህ መልካም መሆን ቢያስከፍልህ ዋጋ፡
ጥሩነትህ ብቻ ቢሰጥህ ላደጋ፡
ያልፋል ሁሉም ነገር ብቻ ተረጋጋ፡
ህይወትህ በሙሉ እሾህ ቢበዛበት፡
ቀንና ሌሊትህ ሐዘን ቢታይበት፡
ወጥመድ ብቻ ቢሆን አንተ ያለፍክበት፡
ቆም ብለህ አስብ አስተውለህ ተጓዝ፡
በቀላሉ አይለቅም የጠፊዋ አለም ጓዝ፡
እንዳትሞኝ መቼም ተስፋ አትቁራጥ ደርሰህ፡
ስኬትህ ይመጣል አትቀርም አልቅሰህ።
#አስተውል‼️
እነዚያ ምርጦቹ የአሏህ መልዕክተኞች፡
በወህይ የሚመሩት ፍትሀዊ ዳኞች፡
ብዙ ተፈትነው ታግሰው አልፈዋል፡
የአላማ ፅናትን ለኛ አስተምረዋል፡
እንኳን የኔ ቢጤው ባለብዙ ጣጣ፡
ነብይ ተሰቃይቷል ወደኛ ሲመጣ።
ነገ ፀሀይ ወጥቶ በስኬት ለመንገስ፡
እፎይታና ሰላም ደስታን ለመደገስ፡
ዛሬ ምንም ተባል ማዕበሉን ታገስ፡
...ኑር...✍️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi | 281 |
| 12 | ኢስላምን ለህፃናት ማስገንዘብ.aac | 308 |
| 13 | 300_ነጥቦች_ኢስላምን_ለህፃናት_ማስገንዘብ_ከሰላት_አሰጋገድ_ዚክሮች_ጭምር.pdf | 287 |
| 14 | ከእነርሱ ጋር በሆንኩና ታላቅን ድል በተጎናጸፍኩ! አላህ ሆይ! ይህንን ክብር ጻፍልኝ፣ ሃይማኖትህን በመርዳትና የተቀደሱ ቦታዎችህን በመጠበቅ ላይም አሰማራኝ.....
🤲🤲🤲 | 465 |
| 15 | بدون متن... | 401 |
| 16 | بدون متن... | 448 |
| 17 | ♦️እውነተኛ ፍቅር አዛኝ ነው»
-------------------------------
True love may change shape over time, but it will not fail
እውነተኛ ፍቅር በጊዜ ቆይታ ቅርፁንይቀይር ይሆናል እንጂ አይከስምም።
ፍቅር ርቆን አመል ነሳንና ተባላን፡
ተማረዝን ቦታ ሞልቶ ተጠላላን፡
ክፋትን መተው አቅቶን፡
በራሱ ገመድ ያስረናል?
የሸሸነውን ጭለማ፡
ዳግም መጋፈጥ ያምረናል?!
ይህ ጤነኝነት አይደለም
እውነት ነው እኛ ታመናል‼️
ተቆጭ አጥተን ነውጂ፤
ሰውኮ ያስፈልገናል፡
ሙሉ ሰው ስትሆን ጉድለት ያለባቸውን ነገሮች እንዲሞላላቸው ትመኛለህ ።
እንዲሞላላቸው ታደርጋለህ ።
ማረፊያ ያጡትን ማረፊያ ትሰጣለህ ።
ይበሉት ያጡትን ታበላለህ ።
የራስህን አውልቀህ የታረዙትን ታለብሳለህ ። የደከሙትን ትደግፋለህ ።
የወደቁትን ታነሳለህ ........
♦️እየቻልክ ጨክነህብኛል
" ብራብ አላበላኸኝም ?
ብጠማ አላጠጣኸኝም ?
በቤትህ ብመጣ አላስተናገድኸኝም ?
