es
Feedback
የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

Ir al canal en Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ይህ ቻናል የተከፈተው በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ የሚሰጡ ትምህርቶች፣መልዕክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው በዚህ ቻናል ማንኛውንም ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ተጠቃሚ ያድርጉ የመጋበዣ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sumuslim_jemaa

Mostrar más
1 211
Suscriptores
+424 horas
-17 días
+1630 días
Atraer Suscriptores
sep '26
septiembre '26
+33
en 0 canales
agosto '26
+70
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+56
en 0 canales
Get PRO
junio '26
+44
en 4 canales
Get PRO
mayo '26
+29
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+41
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+16
en 2 canales
Get PRO
febrero '26
+11
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+52
en 1 canales
Get PRO
diciembre '25
+40
en 2 canales
Get PRO
noviembre '25
+59
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+26
en 2 canales
Get PRO
septiembre '25
+15
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+5
en 0 canales
Get PRO
julio '25
+6
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+20
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+33
en 3 canales
Get PRO
abril '25
+41
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+30
en 2 canales
Get PRO
febrero '25
+43
en 3 canales
Get PRO
enero '25
+52
en 1 canales
Get PRO
diciembre '24
+52
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+51
en 3 canales
Get PRO
octubre '24
+38
en 4 canales
Get PRO
septiembre '24
+70
en 1 canales
Get PRO
agosto '24
+69
en 3 canales
Get PRO
julio '24
+40
en 1 canales
Get PRO
junio '24
+55
en 2 canales
Get PRO
mayo '24
+74
en 4 canales
Get PRO
abril '24
+62
en 6 canales
Get PRO
marzo '24
+76
en 2 canales
Get PRO
febrero '24
+221
en 4 canales
Get PRO
enero '24
+45
en 1 canales
Get PRO
diciembre '23
+164
en 2 canales
Get PRO
noviembre '23
+2
en 9 canales
Get PRO
octubre '23
+3
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+5
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+3
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+44
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+82
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+37
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+12
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+44
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+5
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+9
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+11
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+3
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+1
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+3
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+14
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+13
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+232
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
27 septiembre0
26 septiembre+5
25 septiembre+1
24 septiembre+2
23 septiembre0
22 septiembre+1
21 septiembre0
20 septiembre0
19 septiembre+1
18 septiembre+1
17 septiembre+2
16 septiembre0
15 septiembre0
14 septiembre+1
13 septiembre+1
12 septiembre+1
11 septiembre+1
10 septiembre+2
09 septiembre+4
08 septiembre+2
07 septiembre0
06 septiembre+1
05 septiembre0
04 septiembre+2
03 septiembre+3
02 septiembre+1
01 septiembre+1
Publicaciones del Canal
«የወንድ ልጅ ጌጡ ሁለት ነው… በፊቱ ፂሙ፣ በቤቱ ሚስቱ!» አሉ። ​እሺ... ሁለቱም የሌለውስ??
«የወንድ ልጅ ጌጡ ሁለት ነው… በፊቱ ፂሙ፣ በቤቱ ሚስቱ!» አሉ። ​እሺ... ሁለቱም የሌለውስ??

