es
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Ir al canal en Telegram

📈 Análisis del canal de Telegram Assaye Derbie

El canal Assaye Derbie (@asayede) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 14 380 suscriptores, ocupando la posición 2 650 en la categoría Bloques y el puesto 2 348 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 14 380 suscriptores.

Según los últimos datos del 17 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -168, y en las últimas 24 horas de -1, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 37.47%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 12.11% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 5 389 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 742 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 32.

📝 Descripción y política de contenido

No se ha proporcionado la descripción del canal.

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 18 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Bloques.

14 380
Suscriptores
-124 horas
-157 días
-16830 días
Archivo de publicaciones
አካውንት በማዘጋት የሚቆም ትግል የለም

ዛሬ የተማረኩ ወራሪዎች
+1
ዛሬ የተማረኩ ወራሪዎች

FB_IMG_1760386531748.jpg1.42 KB

በግዳጅ የዘመተው ሠራዊት እየፈረሰ ስላስቸገረ የኦሮሞ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻ፣ ሼኔ፣ ጋቼና ሲርና፣ አባ ቶርቤ ... የመከላከያ ሚሊታሪ ለብሰው አማራን መውረራቸው ታውቋል።

የአፋሕድ የዘመቻ ውሎ ላይ የተለመዱ ሐረጎች👇 👉"የከበብን ጠላት ለብልበን ወደመጣበት መልሰነዋል።" 👉"ቀጥቅጠን አባረነዋል።" 👉"አይቀጡ ቅጣት ቀጥተነዋል።" 👉"የተፈጠረበትን ቀን አስረግመነዋል።" ከዚህ ባለፈ ግን እንደ አፋብኃ በፎቶና በቪዲዮ የተደገፈ የምርኮ እና የድም&ሰሳ ዜና ያመጣል ብለህ እንዳትጠብቅ። 😂

የዐቢይ አሕመድ ወታደር ጭካኔ እና የግፍ ግፍ

አቶ ልደቱ አያሌው እና ግርማ ሰይፉ አሳዬ ደርቤ❗️ ልደቱ👉ዐቢይ ሥልጣን ልስጥህ ብሎ ሲጠይቀው "አገዛዙ አይመጥነኝም" በማለት የመለሰ፤ ግርማ👉የመናፈሻ ልማት ኃላፊ በመደረጉ የስኬት ጫፍ ላይ የደ
አቶ ልደቱ አያሌው እና ግርማ ሰይፉ አሳዬ ደርቤ❗️ ልደቱ👉ዐቢይ ሥልጣን ልስጥህ ብሎ ሲጠይቀው "አገዛዙ አይመጥነኝም" በማለት የመለሰ፤ ግርማ👉የመናፈሻ ልማት ኃላፊ በመደረጉ የስኬት ጫፍ ላይ የደረሰ ብሎም የፖለቲካ ትግሉን የጨረሰ፤ ልደቱ👉የሐሳብ ፖለቲካ በማራመድ ብቻ ለአመታት ለፍቶ ካገኘው ጥሪቱ ጋር ቤቱን የተወረሰ፤ ግርማ👉 አገዛዙ የሰጠውን ኮንዶሚንየም እንደ ትልቅ ነገር ቆጥሮ ለጥቅሙ ያጎነበሰ፤ ልደቱ👉 ለአገርና ለሕዝብ የሚታገል፤ ግርማ👉ፖለቲካውን ተጠቅሞ ኑሮውን ለመለወጥ ደፋ ቀና የሚል፤ ልደቱ👉 የሰላ ብዕር፣ የተባ አንደበት፣ ፈጣን ጭንቅላትና የሚገርም ጽናት የተሰጠው፤ ግርማ👉ጉል-ድፍ ምላስ፣ ፊደል የሚገድፍ ጣት፣ አጎንባሽ ጭንቅላት የተቸረው፤ ልደቱ👉 ባለው ሀብት ዘና ብሎ መኖር ሲችል በግጭት የተሞላው የኢትዮጵያ ፖለቲካ የግል ኑሮውን የቀማው፤ ግርማ 👉ሆዱ ከሞላ የአገርና ሕዝብ ጉዳይ ግድ የማይሰጠው ብሎም ዓለም አስር ሆና የምትታየው፤ ልደቱ👉የኢትዮጵያን ፖለቲካ የማሰልጠን እና የማሻሻል ሕልም ያለው፤ ግርማ👉በዘቀጠ ፖለቲካ ውስጥ እራሱን የማሻሻልና ክብ ሰውነቱን የበለጠ የማድቦልቦል ፍላጎት ያለው፤ ልደቱ👉 የፖለቲካ ኮሬክትነስ የሚያስጨንቀው፤ ግርማ👉 ኪሱን ማድለብ የሚችል አካል ውዳቂ አስተሳሰቡን አሸክሞ የፓርቲው ካድሬ የሚያደርገው፤ (እንደ አማራ ብሔርተኛ አቶ ልደቱ ጋር የማልስማማባቸው ነጥቦችና አካሄዶች ቢኖሩኝም በሌላ አንግል ግን ለአቶ ልደቱና ግርማ ሰይፉ ያለኝ አተያይ ይሄንን ይመስላል።)