የሚል ሰው ከጎንህ እያለ "በቅርብህ ያለውን ወንድምህን ሳትወድ እኔን #እወድሀለሁ ብትለኝ ? የሚቀርብህን ሳታቀርብ እንዴት የሩቁን ልታቀርብ ትችላለህ ⁉️" የሚል የጥያቄ ምላሽ አሰጥሀለሁ።
«ፍቅር መናገሻው ምላስ ሳይሆን ልብ ሲሆን መፀነሻው ደግሞ ፅሁፍ ሳይሆን ህሌና ነው።»
ፍቅር መስጠት ቦታ እና ጊዜ አይመርጥም ። ፍቅር የትኛውም ጊዜ እና ቦታ ላይ ይሰጣል ። ግን ፍቅርን ለመስጠት በደማቁ የሚሻ ልብ ያስፈልጋል ።
የብዙዎቻችን ልብ ግን የሚቀበል እንጅ ለመስጠት የነቃ አይደለም ።
#ጀግናዬ ወላሒ ንፁህ ልብ ሲኖርህኮ እንደ ግዙፍ ዛፍ ትሆንና ሊያርፉብህ የሚፈልጉ ፍቅር ፈላጊዎች ብዙ ናቸው ።
ወፉም፣
አሞራውም፣
ንስሩም፣
ቁራውም፣
ቢራቢሮውም፣
#ሰውም ...ሁሉም ፍቅር ይሻል እና ወዳንተ ጥላ ለማረፍ ያንዥብባል ።
«የሰላም ምልክት ርግብ ብቻ የምትመስለው ድንቢጥን የጥላቻ ጥላ አድርጎ ይስል ይሆናል»ይህ ትክክል አይደለም የሰላም ምልክት እዝነት ፣መተሳሰብ፣መቻቻል ብሎም ፍቅር ነው።
#ሸይ_ጧኑ ጠንቋይ ከመጠንቆሉ በፊት አላዋቂ ወይም #እድለ_ቢስ አስጠንቋዮች ይመጣሉ ።
ሁሉም ነገር ከመፈፀሙ በፊት ተፈፃሚው እና ፈፃሚው ይገናኛሉ ።
ተፈፃሚው ሲኖር አስፈፃሚው ይኖራል ።
......#አወ አንዳንዴም መርዛም መሆንህ ራስህን እንድታድን ይረዳሀል ስንት ክፉዎች ክፋታቸውን አውቀው ወደ ሐቅ ከትመዋልና ።
.... ብዙዎች ከተፈጠርህበት አላማ ሊያስቱህ ይፈልጋሉ ....እንደት አትበለኝ ዱላ የያዘው ሁሉ ለምርኩዝነት አይጠቀምበትም።
የዚህች አለም ሰው መርዝ ባይኖረው እባብን ገመድ አድርጎ እንጨት ያስርበት ነበር ተጨካክነናልና አሏህ ይመልሰን አሚን።
...N....
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi | 497 |
| 18 | ~ ገራሚ ንግግር!
"ሴት ልጁ ወይም እህቱ ወይም ሚስቱ ተገላልጣ ከቤት ስትወጣ እያየ ዝም የሚል ወንድ ወይ ነውሩን ዝናው ያደረገ በነውር የሚጎራ አሊያ በቤቱ ውስጥ የተሸነፈ ሽንፈተኛ ወይም በቤተሰቡ ክብር የማይጨነቅና የማይቀና ደዩ'ሥ ነው።"
= t.me/Abu_lmran_Alaseriy | 269 |
| 19 | ባለፈው የየመን ስትራቴጂክ የወደብ ከተማ መኻ ስትያዝ ስሟን እንኳ አስተካክሎ መጥራት የማይችለው የሺዐ ፈረስ እንደ ጉድ ሲቦርቅ ነበር። ይሄው መኻ ከተማ በሱኒዮች እጅ ቁጥጥር ስር ውላለች፣ አልሐምዱ ሊላህ አወለን ወኣኺራ። ደግሞ "ሑሢዮች የአሜሪካና የእ$ራኤል መድሃኒት ናቸው" ይላሉ። ሑሢኮ ባበል መንደብን እንደተቆጣጠረ ከሳዑዲ መርከቦች በስተቀር የአሜሪካንና የእ$ራኤልን ጨምሮ የየትኛውንም ሃገር መርከብ እንደማይነኩ በግልፅ ነው የተናገሩት። እስካሁን በሑሢ ጥቃት የሞተ አንድ አሜሪካዊ፣ አንድ እ$ራኤላዊ የለም። ይልቁንም የየመን ሱኒዮችን ነው የፈጀው። የየመን መስጂዶችን ነው ያጠቃው።
ይሄው በአህለ ሱና መስጂዶች ላይ የሚያደርሱትን ተመልከቱ። እነዚህ ዐቂዳቸውን የሸጡ የሺዐ ፈረሶች ግን የሶሐባ መሰደብ አይገርማቸው፣ የመስጂዶች መደፈር አያማቸው። እንዲሁ ከነፈሰው ጋር መንፈስ ነው መታወቂያቸው። ደግሞ "ሳዑዲም ውስጥ ሶሐባ የሚሳደቡ ሺዐዎች አሉ" ይላሉ። አዎ ሺ0ዎች አሉ። እስኪ ሑሢዮች እንደሚያደርጉት ባደባባይ ይሳደቡና ተመልከቷቸው። አንጠልጥለው ነው የእጃቸውን የሚሰጧቸው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 250 |
| 20 | የየመን ሑሢ ሺዐዎች ባበል መንደብን እና ዙባብን ለቀው ሸሽተዋል። በየቦታው እየተንጠባጠቡ ነው። በሑሢ መስፋፋት ሲቦርቁ የነበሩ ኢስላማዊ ዐቂዳ የማይገዳቸው የሺዐ ፈረሶች ዜናውን ላይነግሯችሁ ይችላሉ ብዬ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 229 |
