ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚
Ir al canal en Telegram
ይህ የኖህቶኤል ሀሳቦች የሚንፀባረቁበት ቻናል ነው። በማንበብ ብቁ እና ጤናማ እውቀት ያላቸውን ትውልድ እናፍራ! @noahtoael for anything https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea I blog about marketing and sales Buy ads: https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea
Mostrar más3 377
Suscriptores
-1024 horas
-37 días
+7030 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26sep '26
septiembre '26
+127
en 2 canales
agosto '26
+122
en 2 canales
Get PRO
julio '26
+139
en 4 canales
Get PRO
junio '26
+117
en 1 canales
Get PRO
mayo '26
+122
en 2 canales
Get PRO
abril '26
+89
en 1 canales
Get PRO
marzo '26
+52
en 2 canales
Get PRO
febrero '26
+51
en 1 canales
Get PRO
enero '26
+58
en 3 canales
Get PRO
diciembre '25
+58
en 2 canales
Get PRO
noviembre '25
+67
en 1 canales
Get PRO
octubre '25
+50
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+58
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+49
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+67
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+69
en 1 canales
Get PRO
mayo '25
+69
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+88
en 1 canales
Get PRO
marzo '25
+81
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+93
en 2 canales
Get PRO
enero '25
+159
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+200
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+186
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+148
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+116
en 2 canales
Get PRO
agosto '24
+81
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+26
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+22
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+27
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+36
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+84
en 5 canales
Get PRO
febrero '24
+72
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+129
en 3 canales
Get PRO
diciembre '23
+16
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+14
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+18
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+14
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+15
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+21
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+28
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+26
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+18
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+23
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+15
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+63
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+123
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+94
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+29
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+39
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+41
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+57
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+57
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+59
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+77
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+73
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+57
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+145
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+82
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+98
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+227
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+206
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+101
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+93
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+103
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+190
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+544
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+100
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+170
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+381
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+2 881
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 29 septiembre | +2 | |||
| 28 septiembre | +1 | |||
| 27 septiembre | +2 | |||
| 26 septiembre | +7 | |||
| 25 septiembre | +6 | |||
| 24 septiembre | +3 | |||
| 23 septiembre | +2 | |||
| 22 septiembre | +3 | |||
| 21 septiembre | +5 | |||
| 20 septiembre | +4 | |||
| 19 septiembre | +2 | |||
| 18 septiembre | +6 | |||
| 17 septiembre | +2 | |||
| 16 septiembre | +7 | |||
| 15 septiembre | +2 | |||
| 14 septiembre | +3 | |||
| 13 septiembre | +2 | |||
| 12 septiembre | +8 | |||
| 11 septiembre | +3 | |||
| 10 septiembre | +6 | |||
| 09 septiembre | +6 | |||
| 08 septiembre | +7 | |||
| 07 septiembre | +8 | |||
| 06 septiembre | +5 | |||
| 05 septiembre | +5 | |||
| 04 septiembre | +4 | |||
| 03 septiembre | +6 | |||
| 02 septiembre | +7 | |||
| 01 septiembre | +3 |
Publicaciones del Canal
ሄራን -9-
•••ጭካኔ የሚመነጨው ከየትኛው የሰውነታችን ክፍል ነው?ፍቅርስ?ቀናነትስ የሚጠነሰሰው ምናችን ውስጥ ነው?ሰዎች ሲወለዱ ንፁህ ናቸው።ታድያ ሲያድጉ ክፉ ወይም ደግ የሚሆኑት ከየት ተምረውት ነው?በእርግጥ የሁላችንም የመጀመሪያ መምህራኖቻችን ወላጆቻችን ናቸው።ከእነሱ የምንወርሰው በርካታ ነገር መኖሩ እሙን ነው።በተቃራኒው ደግሞ ከመጥፎ ቤተሰብ ጥሩ ከጥሩ ቤተሰብ መጥፎ መፈጠሩም የተለመደ ነው•••
•••እኔም ስልኩን ይዤልሽ እመጣለሁ ባልኳት ማግስት ጨካኝ ሆንኩ።ራስወዳድነት አጠቃኝና ቀርቼባት ስለ እኔ እንድታስብ ላደርጋት ፈለግኩ።ስለዚህም ተኝቼ እኩለ ቀን ድረስ አረፈድኩ።ምሳ ሰአት ሲደርስ ግን ጭካኔየ ቅጥ ማጣቱ ተሰማኝ።ከመኝታየ ተነስቼ በቀጥታ ወደ ቤቷ አመራሁ።ስደርስ ረከቦት ስር የሚቀመጥ የእጅ ስራ ይዛ ስትወጣ አገኘኋት•••
"ወዴት ነው?"
