es
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Assaye Derbie

El canal Assaye Derbie (@asayede) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 345 suscriptores, ocupando la posición 2 649 en la categoría Bloques y el puesto 2 354 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 345 suscriptores.

Según los últimos datos del 24 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -112, y en las últimas 24 horas de -7, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 39.43%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 12.21% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 656 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 752 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 33.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 25 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Bloques.

14 345
Suscriptores
-724 horas
-387 días
-11230 días
Archivo de publicaciones
photo content

photo content
+1

መድረክ ላይ በወጣ ቁጥር ለአማራ ያለውን ጥላቻ መደበቅ የሚሳነውና "የአማራ ሸኔ" የሚል ታርጋ ሲለጥፍ የተሰማው ሰውዬ ከህው*ሓት ጋር ተቧድኖ አማራ ክልልን የሚወርበት ቀን ሩቅ አይሆንም።
መድረክ ላይ በወጣ ቁጥር ለአማራ ያለውን ጥላቻ መደበቅ የሚሳነውና "የአማራ ሸኔ" የሚል ታርጋ ሲለጥፍ የተሰማው ሰውዬ ከህው*ሓት ጋር ተቧድኖ አማራ ክልልን የሚወርበት ቀን ሩቅ አይሆንም።

በገጠሩ አካባቢ የሚኖረው ማሕበረሰብ በችግሮቹ ዙሪያ መምከርና የመፍትሔ ሐሳቦችን መቀመር ሲፈልግ ከጠራራ ጸሐይ የሚታደግ ጠለስ ወይንም ጥላ (ታዛ) ያለው ስፍራ ፈልጎ እንዲሰበሰብ ሁሉ ጠለስ ቲዩብም የተለያዩ ሒሶችን እና መወድሶችን የያዙ፣ የአገራችንን ፖለቲካዊ፣ ኦኮኖሚያዊና ማሕበራዊ ጉዳዮችን በኪናዊ መንገድ የሚያዋዙ፣ በእውነታና በሐቅ ባላዎች ላይ የተመረኮዙ፣ እንዲሁም ሰናይ ክንውኖችን ሲያወድሱ፣ እኩይ ድርጊቶችን የሚያሔሱ ዝግጅቶች የሚቀርቡበት ፕሮግራም ነው፡፡ ስለሆነም ጠለስ ቲዩብን Subscribe በማድረግ ጠለሳችንን ያደምቁልን ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ፡፡

photo content
+3

ቁንጣን በሚያስደስተው ሆድ ፈንታ የወገን ጥቃት የሚንገበግበው ልብ ይዘው የተፈጠሩ 'ጀግና ልጆቹ' ትግል በጀመሩ ማግስት ከጉያው እየታደኑ ወደ ወሕኒ እና ወደ መቃብር ሲወርዱ፣ አድፍጦ የሚመለከት ማሕ
+1
ቁንጣን በሚያስደስተው ሆድ ፈንታ የወገን ጥቃት የሚንገበግበው ልብ ይዘው የተፈጠሩ 'ጀግና ልጆቹ' ትግል በጀመሩ ማግስት ከጉያው እየታደኑ ወደ ወሕኒ እና ወደ መቃብር ሲወርዱ፣ አድፍጦ የሚመለከት ማሕበረሰብ፣ በመከራው ወቅት የሚያወርደው እንባና ደም ክንፍ ያለው መልዓክ እስኪያወርድለት ድረስ የሕልውና አደጋውን ጸጋው አድርጎ መቅበዝበዝ ግዴታው ነው። አሳዬ ደርቤ

የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የብልጽግና አካሄድና ፖለቲካ ቀድሞ የገባው ይህ ሐቀኛ ፖለቲከኛ ከጨዋታ ሜዳው ላይ ከተሰወረ ወራቶች ተቆጠሩ። እናም እገታውን የፈጸመው መንፈስ እስክንድርን ለቅቆ የጃንጥራርን ደ
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ የብልጽግና አካሄድና ፖለቲካ ቀድሞ የገባው ይህ ሐቀኛ ፖለቲከኛ ከጨዋታ ሜዳው ላይ ከተሰወረ ወራቶች ተቆጠሩ። እናም እገታውን የፈጸመው መንፈስ እስክንድርን ለቅቆ የጃንጥራርን ደብዛ እንዲያጠፋልን እንጠይቃለን።

