cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

💿 መዝሙር ‌‌🇹‌‌🇺‌🇧 🇪™

@JESUSfollowing ✍ 🙏 አጋር channels 👉 https://t.me/CLREthiopia 🎤 መዝሙር ለመላክ or 𝑝𝑟𝑜𝑚𝑜 🇨 🇷 🇪 🇦 🇹‌ 🇴‌ 🇷 😎 🇺 ‌🇸‌ 🇭 🇺‌ ✉ @ushisha

Mostrar más
Advertising posts
20 750Suscriptores
+1624 hours
+2187 days
+99430 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺📺 በ ቴሌቪዥናቹ  ከምትከታተሏቸው መንፈሳዊ ቻናሎች ውስጥ ምርጡ መንፈሳዊ ቻናል ለእናንተ የቱ ነው ? 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
Mostrar todo...
📺ማርሲል ቲቪ📺
📺CJ ቲቪ📺
📺Elshaddai ቲቪ📺
📺Christ army ቲቪ📺
📺Evangelical ቲቪ📺
📺JPS ቲቪ📺
📺Bethel Miracle ቲቪ📺
📺Jesus ቲቪ📺
📺Anointing ቲቪ📺
📺Jesus Wonderful ቲቪ📺
📺Holy Spirit ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
📺Presence ቲቪ📺
📺river ቲቪ📺
📺Heaven ቲቪ📺
📺LJ ቲቪ📺
📺Hand Of Gad ቲቪ📺
📺Holy ቲቪ📺
📺JSL ቲቪ📺
📺Winners Way ቲቪ📺
📺CM ቲቪ📺
📺Heywet ቲቪ📺
📺Arara ቲቪ📺
📺Gospel ቲቪ📺
🔥# እራሀብን የሚጨምር ዝማሬ ሀሌሉያ😭😭🔥#ናፍቀኸኛል እየሱስ😭😭😭😭😭 🔥#ልቤ ከአንተ ዘንድ ይሰንብት አባባዬዬ😭😭 🔥#አባባዬዬ ታሥፈልገኛለህ😭😭🙌🙌 🔥#መአዛህ ናፍቆኛል😭😭😭😭😭🙌🙌 #መዝሙ. መዝሙረ ዳዊት 63:1-8 (አ.መ.ት)  እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ከልብ እሻለሁ፤ ውሃ በሌለበት፣ በደረቅና በተራቈተ ምድር፣ ነፍሴ አንተን ተጠማች፤ ሥጋዬም አንተን ናፈቀች።  ስለዚህ በመቅደስ ውስጥ አየሁህ፤ ኀይልህንና ክብርህንም ተመለከትሁ። ምሕረትህ ከሕይወት ይበልጣልና፤ ከንፈሮቼ ያመሰግኑሃል። እንግዲህ፣ በሕይወቴ ዘመን አመሰግንሃለሁ፤ በአንተም ስም እጆቼን አነሣለሁ። ነፍሴ በቅቤና በሥብ እንደሚረካ ሰው ትረካለች፤ አፌም በሚያዜሙ ከንፈሮች በደስታ ያወድስሃል።  በመኝታዬ አስብሃለሁ፤ ሌሊቱንም ሁሉ ስለ አንተ አሰላስላለሁ። አንተ ረዳቴ ነህና፣ በክንፎችህ ሥር ተጠልዬ በደስታ እዘምራለሁ። ነፍሴ አንተን የሙጥኝ ብላለች፤ ቀኝ እጅህም ደግፋ ይዛኛለች።😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️ ዘወትር እሱን መናፈቅ መራብ ይሁንልን🙌🙌🔥🔥🔥🙏🙏🙏 https://t.me/revival_is_coming
Mostrar todo...
“ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።”            1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-18
Mostrar todo...
ሰላም ቅዱሳን አሁን ይሄ link ነክታችሁ live ላይ ኑ 👇👇 https://t.me/lightoflamb?livestream=f38c03336f9f5d772c
Mostrar todo...
የበጉ ብርሃን(light of lamb) Int.Church

Light of lamb፥የበጉ ብርሃን ማለት ነው። ራዕይ 22፡5 √√የቴሌግራ ቻናላችን ዋነኛ ዓላማ © ትውልድን በእግዚአብሔር ቃል ማነጽና ማሳደግ እና ማስታጠቅ © ቅዱሳንን ለመልካም ሥራ ማነቃቃት © ስማያዊ ዜጋ ትውልድ ማፍራት ነው። 👉 @AbuYegeta 📞 +251945631515 አገልግሎታችን ለመደገፍ 👇 ( 1000226469919) CBE

.        ❓የመዝሙር ጥያቄ❓     💿ይህ መዝሙር የማነው?💿                        👇 🎶ጠላት የፃፈው የሞት ደብዳቤ🎶 🎶ተቀዶ ሳየው ደስ አለው ልቤ🎶 🎶ደስ አለው ልቤ🎶 🎶ጠላቴን ጥሎ ስላሳየኝ ልቤ በደስታ🎶 🎶ዘምር አለኝ ዘምር አለኝ ዘምር ዘምር.🎶 ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ጠቃሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
Mostrar todo...
ሀ.ዘማሪ ቴዲ ታደሰ
ለ.ዘማሪ ኤፍሬም አለሙ
ሐ.ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
መ.ዘማሪ ይድነቃቸው ተካ
Mostrar todo...
HUNDAARRA CAALCHISEE: ROMAN BEKELE
Mostrar todo...
HUNDAARRA CAALCHISEE: ROMAN BEKELE
Mostrar todo...
ዛሬ ማታ ከምሽቱ 3፡30 ላይ Live እንገናኝ ድንቅ ጊዜ ይኖረናል። በቀረልን ዘመን፥ ክፍል ሦስት (3)
Mostrar todo...
⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ ✨በቅርቡ ከተለቀቁ የመዝሙር አልበሞች ውስጥ የትኛውን የመዝሙር አልበም ማግኘት ይፈልጋሉ❓ የሚፈልጉት አንዱን መርጣቹ በመዝሙሮቹ ተባረኩ እንዲሁም የሚመጣላቹሁን መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
💽በረከት ተስፋዬ➠ "መምህሩ"
💽አዜብ ሃይሉ➠ "ህያው አምላክ ነህ"
💽ይድነቃቸው ተካ➠ "ኢየሱስ"
💽አገኘው ይደግ➠ "አቤት ጌታ ባለመላ"
💽ቴዲ ታደሰ➠ "፩ ምዕራፍ"
💽ህሊና ዳዊት➠ "የልቤ ጌታ"
💽መስፍን ጉቱ➠ "ከለላዬ"
💽ቤተልሄም ተዘራ➠ "ፍቅር ተፃፈ"
💽ዮሴፍ አያሌው➠ "አየሁት ሲረዳኝ"
💽ሳሙኤል ተ/ሚካኤል➠ "መልህቄ"
💽ኤባ ዳንኤል➠ "የሀገሬ ልጅ"
💽ሳሙኤል ገ/መስቀል➠ "የማሳየው"
❤️💿💿💽ሁሉንም💽💿💿❤️
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!