እየጠበቅኩህ ነበር።አርፍደሃል ስለዚህ እነዚህን ልሸጥ እየወጣሁ ነው"
•••ቅር ብሏታል።ተከፍታለች።በሀዘን ውስጥ ሆና አየችኝ።ያመጣሁላትን ስልክ አቀበልኳት።በቸልተኝነት ተቀበለችኝና•••
"እስከምመለስ እዚሁ ትጠብቀኛለህ?"
"አትሂጂ!"
"ምን እበላለሁ?"
እንዳዘንሽብኝ አውቃለሁ።በጣም ስላረፈድኩብሽም ይቅርታ።አሁን ስልክሽን አብሪውና አብረን እንውጣ።እነሱን ነገ ትሸጫቸዋለሽ"
•••ቅሬታዋ በአንዴ ተገፎ ወደ ቀድሞ ሁኔታዋ ተመለሰች።እቃዎቹን አስገባች።ተያይዘን ወደተለመደው ቦታ ስናመራ•••
"አናደኸኝ ነበር።ከቤት እንዳልወጣ ያስጠነቀቅከኝ ራስህ ነህ።መጥተህ እንዳታጣኝ ብዬ ትእዛዝህን አከበርኩ።ስትቀር ከፋኝ"
"ይቅርታ ብየሽ የለ?"
"ሚስትህ ናት ያዘገየችህ?"
"ሚስት እንደሌለኝ ነግሬሽ ነበርኮ"
"አላመንኩህማ!"
"ቁጥርሽን መውሰድ እችላለሁ?"
"ከባሌ ጋር ስሆን መደወል ግን አይቻልም" እየቀለደች መሆኑ ገብቶኛል።
"ቀሪ ታሪክሽን ቀጥይልኛ?"
"ቁርስ ሳልበላ ነው ስጠብቅህ የዋልኩት።በአጭሩ ሆዴ ባዶ ሆኖ አቅም አንሶኛል"
***
•••ከሰዓት በኋላ የለመደችውን ገዛዝተን ቤቷ ተመለስን።ታሪኳን ቀጠለች•••
"ከመምህሩ ባሌ ጋር አንድ አመት በጥሩ እንክብካቤ ሰራተኛ ተቀጥሮልኝ እየኖርኩኝ ያለፈ ታሪኬን በረሳሁበት ሰአት ስህተት ሰራሁ።ሲያቀብጠኝ አረብ ሃገር የሄደውን ፍቅረኛየን ፈለግኩትና አገኘሁት።ድጋሚ ስላገኘኝ ተደሰተ።ስልኬን ተቀብሎ ደወለልኝ።ድሬዳዋ ተመልሶ ነበር።ነገር ተበላሸ።ባሌ ስራ ሲሆን ቀን ቀን ማውራት ጀመርን።ማግባቴን ብነግረውም እሱ ወደ ኋላ ሊመልሰኝ ፈለገ።ሊያግባባኝ ጣረ።በድየሻለሁ አለኝ።በጣም መቀጣቱን ነገረኝ።ረስቼሽ አላውቅም አለኝ።ፍቅሩ በነበረበት እንዳለ ሊያሳምነኝ ሞከረ።ሴት አይደለሁ?በመጨረሻ በቃላቶቹ ልቤ ቀለጠች የበፊቱ ነገር ውል አለብኝ።ይሄኛውን ባሌን ችላ ብየ ወደዛኛው አዘነበልኩ።
ከዛ አዲስ አበባ ሳይነግረኝ መጣ።ላግኝሽ አለኝ።አገኘሁት።ሳገኘው የተሰማኝን ስሜት በቃላት ልገልፅልህ አልችልም።ረጅም ሰአት ተቃቅፈን ተላቀስን።ወደ ቤቴ ስመለስ ቤቴ ደበረኝ።ባሌን መጥላት ጀመርኩ። ስንተኛ የማስበው ያኛውን ሆነ።አጣብቂኝ ውስጥ ገባሁ።ከዛኛው ጋር አብሬ ለመሆን ተነሳሳሁ።ባሌን ለመለያየት እንደምፈልግ ነገርኩት።ሳይበድለኝ፣ሳያስከፋኝ በክህደት ጎድቼው ወደ ድሮ ፍቅረኛየ ተመለስኩ።
ሌላ ህይወት ተጀመረ።በተገናኘን ሰሞን ካሳ በሚመስል መልኩ አነገሰኝ።እየሰነበተ ሲሄድ ግን ሰይጣናዊ ማንነቱ ተገለጠ።ለበቀል ነበር አመጣጡ።አጉል ሊያረገኝ ነበር አመጣጡ።አንድ ቀን ሰክሮ•••"
ይቀጥላል•••
ዮሓቶኤል!