በልተው የማይጠግቡ፣ ቀምተውና ዘርፈው የማይረኩ፣ ገድለውና አውድመው የማያበቁ፣ ጠይቀው የማያባሩ... አረመኔዎች ሥልጣን ከያዙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር እረፍት ማድረግ እርም ሆነ።
በልተው የማይጠግቡ፣ ቀምተውና ዘርፈው የማይረኩ፣ ገድለውና አውድመው የማያበቁ፣ ጠይቀው የማያባሩ... አረመኔዎች ሥልጣን ከያዙ በኋላ ከኢትዮጵያ ሰማይ ስር እረፍት ማድረግ እርም ሆነ።

ለአገር እና ለፍትሕ የሚጨነቁ ሰዎች ወደሚሰባሰቡበት ጠባብ እስር ቤት ተመልሷል።
ለአገር እና ለፍትሕ የሚጨነቁ ሰዎች ወደሚሰባሰቡበት ጠባብ እስር ቤት ተመልሷል።

በመልካም ወጣት ሥም የድሃ ቤት ከማፍረስ አልፎ በሃይማኖት ግጭት የወጣቶችን ደም ለማፋሰስ ቆርጦ የተነሳ እኩይ ሰው!ለነገሩ እነ ሙዓዘ ጥበባትን ያፈራች ቤተክርስቲያን ከዚህ የተሻለ እጣ ሊኖራት አይች
በመልካም ወጣት ሥም የድሃ ቤት ከማፍረስ አልፎ በሃይማኖት ግጭት የወጣቶችን ደም ለማፋሰስ ቆርጦ የተነሳ እኩይ ሰው!ለነገሩ እነ ሙዓዘ ጥበባትን ያፈራች ቤተክርስቲያን ከዚህ የተሻለ እጣ ሊኖራት አይችልም።

ከአንድ ወር በፊት ከመስከረም አበራ ጋር ቡና እየጠጣሁ "ሞት እና ስደት ለተፈረደበት ወገንሽ ጠበቃ ሆነሽ የምታደርጊው ሙግት እስራት አምጥቶ ከሕጻን ልጅሽ እንዳይነጥልሽ..." በማለት ስጋቴን ስገልጽ
ከአንድ ወር በፊት ከመስከረም አበራ ጋር ቡና እየጠጣሁ "ሞት እና ስደት ለተፈረደበት ወገንሽ ጠበቃ ሆነሽ የምታደርጊው ሙግት እስራት አምጥቶ ከሕጻን ልጅሽ እንዳይነጥልሽ..." በማለት ስጋቴን ስገልጽላት መስኪ የሰጠችኝ መልስ ... 👇 "አድጎ መራመድ ሲጀምር፥ እናት አገር የማይኖረው፣ የዜግነት ክብር እና የነፃነት አየር የሚጠማው ሕፃን ልጅ ከመኝታ ቤቴ ውስጥ ታቅፌ ጡት እያጠባሁ የወደፊት እጣ-ፈንታውን እና ባርነቱን ከማሰላሰል ይልቅ ፥ ለወለደኝ ወገንም ሆነ ለወለድኩት ሕጻን እኩልነት እና ነጻነት የማደርገው ትግል ሥጋት የፈጠረባቸው ቡከኖች የሚበይኑትን እስራትና ቅጣት ተቀብዬ ያለ እናት እና ያለ ጡት ያድግ ዘንድ የፈረዱበትን ልጄን ማሰብ የተሻለ ምቾት ይፈጥርብኛል" የሚል ነበረ። አከብርሻለሁ ውዷ እኅቴ!!

