es
Feedback
Ethiopian Public Service University

Ethiopian Public Service University

Ir al canal en Telegram

ፐብሊክ አገልግሎት ልህቀት በተግባር ተኮር እውቀት

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Ethiopian Public Service University

El canal Ethiopian Public Service University (@epsutelegram) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 12 737 suscriptores, ocupando la posición 15 736 en la categoría Educación y el puesto 2 645 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 12 737 suscriptores.

Según los últimos datos del 13 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de 112, y en las últimas 24 horas de 2, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 34.81%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 15.93% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 4 434 visualizaciones. En el primer día suele acumular 2 029 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 30.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
ፐብሊክ አገልግሎት ልህቀት በተግባር ተኮር እውቀት

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 14 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Educación.

12 737
Suscriptores
+224 horas
+217 días
+11230 días
Archivo de publicaciones
ቀን ጥቅምት 6/2018 ዓ/ም ማስታወቂያ ለአዲስ ተመዝጋቢዎች ለዩኒቨርሲቲያችን አዲስ ተመዝጋቢዎች በሙሉ ቅዳሜ ጥቅምት 8/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ስለዩኒቨርሲቲው እና ስለሚሰጣችሁ አገልግሎት ገለጻ (Orientation) ስለሚሰጥ ሁላችሁም እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ዩኒቨርሲቲው

2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ጥቅምት 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም ከ (መርካቶ) ፣ ከቃሊቲ መናኻሪ
2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ፐብሊክ ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ በቅድመ ምረቃ መርሀ-ግብር በትምህርት ሚኒስቴር ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ ጥቅምት 6 እና 7 ቀን 2018 ዓ.ም  ከ (መርካቶ) ፣ ከቃሊቲ መናኻሪያ፣ ከአየር ጤና መናኸሪያ፣ከአስኮ  እና  ከላምበረት መናኻሪያ  ባሉ ቦታዎች  እናንተን ለመቀበል አውቶብሶችን አዘጋጅተን የምንጠብቃችሁ  መሆኑን  ከወዲሁ እናሳስባለን፡

photo content

Official Announcement: Effective immediately, the Ethiopian Civil Service University will operate under its new name: Ethiopian Public Service University (EPSU). Our updated name better encompasses our mission to serve the broader public sector. This change reflects our expanded focus on comprehensive public service education, research, and our new innovation center. We are also excited to announce a new mission of accepting students directly from grade 12. We look forward to continuing our service and academic distinction under this new identity. Stay tuned for more updates!

የኢሲሰዩ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም የፊርማ ስነሥርዓት አካሄደ --------------------- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ እና የኢ
የኢሲሰዩ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም የፊርማ ስነሥርዓት አካሄደ --------------------- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ንጉሥ ታደሰ እና የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ተመስገን ቡርቃ በትምህርት ሚኒስቴር በተዘጋጀዉ በቁልፍ ተግባራት የአፈጻጸም አመላካቾች / Key Performance Indicators/ ስምምነት መስከረም 30 ቀን 2018ዓ.ም ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉ 47 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የቦርድ ሰብሳቢዎች እና የዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንቶች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆነ ስምምነቱም በዋናነት በትምህርት ዘርፉ በተከናወኑ የሪፎርም ስራዎች መጠነ ሰፊ ለውጥ መመዝገቡን እና የዚህን ቀጣይነት ማረጋገጥ ፣በተለይ ዲጂታላይዜሽንን በማስፋፋት ረገድ በርካታ ተግባራት መከናወን እንደለበት ያመላከተ ሲሆን በቀጣይም የትምህርትን ጥራት፣ ተደራሽነትና አካታችነትን በማሳደግ የትምህር ስርአት ማዘመን የሁሉም ድርሻ እንደሆነ ተመላክቷል፡፡የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮችም ይህን ስምምነት በልዩ ሁኔታ ትኩረት በመስጠት በቁርጠኝነት ለአፈጻጸሙ ድርሻቸዉን እንዲወጡ ጥሪ ተላልፏል፡፡

photo content

photo content

በ2018 የትምህርት ዘመን በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ መማር የሚፈልጉ በመንግስት መስሪያ ቤቶች የሚሰሩ አመልካቾችን ይመለከታል፡፡ ለበለጠ መረጃ http://www.ecsu.edu.et/download/file/fid/7339

photo content

photo content

ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝቦች!! በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምረቃ እንኳን ደስ አለን!