| 2 | ሄራን -9-
•••ጭካኔ የሚመነጨው ከየትኛው የሰውነታችን ክፍል ነው?ፍቅርስ?ቀናነትስ የሚጠነሰሰው ምናችን ውስጥ ነው?ሰዎች ሲወለዱ ንፁህ ናቸው።ታድያ ሲያድጉ ክፉ ወይም ደግ የሚሆኑት ከየት ተምረውት ነው?በእርግጥ የሁላችንም የመጀመሪያ መምህራኖቻችን ወላጆቻችን ናቸው።ከእነሱ የምንወርሰው በርካታ ነገር መኖሩ እሙን ነው።በተቃራኒው ደግሞ ከመጥፎ ቤተሰብ ጥሩ ከጥሩ ቤተሰብ መጥፎ መፈጠሩም የተለመደ ነው•••
•••እኔም ስልኩን ይዤልሽ እመጣለሁ ባልኳት ማግስት ጨካኝ ሆንኩ።ራስወዳድነት አጠቃኝና ቀርቼባት ስለ እኔ እንድታስብ ላደርጋት ፈለግኩ።ስለዚህም ተኝቼ እኩለ ቀን ድረስ አረፈድኩ።ምሳ ሰአት ሲደርስ ግን ጭካኔየ ቅጥ ማጣቱ ተሰማኝ።ከመኝታየ ተነስቼ በቀጥታ ወደ ቤቷ አመራሁ።ስደርስ ረከቦት ስር የሚቀመጥ የእጅ ስራ ይዛ ስትወጣ አገኘኋት•••
"ወዴት ነው?"
እየጠበቅኩህ ነበር።አርፍደሃል ስለዚህ እነዚህን ልሸጥ እየወጣሁ ነው"
•••ቅር ብሏታል።ተከፍታለች።በሀዘን ውስጥ ሆና አየችኝ።ያመጣሁላትን ስልክ አቀበልኳት።በቸልተኝነት ተቀበለችኝና•••
"እስከምመለስ እዚሁ ትጠብቀኛለህ?"
"አትሂጂ!"
"ምን እበላለሁ?"
እንዳዘንሽብኝ አውቃለሁ።በጣም ስላረፈድኩብሽም ይቅርታ።አሁን ስልክሽን አብሪውና አብረን እንውጣ።እነሱን ነገ ትሸጫቸዋለሽ"
•••ቅሬታዋ በአንዴ ተገፎ ወደ ቀድሞ ሁኔታዋ ተመለሰች።እቃዎቹን አስገባች።ተያይዘን ወደተለመደው ቦታ ስናመራ•••
"አናደኸኝ ነበር።ከቤት እንዳልወጣ ያስጠነቀቅከኝ ራስህ ነህ።መጥተህ እንዳታጣኝ ብዬ ትእዛዝህን አከበርኩ።ስትቀር ከፋኝ"
"ይቅርታ ብየሽ የለ?"
"ሚስትህ ናት ያዘገየችህ?"
"ሚስት እንደሌለኝ ነግሬሽ ነበርኮ"
"አላመንኩህማ!"
"ቁጥርሽን መውሰድ እችላለሁ?"
"ከባሌ ጋር ስሆን መደወል ግን አይቻልም" እየቀለደች መሆኑ ገብቶኛል።
"ቀሪ ታሪክሽን ቀጥይልኛ?"
