es
Feedback
Lesperance 2015

Lesperance 2015

Ir al canal en Telegram
2 142
Suscriptores
+124 horas
+507 días
+8730 días
Archivo de publicaciones
Lespu Service File

2019 Services Cood_files.zip0.35 KB

የተከበራችሁ የሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች ከቀን 7/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር ሰርቪሰ መነሻ ሰዓት 12:30 መሆኑን ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል።

2019 Services Cood.htm0.10 KB

photo content

የሰንደቅ ዓለማ ስነ ስርዓት
የሰንደቅ ዓለማ ስነ ስርዓት

የአዲስ ተማሪዎች በምስል
የአዲስ ተማሪዎች በምስል

photo content

የነባር ተማሪ በምስል
የነባር ተማሪ በምስል

የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች ነሀሴ 5/2019 ዓ.ም የወላጅ ተወካዮች በሰልፍ ስነ ስርዓት ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ እና በትምህርት ዘመኑ በስነ ምግባር በቀለም የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ትምህርት እና ምክር በመስጠት በደመቀ ሁኔታ ትምህርት የተጀመረ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።

ለሌስፔራንስ የሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች በየትኛው የሰርቪስ መነሻ ሰዓት 12:40 መሆኑን የት/ቤቱ አስተዳደር ያሳውቃል።

አዲስ ዓመት የፍቅር ፣የሰላም እና የምህረት መልካም ምኞቴ ነው። ውድ የሌስፔራንስ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች፣ወላጆች፣ተማሪዎችእና መምህራን እንኳን ብሩህ ለሚሆነው አዲሱ ዓመት በሰላም በፍቅር እና በጤና አደረሳችሁ! ከርሞ፣ደምቆ በቢጫ አበቦችና በለምለም ተስፋ አሸብርቆ የመጣው አዲሱ ዓመታችን ያለፈውን ቅሬታና ኩርፊያ በይቅርታ ውሀ አጥቦ የሚያስቀር ፣ያራራቀንን የሚያቀራርብ ፣የተሰበረውን የሚጠግን፣የወደቀውን የሚየያነሳ የእረሰቅርና የመባረክ ዘመን ይሁንልን። በቤታችንና በሀገራችን፦የተስፋ።የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን። በትምህርት ቤታችን፣የተስፋ፣የዕውቀት እና የብሩህ አእምሮ ፍሬዎች ይብቀሉ።በመካከላችን፦ይቅር ባይነት ፣ወንድማማችነት እና የማይበጠስ ፍፁም አንድነት ይንገስ ።የተቀየመ በይቅርታ ይካስ ።የታመመ ይፈወስ፣ያዘነ ይፅናና፤ልቦናችን በሙሉ በይቅርታና በፍቅር ፀጋ ይሙላ ። 2019 አዲስ ዓመት የደስታ፣የሰላም፣የአንድነት ፣የዕድገትና የፍፁም ጤና ይሁንልን! መልካም አዲስ ዓመት ! ከ መ/ር ገ/ዋህድ ንርኤ

photo content

photo content

ለወላጅ የሚሆን አንቂ መልዕክት.ገብሬ0.09 KB

photo content

photo content

2019 LESPERANCE SERVICE.doc0.39 KB

የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች የክፍል ድልድል ከላይ ባለው መላካችን ይታወቃል። ነገር ግን ክፍል ሲደለደል መንታ ልጆች በተለያዩ ክፍሎች ተደልድሎ ከሆኑ የወላጅ እና የተማሪው ፍላጎት ከሆነ ወደ አንድ ክፍል ለማስተካከል ጥቆማ ብትሰጡን መልካም ነው።

action plan