ኖህቶኤል ከመጻሕፍት ገፅ📚
الذهاب إلى القناة على Telegram
ይህ የኖህቶኤል ሀሳቦች የሚንፀባረቁበት ቻናል ነው። በማንበብ ብቁ እና ጤናማ እውቀት ያላቸውን ትውልድ እናፍራ! @noahtoael for anything https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea I blog about marketing and sales Buy ads: https://telega.io/c/Noahtoaels_Idea
إظهار المزيد3 386
المشتركون
-224 ساعات
+37 أيام
+8430 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26سبتمبر '26
سبتمبر '26
+124
في 1 قنوات
أغسطس '26
+122
في 2 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+139
في 4 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+117
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '26
+122
في 2 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+89
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '26
+52
في 2 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+51
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '26
+58
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+58
في 2 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+67
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+50
في 2 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+58
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+49
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+67
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+69
في 1 قنوات
Get PRO
مايو '25
+69
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+88
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+81
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+93
في 2 قنوات
Get PRO
يناير '25
+159
في 2 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+200
في 1 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+186
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+148
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+116
في 2 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+81
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+26
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+22
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+27
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+36
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+84
في 5 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+72
في 1 قنوات
Get PRO
يناير '24
+129
في 3 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+16
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+14
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '23
+21
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+28
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+26
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+18
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+23
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+15
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '23
+63
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '22
+123
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '22
+94
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+29
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+39
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+41
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+59
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+77
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+73
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+57
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+145