"ቁርስ ሳልበላ ነው ስጠብቅህ የዋልኩት።በአጭሩ ሆዴ ባዶ ሆኖ አቅም አንሶኛል"
***
•••ከሰዓት በኋላ የለመደችውን ገዛዝተን ቤቷ ተመለስን።ታሪኳን ቀጠለች•••
"ከመምህሩ ባሌ ጋር አንድ አመት በጥሩ እንክብካቤ ሰራተኛ ተቀጥሮልኝ እየኖርኩኝ ያለፈ ታሪኬን በረሳሁበት ሰአት ስህተት ሰራሁ።ሲያቀብጠኝ አረብ ሃገር የሄደውን ፍቅረኛየን ፈለግኩትና አገኘሁት።ድጋሚ ስላገኘኝ ተደሰተ።ስልኬን ተቀብሎ ደወለልኝ።ድሬዳዋ ተመልሶ ነበር።ነገር ተበላሸ።ባሌ ስራ ሲሆን ቀን ቀን ማውራት ጀመርን።ማግባቴን ብነግረውም እሱ ወደ ኋላ ሊመልሰኝ ፈለገ።ሊያግባባኝ ጣረ።በድየሻለሁ አለኝ።በጣም መቀጣቱን ነገረኝ።ረስቼሽ አላውቅም አለኝ።ፍቅሩ በነበረበት እንዳለ ሊያሳምነኝ ሞከረ።ሴት አይደለሁ?በመጨረሻ በቃላቶቹ ልቤ ቀለጠች የበፊቱ ነገር ውል አለብኝ።ይሄኛውን ባሌን ችላ ብየ ወደዛኛው አዘነበልኩ።
ከዛ አዲስ አበባ ሳይነግረኝ መጣ።ላግኝሽ አለኝ።አገኘሁት።ሳገኘው የተሰማኝን ስሜት በቃላት ልገልፅልህ አልችልም።ረጅም ሰአት ተቃቅፈን ተላቀስን።ወደ ቤቴ ስመለስ ቤቴ ደበረኝ።ባሌን መጥላት ጀመርኩ። ስንተኛ የማስበው ያኛውን ሆነ።አጣብቂኝ ውስጥ ገባሁ።ከዛኛው ጋር አብሬ ለመሆን ተነሳሳሁ።ባሌን ለመለያየት እንደምፈልግ ነገርኩት።ሳይበድለኝ፣ሳያስከፋኝ በክህደት ጎድቼው ወደ ድሮ ፍቅረኛየ ተመለስኩ።
ሌላ ህይወት ተጀመረ።በተገናኘን ሰሞን ካሳ በሚመስል መልኩ አነገሰኝ።እየሰነበተ ሲሄድ ግን ሰይጣናዊ ማንነቱ ተገለጠ።ለበቀል ነበር አመጣጡ።አጉል ሊያረገኝ ነበር አመጣጡ።አንድ ቀን ሰክሮ•••"
ይቀጥላል•••
ዮሓቶኤል! | 1 |
| 3 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 130 |
| 4 | ባሻዬ! ሆስፒታል ሄጄ ዶክተሩ ሁለት መድኃኒቶችን አዘዘልኝ። ሁለተኛውን መድሃኒት ወዲያውኑ አገኘሁት። መጀመሪያ ላይ የተጻፈውን አንደኛውን መድኃኒት ግን 13 ፋርማሲዎች ዞሬ አጣሁት።
ድራጊስቶቹ ያሉኝን ልንገርህ፣
አንዱ "መድኃኒቱ ዛሬ የለም። ነገ ላምጣልህ" አለኝ፣
ሌላው "ይህንን መድኃኒት የሚያመርተው ካምፓኒ ተዘግቷል። ሌላ ካምፓኒ ያመረተውን ተመሳሳዩን ልስጥህ?" አለኝ፣
ሌላው ደግሞ "ይሄንን መድኃኒት ብዙ ሰው ይፈልገዋል። አሁን ከተማ ውስጥ አይገኝም። በብላክ ላምጣልህ?" ብሎ አስደነገጠኝ።
አንዱ ግን "ይሄ መድኃኒት ለካንሠር ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው። ካንሠር የያዘው ቤተሰብ አለህ?" ሲለኝ በጀርባዬ ልወድቅ ስል ግድግዳውን ተደግፌ ተረፍኩ።
በመጨረሻም ያዘዘልኝ ዶክተር ጋ ሄጄ "መጀመሪያ ላይ የጻፍከውን መድኃኒት ፈልጌ አጣሁት" ስለው፣ ወረቀቱን ተቀበለኝና እንዲህ አለኝ "አቶ ተሰፋዬ! ይሄ እኮ የመድኃኒት ስም አይደለም። እስክሪብቶዬ አዲስ ስለሆነ እንዲጽፍልኝ የሞከርኩበት ነው" ብሎ ወረቀቱን ቀዶ ጣለው።
ባሻዬ! . . ባልተጻፈ ህግ ሰው በሚሞትበት አገር በተጻፈ ወረቀት ብሞትብህ እንዳይደንቅህ።
ፋርማሲስቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ!!!🤍🙌 | 170 |
| 5 | እንዳንድ ምሽቶች ስለ እግዜር መኖር መጠየቅ አቆምና ከናካቴው የነገሮች መኖር በራሱ ምን ማለት እንደሆነ ማሰብ እጀምራለሁ፤ ለዚች አጭር ሕይወት ለምን እንደተፈጠርኩ፤ ለምን እንዳውቅ እንደተፈረደብኝ...
