ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

Lesperance 2015

Lesperance 2015

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
2 154
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-67 أيام
+2630 أيام
أرشيف المشاركات
ማስታወቂያ ለሁሉም የተማሪ ወላጆች እንደሚታወቀው ከጥቅምት 4/2019____6/2019ዓ.ም ወርሀዊ ፈተና እንደሚሰጥ ይታወቃል።በመሆኑ በወጣላቸው የፈተና ፕሮግራም መሠረት አስፈላጊ ድጋፍ እና ክትትል እንድታደርጉ የትምህርት ቤት አስተዳደር ያሳውቃል ። ለማስታወስ ያክል ዕሮብ 1__2 አማርኛ እንግሊዝኛ 3____6 አማርኛ ,እንግሊዝኛ እና አ/ኦሮሞ 7___8 አማርኛ,እንግሊዝኛ,አ/ኦሮሞ እና IT

photo content

ማስታወቂያ ለተማሪ ወላጆች በሙሉ ከላይ በርዕሱ ለመግለጽ እንደተሞከረው መሰከረም 28/2019 ዓ.ም እና 29/2019 ዓ.ም በተከታታይ ለሁለት ቀናት ከወተመህ እና ከአጠቃላይ መምህራን ከዚህ በታች የተጠቀሱትን አጀንዳዎች ሰፊ ውይይት በማድረግ ከስምምነት ላይ ደርሰዋል። 1. የ2018 ዓ.ም የማጠናከሪያ ትምህርት ጠንካራ ጎኖች እና ክፍተቶችን በመገምገም በ2019 ዓ.ም ተማሪዎች ውጤታማ ሊያደርግ ይችላል የተባለውን አዲስ አሰራር በወተመህ የቀረበውን ሀሳብ መስከረም 29/2019 ዓ ም ከመምህራን ጋር ሰፊ ውይይት በማድረግ ከዚህ በታች በተጠቀሱ መሰረት የሚሰጥ ይሆናል። 1.ከጥቅምት 2/2019ዓ.ም ጀምሮ ማጠናከሪያ/ጥናት የሚጀመር ይሆናል።መደበኛ ክፍለ ጊዜ ሳይነካ ከሰኞ እስከ ዓርብ በየቀኑ ለ50 ደቂቃ የሚሰጥ ይሆናል፤ተማሪዎች በሰርቪስ ይመጣሉ በሰርቪስ ይመለሳሉ 1.አዲሱ አሰራር ከጥቅምት 9/2019 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ሲሆን ውጤታማነቱ ከሁለት ወር በኋላ በወተመህ እና በጥናት / በማጠናከሪያ ትምህርት ኮሚቴ የሚገመገም ይሆናል። 2.የጥናት ክፍያ የሚከፈለው ወር በገባ እስከ 10 ሲሆን የክፍያ መጠን ሁሉም /አብዛኛው ተማሪ የሚሳተፍበት ወቅቱን ታሳቢ ያደረገ በክፍለ ጊዜ 17.5 ወይም በሰዓት 21.87 ብር በድምሩ በተማሪ በወር 350(ሶስት መቶ ሃምሳ)ብር መሆኑን የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ያሳውቃል።

ማስታወቂያ ለሰርቪስ ተጠቃሚ ተማረ ወላጆች ማንኛውም ሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ የሰርቪስ መታወቂያ መያዝ እንዳለበት ይታወቃል ።በመሆኑ ከሰኞ ማለትም ከጥቅምት3/2019 ዓ.ም ጀምሮ መታወቂያ መያዝ ግዴታ መሆኑን አውቃችሁ ወይሞ የተከፈለበትን ደረሰኝ መያዝ ይጠበቅባቸዋል ይህ ባይሆን ግን ለሚፈጠረው መጉላላት ሰርቪስ ስምሪቱ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ ያሳውቃል።

የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ ነገ መስከረም 22/2019 ዓ.ም ትምህርት የማይኖር መሆኑን የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ያሳውቃል።

ሰላም ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች የመፅሐፍ ክፍያ ከፍላችሁ ቀሪ ተመላሽ ብር በደረሰኝ ጀርባ የተፃፈላችሁ ደረሰኝ በመያዝ ከቀን 21/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ ከሂሳብ ክፍል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ቤቱ አስተዳደር ያሳውቃል።

photo content

photo content

የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች ከላይ የምትመለከቱት የትምህርት ቤቱ ሎጎ በእያንዳንዱ ተማሪ ግራ ደረት ላይ የሚለጠፍ ስለሆነ ማንኛውም ተማሪ እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም አድርጎ መገኘት ይጠበቅበታል ።

photo content

Lespu Service File

2019 Services Cood_files.zip0.35 KB

የተከበራችሁ የሰርቪስ ተጠቃሚ ተማሪ ወላጆች ከቀን 7/1/2019 ዓ.ም ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር ሰርቪሰ መነሻ ሰዓት 12:30 መሆኑን ትምህርት ቤቱ ያሳውቃል።

2019 Services Cood.htm0.10 KB

photo content

የሰንደቅ ዓለማ ስነ ስርዓት
የሰንደቅ ዓለማ ስነ ስርዓት

የአዲስ ተማሪዎች በምስል
የአዲስ ተማሪዎች በምስል

photo content

የነባር ተማሪ በምስል
የነባር ተማሪ በምስል

የተከበራችሁ የተማሪ ወላጆች ነሀሴ 5/2019 ዓ.ም የወላጅ ተወካዮች በሰልፍ ስነ ስርዓት ተገኝተው የእንኳን ደህና መጣችሁ እና በትምህርት ዘመኑ በስነ ምግባር በቀለም የተሻለ ውጤት እንዲያስመዘግቡ ትምህርት እና ምክር በመስጠት በደመቀ ሁኔታ ትምህርት የተጀመረ መሆኑን በታላቅ አክብሮት እናሳውቃለን።