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '21
+82
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '21
+98
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '21
+227
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '21
+206
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '21
+101
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '21
+93
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '21
+103
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '21
+190
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '21
+544
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '21
+100
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '21
+170
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '21
+381
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '20
+2 881
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 28 سبتمبر | 0 | |||
| 27 سبتمبر | +2 | |||
| 26 سبتمبر | +7 | |||
| 25 سبتمبر | +6 | |||
| 24 سبتمبر | +3 | |||
| 23 سبتمبر | +2 | |||
| 22 سبتمبر | +3 | |||
| 21 سبتمبر | +5 | |||
| 20 سبتمبر | +4 | |||
| 19 سبتمبر | +2 | |||
| 18 سبتمبر | +6 | |||
| 17 سبتمبر | +2 | |||
| 16 سبتمبر | +7 | |||
| 15 سبتمبر | +2 | |||
| 14 سبتمبر | +3 | |||
| 13 سبتمبر | +2 | |||
| 12 سبتمبر | +8 | |||
| 11 سبتمبر | +3 | |||
| 10 سبتمبر | +6 | |||
| 09 سبتمبر | +6 | |||
| 08 سبتمبر | +7 | |||
| 07 سبتمبر | +8 | |||
| 06 سبتمبر | +5 | |||
| 05 سبتمبر | +5 | |||
| 04 سبتمبر | +4 | |||
| 03 سبتمبر | +6 | |||
| 02 سبتمبر | +7 | |||
| 01 سبتمبر | +3 |
منشورات القناة
የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123
| 2 | ባሻዬ! ሆስፒታል ሄጄ ዶክተሩ ሁለት መድኃኒቶችን አዘዘልኝ። ሁለተኛውን መድሃኒት ወዲያውኑ አገኘሁት። መጀመሪያ ላይ የተጻፈውን አንደኛውን መድኃኒት ግን 13 ፋርማሲዎች ዞሬ አጣሁት።
ድራጊስቶቹ ያሉኝን ልንገርህ፣
አንዱ "መድኃኒቱ ዛሬ የለም። ነገ ላምጣልህ" አለኝ፣
ሌላው "ይህንን መድኃኒት የሚያመርተው ካምፓኒ ተዘግቷል። ሌላ ካምፓኒ ያመረተውን ተመሳሳዩን ልስጥህ?" አለኝ፣
ሌላው ደግሞ "ይሄንን መድኃኒት ብዙ ሰው ይፈልገዋል። አሁን ከተማ ውስጥ አይገኝም። በብላክ ላምጣልህ?" ብሎ አስደነገጠኝ።
አንዱ ግን "ይሄ መድኃኒት ለካንሠር ህሙማን የሚሰጥ መድኃኒት ነው። ካንሠር የያዘው ቤተሰብ አለህ?" ሲለኝ በጀርባዬ ልወድቅ ስል ግድግዳውን ተደግፌ ተረፍኩ።
በመጨረሻም ያዘዘልኝ ዶክተር ጋ ሄጄ "መጀመሪያ ላይ የጻፍከውን መድኃኒት ፈልጌ አጣሁት" ስለው፣ ወረቀቱን ተቀበለኝና እንዲህ አለኝ "አቶ ተሰፋዬ! ይሄ እኮ የመድኃኒት ስም አይደለም። እስክሪብቶዬ አዲስ ስለሆነ እንዲጽፍልኝ የሞከርኩበት ነው" ብሎ ወረቀቱን ቀዶ ጣለው።
ባሻዬ! . . ባልተጻፈ ህግ ሰው በሚሞትበት አገር በተጻፈ ወረቀት ብሞትብህ እንዳይደንቅህ።
ፋርማሲስቶቻችን ለዘላለም ይኑሩ!!!🤍🙌 | 108 |
| 3 | እንዳንድ ምሽቶች ስለ እግዜር መኖር መጠየቅ አቆምና ከናካቴው የነገሮች መኖር በራሱ ምን ማለት እንደሆነ ማሰብ እጀምራለሁ፤ ለዚች አጭር ሕይወት ለምን እንደተፈጠርኩ፤ ለምን እንዳውቅ እንደተፈረደብኝ...
ምንአልባት ዩኒቨርስ መልስ የለው ይሆናል።
ምናልባት ከዝምታው ጀርባ ምንም ድምጽ የለም፣
ምንም የሚገኝ ትርጉም የለም።
እና ግን አሁንም አለሁ።
እንደነቃሁ ነኝ።
እየተነፈስኩ ነው።
ጨለማው ላይ አፍጥጫለሁ።
ምንአልባት ህልውና ይሄው ይሆናል...
...አላፊ እንደሆንክ እያወቅክ መኖር...🌘 | 133 |
| 4 | “ሰዎች የተሻለ ነገር ይዘው ወደ አለም ካልመጡ መጋባት የለባቸውም አልኳት። ካንቺ የበለጠ ቆንጆ ልጅ፣ ካንቺ በላይ ሀብታም፣ በሁሉም ነገር ካንቺ የተሻለ ልጅ ለመውለድ ብቻ ታገቢያለሽ። ነገር ግን ደስታን ለማምጣት መከራን ማግባት ምን ዋጋ አለው?። ከአቧራ የባሰ ጭቃን ከመሸከም ውጭ። በእንዲህ ያለህ ችግር መጋባት ከመከራ በቀር ለዓለም ምንም አዲስ ነገር አያመጣም!!!።”
:~አህመድ ካሊድ ታውፊቅ | 162 |
| 5 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 228 |
| 6 | ✍️አትረባም ስትባል አመስግናለሁ እያልክ፣አታውቅም ሲሉህ እስኪ አስተምሩኝ እያልክ፣የለህም ሲሉህ ያለኝ ይበቃኛል እያልክ፣ዝም በል ሲሉህ በደስታ ዝም እያልክ ፣ተቀደምክ ሲሉህ እለፉ እያልክ፣ እርግጠኛ የሆንክበትን ነገር ሲያስረዱህ እህ፣ አሃ፣ እም. . . እያልክ ሰምተህ በማለፍ ሰላምህን አስጠብቅ!! 🤍🤝
ኦሾ | 266 |
| 7 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 149 |
| 8 | ⚠️ከርዕስ ውጪ⚠️
እየገባቹ እዩት like, share, subscribe'ም ማድረግ አትርሱ | 348 |
| 9 | https://youtu.be/jInf9_VpzqQ?si=M6ZWB4S51mt-JEg9 | 315 |
| 10 | Someone said💭
.