ምንአልባት ዩኒቨርስ መልስ የለው ይሆናል።
ምናልባት ከዝምታው ጀርባ ምንም ድምጽ የለም፣
ምንም የሚገኝ ትርጉም የለም።
እና ግን አሁንም አለሁ።
እንደነቃሁ ነኝ።
እየተነፈስኩ ነው።
ጨለማው ላይ አፍጥጫለሁ።
ምንአልባት ህልውና ይሄው ይሆናል...
...አላፊ እንደሆንክ እያወቅክ መኖር...🌘 | 228 |
| 6 | “ሰዎች የተሻለ ነገር ይዘው ወደ አለም ካልመጡ መጋባት የለባቸውም አልኳት። ካንቺ የበለጠ ቆንጆ ልጅ፣ ካንቺ በላይ ሀብታም፣ በሁሉም ነገር ካንቺ የተሻለ ልጅ ለመውለድ ብቻ ታገቢያለሽ። ነገር ግን ደስታን ለማምጣት መከራን ማግባት ምን ዋጋ አለው?። ከአቧራ የባሰ ጭቃን ከመሸከም ውጭ። በእንዲህ ያለህ ችግር መጋባት ከመከራ በቀር ለዓለም ምንም አዲስ ነገር አያመጣም!!!።”
:~አህመድ ካሊድ ታውፊቅ | 194 |
| 7 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 228 |
| 8 | ✍️አትረባም ስትባል አመስግናለሁ እያልክ፣አታውቅም ሲሉህ እስኪ አስተምሩኝ እያልክ፣የለህም ሲሉህ ያለኝ ይበቃኛል እያልክ፣ዝም በል ሲሉህ በደስታ ዝም እያልክ ፣ተቀደምክ ሲሉህ እለፉ እያልክ፣ እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ሲያስረዱህ እህ፣ አሃ፣ እም. . . እያልክ ሰምተህ በማለፍ ሰላምህን አስጠብቅ!! 🤍🤝
ኦሾ | 299 |
| 9 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 149 |
| 10 | ⚠️ከርዕስ ውጪ⚠️
እየገባቹ እዩት like, share, subscribe'ም ማድረግ አትርሱ | 371 |
| 11 | https://youtu.be/jInf9_VpzqQ?si=M6ZWB4S51mt-JEg9 | 336 |
| 12 | Someone said💭
.
.
እሩቅ ያለው ያከብርሀል
ቅርብህ ያለው ይንቅሀል. . .
እኛም ጨረቃን የምንወዳት እሩቅ በመሆኗ ነው!!!
sometimes ራቅ ብሎ መኖር is much better 🙌🖤 | 328 |
| 13 | ዝምም በል! ትንሽ አትታገልም? አንዴ እንኳን አትሰነዝርም? ከማትችለው ጋር ጭምር ካልታገልክ የት ትደርሳለህ? ከፊት የሚቆመውን ካልጣልከው፣ካልታገልከው ማን ነገን ያሻግርሃል። እኔ አብሬህ ዘላለም እኖራለሁ? ለእህቶችህስ ማን ከለላ ይሆናቸዋል? ዛሬ የሌለህ ማንነት መቼ ይኖርሃል?
ሳለቅስ ዝም በል እያለ እምባዬ እንዳይፈስ ሽንቴ እንዳያመልጠኝ ስታገል ጀርባዬ እያቃጠለኝ ጥሎኝ ወጣ።
በመኖር በኩል ገጽ 136 | 378 |
| 14 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 370 |
| 15 | የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች? | 1 |
| 16 | እና ይኸውልሽ :
ምን ብንበረከክም ደጁ ተደፍቼ
ወደርሱ ብጠጋ ሁሉን ነገር ትቼ
አንቺን እንዲያስረሳኝ ብውል ከደብሩ
አውቆ እንዳላወቀ ዝም አለኝ እግዜሩ!