የታፋኙ ማስታወሻ😆 ▬▬▬▬▬▬ ልፋቴ በሞት እስኪጠናቀቅ ድረስ ላለፉት ሃያ ቀናት የመድሃኒት ማዘዣ አንጠልጥዬ ሆስፒታል ለሆስፒታል ስንከራተት ነበር። በዚህም የተነሳ፥ ይሄ እንኩቶ ሥርዓት የሚፈጽመው
የታፋኙ ማስታወሻ😆 ▬▬▬▬▬▬ ልፋቴ በሞት እስኪጠናቀቅ ድረስ ላለፉት ሃያ ቀናት የመድሃኒት ማዘዣ አንጠልጥዬ ሆስፒታል ለሆስፒታል ስንከራተት ነበር። በዚህም የተነሳ፥ ይሄ እንኩቶ ሥርዓት የሚፈጽመውን የሕፃን ጨዋታ የምቃወምበት በቂ ጊዜ አላገኘሁም ነበር። እንዲያም ሆኖ ታዲያ ኦነግ መራሹ ሥርዓት "አሳዬ ደርቤ የአዲስ አበባ ተማሪዎችን አመጽ ሲያቀነባብር ነበር" በማለት ከእነ ስንታየሁ ቸኮል፣ መስከረም አበራ፣ መዓዛ መሐመድ፣ ዶክተር ቴዎድሮስና ዘሪሁን ገሰሰ ጋር የእስር ማዘዣ እንዳወጣብኝ ሰማሁ። እናም መረጃው እውነት ሆኖ ይሄ እንኩቶ ፓርቲ ሙሥና እና የዜጎች ደም ባጨቀየው መዳፉ ለሁለተኛ ጊዜ ሳያፍነኝ በፊት ጀግኖቹን እያስበላ ቂጣውን ለሚያላምጠው ከንቱ ፍጥረት "የታሠሩ ልሳኖችህን ማስፈታት ቢሳንህ እንኳን እስር ቤት ሄደህ ጠይቃቸው" ማለት እሻለሁ። በተረፈ በሕይወት እስካለሁ ድረስ ይሄንን አስነዋሪ ሥርዓት መታገሌን አጠናክሬ የምቀጥል መሆኔን እገልጻለሁ። ዝንታለም አማራ!!

የእኅቴ ኀዘን ላይ ብሆንም፤ የኦሮሞ አመራሮች፣ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች በሚፈጽሙት አገር የማተራመስ መርሐ ግብር አማራዎችን እና የአዲስ አበባ ልጆችን ማሰር ልክ አይደለም እላለሁ። የአዳነች አቤ
የእኅቴ ኀዘን ላይ ብሆንም፤ የኦሮሞ አመራሮች፣ ፖለቲከኞች እና አክቲቪስቶች በሚፈጽሙት አገር የማተራመስ መርሐ ግብር አማራዎችን እና የአዲስ አበባ ልጆችን ማሰር ልክ አይደለም እላለሁ። የአዳነች አቤቤ ካቢኔ ከሕፃናት ጋር በሚያደርገው ግብግብ እነ መስከረም አበራን እና ናትናኤል ያለምዘውድን እያፈኑ ከእስር ቤት መጎድጎድ እጅግ አስነዋሪ ወንጀል ነው እላለሁ።

የሆነ ነገር በጻፍኩ ቁጥር "እባክህ እነዚህ አረመኔዎች እንዳይገድሉህ..." እያለች የምትጨቀጭቀኝን ታላቅ እኅቴን አፈር አለበስኳት። ነፍስሽን ይማረው እኅታለም!!
የሆነ ነገር በጻፍኩ ቁጥር "እባክህ እነዚህ አረመኔዎች እንዳይገድሉህ..." እያለች የምትጨቀጭቀኝን ታላቅ እኅቴን አፈር አለበስኳት። ነፍስሽን ይማረው እኅታለም!!

የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ማድረግ የተፈቀደለት ውርንጭላ...!! የሚገርመው ነገር ለሚዲያዎች እውቅና ለመስጠት አንድ ዓመት የሚፈጅበት የመገናኛ ብዙሐን ባለሥልጣን፤ ይህ ጥጃ ጥላቻውን ለሚያዝረበርብበት ሚ
የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ማድረግ የተፈቀደለት ውርንጭላ...!! የሚገርመው ነገር ለሚዲያዎች እውቅና ለመስጠት አንድ ዓመት የሚፈጅበት የመገናኛ ብዙሐን ባለሥልጣን፤ ይህ ጥጃ ጥላቻውን ለሚያዝረበርብበት ሚዲያ እውቅና የሰጠው በአንድ ሳምንት ውስጥ መሆኑ ነው።

ከትናንት ወዲያ ማታ ገጀራ የያዙ ወጣቶችን እና ልዩ ሃይሎችን የጫነ 30 መኪና ወደ አንገር ጉትን መጠጋት ጀምሮ ነበር። የእናንተ ጩኸትና እሪታ ግን በዚህ የጥፋት ኃይል ፈንታ መከላከያን ማስገባት ች
ከትናንት ወዲያ ማታ ገጀራ የያዙ ወጣቶችን እና ልዩ ሃይሎችን የጫነ 30 መኪና ወደ አንገር ጉትን መጠጋት ጀምሮ ነበር። የእናንተ ጩኸትና እሪታ ግን በዚህ የጥፋት ኃይል ፈንታ መከላከያን ማስገባት ችሏል።👏

ሕዝቡ ይሄን ሥርዓት ማሽቀንጠር አለበት" የሚል ትዕዛዝ ከማስተላለፍህ በፊት የብልጽግና አባል ተብለው ወርሐዊ ክፍያ ከሚከፍሉትና ፓርቲውን ከተሸከሙት 4 ሚሊዮን አማራዎች መሀከል አንዱ አለመሆንህን አ
ሕዝቡ ይሄን ሥርዓት ማሽቀንጠር አለበት" የሚል ትዕዛዝ ከማስተላለፍህ በፊት የብልጽግና አባል ተብለው ወርሐዊ ክፍያ ከሚከፍሉትና ፓርቲውን ከተሸከሙት 4 ሚሊዮን አማራዎች መሀከል አንዱ አለመሆንህን አረጋግጥ!

በንጹሐን እንባ የተለኮሰው የሳቅህ እድሜ ሲገመት ለአረመኔዎች አሳልፈህ ከሰጠኸው ሕዝብ የለቅሶ ዘመን አይረዝምም። እናም... በብዙዎች ሳግ የብቻህን ሳቅ እንደፈጠርክ ሁሉ፤ እንደ በረከት ስምዖን ለብ
በንጹሐን እንባ የተለኮሰው የሳቅህ እድሜ ሲገመት ለአረመኔዎች አሳልፈህ ከሰጠኸው ሕዝብ የለቅሶ ዘመን አይረዝምም። እናም... በብዙዎች ሳግ የብቻህን ሳቅ እንደፈጠርክ ሁሉ፤ እንደ በረከት ስምዖን ለብቻህ የምታዝንበት ረዥም የትካዜ ወቅት ከፊትህ አለ። በመሆኑም የእንባህ ዘመን ከመድረሱ በፊት የጎዳና ተዳዳሪውን ፓርቲ ማሕተም ለባለቤቱ አስረክበህ መሐረብ ግዛ።

የሕፃናት አስከሬን አቃጥለው ሰልፊ ከሚነሱ ጉዶች ጋር አገር መጋራት ቀርቶ ሰው በሚል የወል ሥም መጠራት በጣም ይቀፍፋል
+1
የሕፃናት አስከሬን አቃጥለው ሰልፊ ከሚነሱ ጉዶች ጋር አገር መጋራት ቀርቶ ሰው በሚል የወል ሥም መጠራት በጣም ይቀፍፋል