.
እሩቅ ያለው ያከብርሀል
ቅርብህ ያለው ይንቅሀል. . .
እኛም ጨረቃን የምንወዳት እሩቅ በመሆኗ ነው!!!
sometimes ራቅ ብሎ መኖር is much better 🙌🖤 | 309 |
| 11 | ዝምም በል! ትንሽ አትታገልም? አንዴ እንኳን አትሰነዝርም? ከማትችለው ጋር ጭምር ካልታገልክ የት ትደርሳለህ? ከፊት የሚቆመውን ካልጣልከው፣ካልታገልከው ማን ነገን ያሻግርሃል። እኔ አብሬህ ዘላለም እኖራለሁ? ለእህቶችህስ ማን ከለላ ይሆናቸዋል? ዛሬ የሌለህ ማንነት መቼ ይኖርሃል?
ሳለቅስ ዝም በል እያለ እምባዬ እንዳይፈስ ሽንቴ እንዳያመልጠኝ ስታገል ጀርባዬ እያቃጠለኝ ጥሎኝ ወጣ።
በመኖር በኩል ገጽ 136 | 333 |
| 12 | የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123 | 332 |
| 13 | የ ኤርትራ ዋና ከተማ ማነች? | 1 |
| 14 | እና ይኸውልሽ :
ምን ብንበረከክም ደጁ ተደፍቼ
ወደርሱ ብጠጋ ሁሉን ነገር ትቼ
አንቺን እንዲያስረሳኝ ብውል ከደብሩ
አውቆ እንዳላወቀ ዝም አለኝ እግዜሩ!
ደግሞም : ይኸውልሽ
..ያ ሰይጣንም እንኳን የክፉዎች አውራ
ምን ባጎበድድም ብዘይር ባጓራ
ከውስጤ ያስወጣሽ አንቺን ያስረሳኝ ለት
ሙዳይ ሙሉ ጨሌ ነበር ማስገባለት።
ግና ለኔ ፡ ግዜ
ግና ለኔ ግዜ ሰይጣን እንኳን ጸድቆ
ጠብቃት ይለኛል እንደማትመጪ አዉቆ | 442 |
| 15 | በመኖር በኩል
ደራሲ፦አድሃኖም ምትኩ
ክፍል አንድ
:
:
እውቀት
አባቴ የሚመላለስባት ሴተኛ አዳሪ እንዳለችው አወኩ። ፕሪፕ አራት ኪሎ ዳግማ ሚኒሊክ ነበር የተማርኩት ፍሬንዶቼ አራት ኪሎ ልጆች ነበሩ። ለትምህርትም ለጥናትም አራት ኪሎ ነበር የምንውለው። ብርሃን እና ሰላም መውጫና መውረ አንድ ቀጭን አስፋልት አለች መደዳውን ብዙ ሸሌዎች አሉ፤ ተሸንሽነው ከተደረደሩ ትናንሽ ቤቶች ውስጥ አመሻሽ ላይ በራቸውን ከፍተው የሚቆሙ መጋረጃ የሚጋረዱ በራሳቸው ላይ የሚያጨሱ ለሀላፊ አግዳሚ ጭናቸውን እያስጎበኙ ለማማለል የሚሞክሩ። እድሜያቸው የገፋ አፍላ ኮረዳዎች የግንባራቸውን ንቅሳት በስታይል የከለሉ ሜካፕ የተለቀለቁ የሚያምሩ ትንሽ የሚያምሩ ፉንጋ ሴቶች በየበሩ ይከለኮላሉ። አስታውሳለሁ ማክሰኞ ነበር 12 ሰዓት ላይ አባቴን አየሁት ከሽንሽን ቤቶቹ ወደ አንደኛው ሲገባ አላመንኩም