ደግሞም : ይኸውልሽ
..ያ ሰይጣንም እንኳን የክፉዎች አውራ
ምን ባጎበድድም ብዘይር ባጓራ
ከውስጤ ያስወጣሽ አንቺን ያስረሳኝ ለት
ሙዳይ ሙሉ ጨሌ ነበር ማስገባለት።
ግና ለኔ ፡ ግዜ
ግና ለኔ ግዜ ሰይጣን እንኳን ጸድቆ
ጠብቃት ይለኛል እንደማትመጪ አዉቆ | 469 |
| 17 | በመኖር በኩል
ደራሲ፦አድሃኖም ምትኩ
ክፍል አንድ
:
:
እውቀት
አባቴ የሚመላለስባት ሴተኛ አዳሪ እንዳለችው አወኩ። ፕሪፕ አራት ኪሎ ዳግማ ሚኒሊክ ነበር የተማርኩት ፍሬንዶቼ አራት ኪሎ ልጆች ነበሩ። ለትምህርትም ለጥናትም አራት ኪሎ ነበር የምንውለው። ብርሃን እና ሰላም መውጫና መውረ አንድ ቀጭን አስፋልት አለች መደዳውን ብዙ ሸሌዎች አሉ፤ ተሸንሽነው ከተደረደሩ ትናንሽ ቤቶች ውስጥ አመሻሽ ላይ በራቸውን ከፍተው የሚቆሙ መጋረጃ የሚጋረዱ በራሳቸው ላይ የሚያጨሱ ለሀላፊ አግዳሚ ጭናቸውን እያስጎበኙ ለማማለል የሚሞክሩ። እድሜያቸው የገፋ አፍላ ኮረዳዎች የግንባራቸውን ንቅሳት በስታይል የከለሉ ሜካፕ የተለቀለቁ የሚያምሩ ትንሽ የሚያምሩ ፉንጋ ሴቶች በየበሩ ይከለኮላሉ። አስታውሳለሁ ማክሰኞ ነበር 12 ሰዓት ላይ አባቴን አየሁት ከሽንሽን ቤቶቹ ወደ አንደኛው ሲገባ አላመንኩም ፈዘዝኩ አባቴ መሆኑ የገባኝ ካፊያ ጣለ አልጣለ ብሎ በሚለብሰው ቡኒ ጅልግ ያለ ጃኬት እና ትልቅዬ አስር ሰው ማስጠለል በሚችለው ዣንጥላው ነው ከጓደኞቼ ጋር በሚገቡት በሚወጡት ወንድ አዳሪዎች ላይ ሙድ ስለምንይዝ እሱ እንዳይሆን ፈራው። እራሱ ነው በተደጋጋሚ ሲገባ አየሁት እንደ ሌባ ወደ ኋላ ወደፊት ሳያይ ይገባል ትንሽ እንኳን ፈራ ተባ አይልም። ምናልባት ስለ ደጋገመው መሳቀቁን ረስቶት ይሆናል። ለእናቴ ተቆርቁሬ አቄምኩበት። እናቴ ስትምል እንኳን ይመር ይሙት ብላ ነው። በስሙ የምትምልበት ባሏ ይህንን አደረገ ቢሏት ምን ትል ይሆን? አባቴን የማይረባ ቦታ ስላየሁት አዘንኩ። አሻቅቤ አይቼው ታዘብኩት። አባት እንደዚህ አይነት አወዳደቅ ሲወድቅ ማየት መሰረት ይነዳል። አባት ሲመክር ሲጠቁም ነው ወጉ። አባቴ ደበረኝ። እናቴ ወገቤን፣ ቆሽቴን፣ ጀርባዬን፣ ጎኔን ስለምትል ነው ሌላ ሴት ጋር የሚሄደው? አመመኝ ስትል የሚሆነው ሁሉ እያስመሰለ ነበር ማለት ነው? ስለማይወዳት ነው? ስለማያከብራት ነው ሴተኛ አዳሪ ቅምጥ የሚይዘው? ቤታችን ውስጥ አባቴን ከምንም የማልቆጥረው ብቸኛ ሰው እኔ ሆንኩኝ። ሊቆጣኝ ከቃጣው ገላምጠዋለሁ መንገድ ስንገናኝ እንዳላየሁት እሆናለሁ እሱ ካለ አላወራም ወይም ሲያወራ አልሰማውም። የሆነ ቀን የአባቴን ቅመጥ ሴተኛ አዳሪ ስትሰዳደብ አየኋት አሙጥሙጣ ስትሰዳደብ ትክ ብዬ አየኋት። መርጦ ነው ቂጠ ግብዳዋን አሮጊቷን ፉንጋዋን ፈላጊ የሌላትን የወሸማት "ባታስከፍለው ነው በሱ ደሞዝ በቋሚነት የወሸማት አልኩኝ፡፡ አባቴን ወንድሞቼና እህቴ ያከብሩታል፡፡ ሲመርቃቸው አሜን ይላሉ፡፡ ደሞ ሴሰኛ ሰውዬ ለሚስቱ የማይታመን ለልጆቹ አርአያ የማይሆን መረቀኝ አልመረቀኝ ምን ሊጎልብኝ እላለው በልቤ፡፡ እኔ ውስጥ የተፈጠረውን የጥላቻ ስሜት አይቼ ለእህቴም ሆነ ለወንድሞቼ ለመናገር ድፍረት አጣሁ። በዚህም ብልግናውን ስለሸፈንኩለት እራሴን እንደባለ ውለታው ቆጠርኩ። ከአባቴ ጋር መነጋገር አቆምን። ሊያወራኝ ሲሞክር ልቤ ተቆለፈ። ልቤ ላይ የሌለ ክብር ከየት አመጣለሁ? የሆነ ስራ እንዳግዘው እንድሰራለት ካዘዘኝ በልበ ሙሉነት እንደማልችል ነግረዋለው። ድንገተኛ አቀያየሬን እንደ ጉርምስና ቁጥሮ ይሁን ወይ ጉዱን እንዳየሁበት ገብቶት አልተቆጣኝም። እንደውም የበለጠ ትሁት ለመምሰል ሞከረ። ይሄም የበለጠ ያናድዳል። ገመናቸውን ያወቅንባቸው ሰዎች ድራማ ለመስራት ሲሞክሩ ይቀፋል። በዝምታ እና ክብር በመንሳት ቀጣሁት። የሆነ ቀን ከመሰላል ላይ ወድቆ ሃኪም ቤት ተጣድፈን ወሰድነው። አይኑ እኔ ላይ ነበር። አባት አይደል? አሳድጎኝ የለ ከዛ ሁኔታ በፊት የሆነልኝን አውቃለሁ። አባቴ አባትም ነበር። እንደ ወንድሞቼ እንደ እህቴ አይሆን እንጂ እንደ እናቴ አይሆን እንጂ ትንሽ አዘንኩ። ከቀን ወደ ቀን አልተሻለውም። ጭንቅላቱ ላይ ደም ፈሰሰ አሉ። ሰርጀሪ ይሰራ ተባለ። ፈቀድን ተሰራ። ከአራት ቀን በኋላ ማዘርም፣ ሲስተርም፣ ወንድሞቼም ስላልነበሩ ብቻዬን እየጠበቅኩት ነርሶቹ አንድ መድሃኒት ያስፈልጋል ገዝተህ ና ብለውኝ ልገዛ ወጣሁ። ብዙ አልፋሁም። ሁለት ሶስት ቦታ እንደገባው መድሃኒቱን አገኘሁ። አቅራቢያው ካገኘሁት ካፌ ቡና ጠጥቼ ሳልጣደፍ ተመለስኩ። እናቴም ወንድሞቼም እህቴም መተው ነበር። ነገር ግን አባቴ በህይወት አልነበረም። በዚህ ቅጽበት ይሞታል ብዬ አስቤ አላውቅም። በልቤ የነበረው ቂም ባዶ ሆነብኝ። እጄን ጭንቅላቴ ላይ አድርጌ እንባዬ ዝም ብሎ እየፈሰሰ አባቴ አባቴ ብዬ አለቀስኩ። ስምህን ሲጣራ ነበር አሉ። ምን ሆኖ ነው የራቀኝ? ለምንድነው ያኮረፈኝ? ለምንድነው የተለወጠብኝ? እያለ ስምህን እየጠራ ቃዠ አሉኝ። ቤታችንን ሃዘን ዋጠው። ሁሉም ተሰበሩ። እናቴ የኔ አገልጋይ፣ ብርሃኔ፣ አጋዤ ልጅነቴ እያለች አለቀሰች። አባቴ አይደል አሳዝኖኛል ምን አለ ብልግናውን ባላየው ኖሮ ምናለ ባላቄምበት ብያለሁ። እውቀት አይደል ትካዜን የሚያበዛው እንደዛ እለት ማወቄን የጠላሁበት ጊዜን አላስታውስም። ደስታን የሚነጥቅ እውነት ምን ያደርጋል። አባቴ ባለፈ በሶስተኛው ቀን ነጠላ የለበሰች አንድ ግብዳ ሴት ለያዥ ለገናዥ እያስቸገረች ወንድሜ ወንድሜ እያለች እያበደች ቤታችን ገባች። የተሰቀለውን ፎቶ ስታይ ከተነጠፈው ምንጣፍ ላይ ተንከባለለች እንደ አዲስ አባቴ አባቴ ተባለ። አሁንም እንደገና አንባዬ እየፈሰሰ አባቴን አስነፈቀኝ። መቼስ አባቴ አይደለም የመጨረሻዋ ሰአት ስትመጣ ከእውነት ውለታ ይበልጥ የለ። በደንብ ሳየው አውቃታለሁ ሴተኛ ዳሬዋ ነች አባዬ የሚመላለስባት ቅምጡ። ጥይፍ አልኩ። ይህቺ ነች እንዳዲስ ሆድ ያስባሰችኝ። ብልግናችን ለምን አልተሰማም ለምን ገመና ሆነ ነው?
ይቀጥላል | 185 |
| 18 | "በማዕበል መሀል እንዳለች ታንኳ ልብህ በጭንቀት ስትናወጥ፣ ማዕበሉን ጸጥ ማድረግ ወደሚችለው ወደ ክርስቶስ ፊት ቅረብ። ጭንቀትህ የቱንም ያህል ከባድ ቢሆን፣ የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ከዚያ ይበልጣል። እርሱ ስለ አንተ የሚያስብ አባት ነውና ነገ ምን እሆናለሁ ብለህ አትጨነቅ፤ የዛሬን ቀን የሰጠህ አምላክ የነገውንም ማዕበል በጥበቡ ያሳልፈዋል። ብዙ ጊዜ የምንጨነቀው ሁሉንም ነገር በራሳችን አቅም ለመወጣት ስንሞክር ነው፤ ነገር ግን ሸክምህን በጸሎት ወደ እርሱ ስትጥለው፣ እርሱ በልብህ ውስጥ ሰላምን ያሳድራል። ቅዱሳን ሐዋርያት በዓለም ሳሉ ብዙ መከራና ጭንቀት ገጥሟቸዋል፤ ነገር ግን ልባቸው አልፈራም፤ ምክንያቱም ከእነርሱ ጋር ያለው ጌታ ከዓለም ሁሉ እንደሚበልጥ ያውቁ ነበርና። አንተም ዛሬ ሸክምህን ለእርሱ ስጥ፤ እርሱ ደግሞ ዕረፍትን ይሰጥሃል።"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) | 591 |
| 19 | የባከነ ጊዜ!
“በአንድ በሚፈስ ወንዝ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ማቋረጥ አትችልም” ይባላል፡፡ እውነት ነው!
ይህ አባባል ሲተነተን፣ አሁን በእግሮችህ ተራምደህ የገባህበት ወንዝ አልፏል፡፡ ስትገባበት የነበረው ውኃ ቀጥሎ ለሚፈስሰው ውኃ ስፍራውን ለቆ በመሄዱ ምክንያት ተመልሰህ ብታቋርጥ ሌላ ውኃ ነው የምታገኘው፡፡ ወንዙ አንድ ነው፣ ውኃው ግን የተለያ ነው፡፡ ፍሰቱ ተመሳሳይ ነው፣ ወንዙ ይዞት የሚመጣው ነገር ግን የተለያየ ነው፡፡ የአፈሳሰሱ ሂደት ያው ነው፣ የፈሰሰው የውኃው አካል ግን ሌላ ነው፡፡
የጊዜያችንም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡
⏱️ የሰዓታት፡- ነግቶ እስኪመሽ የሚመጡትና የሚሄዱት ሰዓታት በተመሳሳይ ስም ይጠራሉ፣ ይዘውት የሚመጡትና ይዘውት የሚሄዱት ምርጫ ግን የተለያየ ነው፡፡
⏱️ የቀናት፡- ከሰኞ እስከ እሁድ ያሉን ቀናት በስም ተመሳሳይ ናቸው፣ ይዘው መጥተው የሚያሳልፉት እድል ግን ልዩ ልዩ ነው፡፡
⏱️ የወራት፡- በየሰላሳ ቀናት የሚቀያየሩት ወራቶች መምጣትና መሄድ አንድ አይነት ነው፣ እነሱም ቢሆኑ ደግሞ የማይገኝ እድልን ይዘው መጥተው ጥርግ ብለው ይሄሉ፡፡
ጊዜ እንዲህ ነው! ሲመጣና ሲሄድ ያለው “አንድ አይነትነት” ያታልላል፡፡ የምንባንነው በወቅቱ ማድረግ የምንችለውን ነገር ማድረግ የማንችልበት ቀን ከመጣና ኋላ ከቀረን በኋላ ነው፡፡
ዶክተር እዮብ ማሞ | 543 |
| 20 | የኦጋዴን ድመቶች.pdf | 532 |