ፈዘዝኩ አባቴ መሆኑ የገባኝ ካፊያ ጣለ አልጣለ ብሎ በሚለብሰው ቡኒ ጅልግ ያለ ጃኬት እና ትልቅዬ አስር ሰው ማስጠለል በሚችለው ዣንጥላው ነው ከጓደኞቼ ጋር በሚገቡት በሚወጡት ወንድ አዳሪዎች ላይ ሙድ ስለምንይዝ እሱ እንዳይሆን ፈራው። እራሱ ነው በተደጋጋሚ ሲገባ አየሁት እንደ ሌባ ወደ ኋላ ወደፊት ሳያይ ይገባል ትንሽ እንኳን ፈራ ተባ አይልም። ምናልባት ስለ ደጋገመው መሳቀቁን ረስቶት ይሆናል። ለእናቴ ተቆርቁሬ አቄምኩበት። እናቴ ስትምል እንኳን ይመር ይሙት ብላ ነው። በስሙ የምትምልበት ባሏ ይህንን አደረገ ቢሏት ምን ትል ይሆን? አባቴን የማይረባ ቦታ ስላየሁት አዘንኩ። አሻቅቤ አይቼው ታዘብኩት። አባት እንደዚህ አይነት አወዳደቅ ሲወድቅ ማየት መሰረት ይነዳል። አባት ሲመክር ሲጠቁም ነው ወጉ። አባቴ ደበረኝ። እናቴ ወገቤን፣ ቆሽቴን፣ ጀርባዬን፣ ጎኔን ስለምትል ነው ሌላ ሴት ጋር የሚሄደው? አመመኝ ስትል የሚሆነው ሁሉ እያስመሰለ ነበር ማለት ነው? ስለማይወዳት ነው? ስለማያከብራት ነው ሴተኛ አዳሪ ቅምጥ የሚይዘው? ቤታችን ውስጥ አባቴን ከምንም የማልቆጥረው ብቸኛ ሰው እኔ ሆንኩኝ። ሊቆጣኝ ከቃጣው ገላምጠዋለሁ መንገድ ስንገናኝ እንዳላየሁት እሆናለሁ እሱ ካለ አላወራም ወይም ሲያወራ አልሰማውም። የሆነ ቀን የአባቴን ቅመጥ ሴተኛ አዳሪ ስትሰዳደብ አየኋት አሙጥሙጣ ስትሰዳደብ ትክ ብዬ አየኋት። መርጦ ነው ቂጠ ግብዳዋን አሮጊቷን ፉንጋዋን ፈላጊ የሌላትን የወሸማት "ባታስከፍለው ነው በሱ ደሞዝ በቋሚነት የወሸማት አልኩኝ፡፡ አባቴን ወንድሞቼና እህቴ ያከብሩታል፡፡ ሲመርቃቸው አሜን ይላሉ፡፡ ደሞ ሴሰኛ ሰውዬ ለሚስቱ የማይታመን ለልጆቹ አርአያ የማይሆን መረቀኝ አልመረቀኝ ምን ሊጎልብኝ እላለው በልቤ፡፡ እኔ ውስጥ የተፈጠረውን የጥላቻ ስሜት አይቼ ለእህቴም ሆነ ለወንድሞቼ ለመናገር ድፍረት አጣሁ። በዚህም ብልግናውን ስለሸፈንኩለት እራሴን እንደባለ ውለታው ቆጠርኩ። ከአባቴ ጋር መነጋገር አቆምን። ሊያወራኝ ሲሞክር ልቤ ተቆለፈ። ልቤ ላይ የሌለ ክብር ከየት አመጣለሁ? የሆነ ስራ እንዳግዘው እንድሰራለት ካዘዘኝ በልበ ሙሉነት እንደማልችል ነግረዋለው። ድንገተኛ አቀያየሬን እንደ ጉርምስና ቁጥሮ ይሁን ወይ ጉዱን እንዳየሁበት ገብቶት አልተቆጣኝም። እንደውም የበለጠ ትሁት ለመምሰል ሞከረ። ይሄም የበለጠ ያናድዳል። ገመናቸውን ያወቅንባቸው ሰዎች ድራማ ለመስራት ሲሞክሩ ይቀፋል። በዝምታ እና ክብር በመንሳት ቀጣሁት። የሆነ ቀን ከመሰላል ላይ ወድቆ ሃኪም ቤት ተጣድፈን ወሰድነው። አይኑ እኔ ላይ ነበር። አባት አይደል? አሳድጎኝ የለ ከዛ ሁኔታ በፊት የሆነልኝን አውቃለሁ። አባቴ አባትም ነበር። እንደ ወንድሞቼ እንደ እህቴ አይሆን እንጂ እንደ እናቴ አይሆን እንጂ ትንሽ አዘንኩ። ከቀን ወደ ቀን አልተሻለውም። ጭንቅላቱ ላይ ደም ፈሰሰ አሉ። ሰርጀሪ ይሰራ ተባለ። ፈቀድን ተሰራ። ከአራት ቀን በኋላ ማዘርም፣ ሲስተርም፣ ወንድሞቼም ስላልነበሩ ብቻዬን እየጠበቅኩት ነርሶቹ አንድ መድሃኒት ያስፈልጋል ገዝተህ ና ብለውኝ ልገዛ ወጣሁ። ብዙ አልፋሁም። ሁለት ሶስት ቦታ እንደገባው መድሃኒቱን አገኘሁ። አቅራቢያው ካገኘሁት ካፌ ቡና ጠጥቼ ሳልጣደፍ ተመለስኩ። እናቴም ወንድሞቼም እህቴም መተው ነበር። ነገር ግን አባቴ በህይወት አልነበረም። በዚህ ቅጽበት ይሞታል ብዬ አስቤ አላውቅም። በልቤ የነበረው ቂም ባዶ ሆነብኝ። እጄን ጭንቅላቴ ላይ አድርጌ እንባዬ ዝም ብሎ እየፈሰሰ አባቴ አባቴ ብዬ አለቀስኩ። ስምህን ሲጣራ ነበር አሉ። ምን ሆኖ ነው የራቀኝ? ለምንድነው ያኮረፈኝ? ለምንድነው የተለወጠብኝ? እያለ ስምህን እየጠራ ቃዠ አሉኝ። ቤታችንን ሃዘን ዋጠው። ሁሉም ተሰበሩ። እናቴ የኔ አገልጋይ፣ ብርሃኔ፣ አጋዤ ልጅነቴ እያለች አለቀሰች። አባቴ አይደል አሳዝኖኛል ምን አለ ብልግናውን ባላየው ኖሮ ምናለ ባላቄምበት ብያለሁ። እውቀት አይደል ትካዜን የሚያበዛው እንደዛ እለት ማወቄን የጠላሁበት ጊዜን አላስታውስም። ደስታን የሚነጥቅ እውነት ምን ያደርጋል። አባቴ ባለፈ በሶስተኛው ቀን ነጠላ የለበሰች አንድ ግብዳ ሴት ለያዥ ለገናዥ እያስቸገረች ወንድሜ ወንድሜ እያለች እያበደች ቤታችን ገባች። የተሰቀለውን ፎቶ ስታይ ከተነጠፈው ምንጣፍ ላይ ተንከባለለች እንደ አዲስ አባቴ አባቴ ተባለ። አሁንም እንደገና አንባዬ እየፈሰሰ አባቴን አስነፈቀኝ። መቼስ አባቴ አይደለም የመጨረሻዋ ሰአት ስትመጣ ከእውነት ውለታ ይበልጥ የለ። በደንብ ሳየው አውቃታለሁ ሴተኛ ዳሬዋ ነች አባዬ የሚመላለስባት ቅምጡ። ጥይፍ አልኩ። ይህቺ ነች እንዳዲስ ሆድ ያስባሰችኝ። ብልግናችን ለምን አልተሰማም ለምን ገመና ሆነ ነው?
ይቀጥላል | 185 |
| 16 | "በማዕበል መሀል እንዳለች ታንኳ ልብህ በጭንቀት ስትናወጥ፣ ማዕበሉን ጸጥ ማድረግ ወደሚችለው ወደ ክርስቶስ ፊት ቅረብ። ጭንቀትህ የቱንም ያህል ከባድ ቢሆን፣ የእግዚአብሔር ቸርነት ግን ከዚያ ይበልጣል። እርሱ ስለ አንተ የሚያስብ አባት ነውና ነገ ምን እሆናለሁ ብለህ አትጨነቅ፤ የዛሬን ቀን የሰጠህ አምላክ የነገውንም ማዕበል በጥበቡ ያሳልፈዋል። ብዙ ጊዜ የምንጨነቀው ሁሉንም ነገር በራሳችን አቅም ለመወጣት ስንሞክር ነው፤ ነገር ግን ሸክምህን በጸሎት ወደ እርሱ ስትጥለው፣ እርሱ በልብህ ውስጥ ሰላምን ያሳድራል። ቅዱሳን ሐዋርያት በዓለም ሳሉ ብዙ መከራና ጭንቀት ገጥሟቸዋል፤ ነገር ግን ልባቸው አልፈራም፤ ምክንያቱም ከእነርሱ ጋር ያለው ጌታ ከዓለም ሁሉ እንደሚበልጥ ያውቁ ነበርና። አንተም ዛሬ ሸክምህን ለእርሱ ስጥ፤ እርሱ ደግሞ ዕረፍትን ይሰጥሃል።"
(ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ) | 556 |
| 17 | የባከነ ጊዜ!
“በአንድ በሚፈስ ወንዝ ውስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ማቋረጥ አትችልም” ይባላል፡፡ እውነት ነው!
ይህ አባባል ሲተነተን፣ አሁን በእግሮችህ ተራምደህ የገባህበት ወንዝ አልፏል፡፡ ስትገባበት የነበረው ውኃ ቀጥሎ ለሚፈስሰው ውኃ ስፍራውን ለቆ በመሄዱ ምክንያት ተመልሰህ ብታቋርጥ ሌላ ውኃ ነው የምታገኘው፡፡ ወንዙ አንድ ነው፣ ውኃው ግን የተለያ ነው፡፡ ፍሰቱ ተመሳሳይ ነው፣ ወንዙ ይዞት የሚመጣው ነገር ግን የተለያየ ነው፡፡ የአፈሳሰሱ ሂደት ያው ነው፣ የፈሰሰው የውኃው አካል ግን ሌላ ነው፡፡
የጊዜያችንም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡
⏱️ የሰዓታት፡- ነግቶ እስኪመሽ የሚመጡትና የሚሄዱት ሰዓታት በተመሳሳይ ስም ይጠራሉ፣ ይዘውት የሚመጡትና ይዘውት የሚሄዱት ምርጫ ግን የተለያየ ነው፡፡
⏱️ የቀናት፡- ከሰኞ እስከ እሁድ ያሉን ቀናት በስም ተመሳሳይ ናቸው፣ ይዘው መጥተው የሚያሳልፉት እድል ግን ልዩ ልዩ ነው፡፡
⏱️ የወራት፡- በየሰላሳ ቀናት የሚቀያየሩት ወራቶች መምጣትና መሄድ አንድ አይነት ነው፣ እነሱም ቢሆኑ ደግሞ የማይገኝ እድልን ይዘው መጥተው ጥርግ ብለው ይሄሉ፡፡
ጊዜ እንዲህ ነው! ሲመጣና ሲሄድ ያለው “አንድ አይነትነት” ያታልላል፡፡ የምንባንነው በወቅቱ ማድረግ የምንችለውን ነገር ማድረግ የማንችልበት ቀን ከመጣና ኋላ ከቀረን በኋላ ነው፡፡
ዶክተር እዮብ ማሞ | 525 |
| 18 | የኦጋዴን ድመቶች.pdf | 516 |
| 19 | ጥሪ ወደ ሞት .pdf | 541 |
| 20 | ማንበብ ይወዳሉ? | 1 |