2
ሐራም የተደረጉ ነገሮች ምትክ ​አላህ በባሮቹ ላይ አንድን ነገር ሐራም አላደረገም፤ ከእሱ የተሻለንና የሚበልጥን ነገር ቢተካላቸው እንጂ። ​ከሐራም ምትክ ከተሰጡት ጸጋዎች ጥቂቶቹ፦ 🔷️​ሪባ፦ አላህ ሪባን እርም አድርጎ አትራፊ ንግድን ተክቷል። 🔷️​ዝሙት፦ ዝሙትን እርም አድርጎ የተከበረ የኒካህ ውልን አብቅቷል። 🔷️​አልኮል/አስካሪ መጠጥ፦ አስካሪ መጠጦችን ከልክሎ ለነፍስና ለአካል ጠቃሚና ጣፋጭ የሆኑ መጠጦችን ሰጥቷል። 🔷️​የሙዚቃ መሣሪያዎች፦ የሙዚቃ መሣሪያዎችን መስማት ከልክሎ በታላቁ ቁርኣን መስማት ተክቷል። ​አላህ አንድን ነገር ያዘዘው ከእነሱ ፈልጎ ሳይሆን በችሮታው ነው፤ የከለከለውም በስስት ሳይሆን ጥበቃና ጥንቃቄ ሊያደርግላቸው ነው።
247
3
Share B-3.docx
475
4
Share B-4.docx
462
5
Share B-05.docx
452
6
Share B-06.docx
434
7
Share B-2.docx
438
8
Share B-14.docx
435
9
B-3.docx
1
10
+3
B-18.docx
478
11
📌 የሸሪዓዊ ሂጃብ 3 ዋና ዋና መስፈርቶች 🎥 በዶ/ር ሸይኽ ዐብዱስ-ሰላም አሽ-ሹወይዒር አንዲት ሙስሊም እህት የምትለብሰው ሂጃብ በኢስላም ሸሪዓ ተቀባይነት እንዲኖረው የሚያስፈልጉ 3 መሠረታዊ መ
📌 የሸሪዓዊ ሂጃብ 3 ዋና ዋና መስፈርቶች 🎥 በዶ/ር ሸይኽ ዐብዱስ-ሰላም አሽ-ሹወይዒር አንዲት ሙስሊም እህት የምትለብሰው ሂጃብ በኢስላም ሸሪዓ ተቀባይነት እንዲኖረው የሚያስፈልጉ 3 መሠረታዊ መስፈርቶች፦ 1️⃣ ዐውራን ሙሉ በሙሉ መሸፈን፦ ልብሱ መሸፈን ያለበትን የሰውነት አካል በሙሉ የሚሸፍን መሆን አለበት። 2️⃣ ሰፊ ሆኖ የሰውነትን ቅርፅ የሚያሳይ (ጠባቅ) አለመሆን፦ • የሰውነትን እያንዳንዱን ቅርፅና አካል ለይቶ የሚያሳይ ጥብቅ ያለ ልብስ (ተፍሲል የሚያደርግ) ለብሶ መውጣት አካልን እንደ መሸፈን አይቆጠርም። • የሰውነትን አጠቃላይ ግዙፍነት ወይም መጠን ብቻ የሚያሳይ (ተጅሲም) ግን የማይቀረውን(አስገዳጅ የሆነውን) ያህል የሚታለፍ/ይቅር የሚባል ነው (ለምሳሌ የራስ ቅርፅ)። 3️⃣ ስስ አለመሆን፦ ልብሱ ከውስጥ ያለውን የሰውነት አካል የሚያሳይ ስስ መሆን የለበትም። 💡 መልእክት፦ የሰውነትን ቅርፅ ለይቶ የሚያሳይ ጥብቅ ልብስ ለብሶ መውጣት በሸሪዓ መሸፈን ተብሎ አይጠራም፤ ይልቁንም ለብሰው እንደተራቆቱ(كاسيات عاريات) ይቆጠራል።
419
12
Sin texto...
614
13
#UPDATE የ2019 የ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ28-ሐምሌ 9 እንደሚሰጥ ተገለጸ ከጥር14-24 "exit and ngat exam የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል @alluexams
572
14
ህፃን ራህመትን እንታደጋት ! - ለ DDUMSJ ተማሪዎቻችን የቀረበ የእርዳታ ጥሪ ! . ጀመዓችንን ከ 2013-2015 ለ ሶስት አመታት በአሚርነት ያገለገለች ፤ብሎም በሹራ አባልነት ለብዙ አመታት ያ+1
ህፃን ራህመትን እንታደጋት ! - ለ DDUMSJ ተማሪዎቻችን የቀረበ የእርዳታ ጥሪ ! . ጀመዓችንን ከ 2013-2015  ለ ሶስት አመታት በአሚርነት ያገለገለች ፤ብሎም በሹራ አባልነት ለብዙ አመታት ያገለገለችው እህታችን አሁን ላይ እገዛችሁን ትሻለች ። . እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤  በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካላገኘች  ከ 2 ሳምንትታት  ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል ! . ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ። . ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ 3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል ። . ከአላህ በታች እኛም እህታችንን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን። ይህንን አካውንት ተጠቀሙ 1000139136164   hamid mohammed ለበለጠ መረጃ +251924585748 +251994247701
548
15
🎤አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች  ጀመዓ! 👉እንደሚታወቀው ግቢ የመግቢያችን ቀን እየደረሰ ስለሆነ ኩፖን የወሰዳቹህ የጀመዓ ልጆች ኩፖኑን እንድትሸጡ እያልን ለማስታወስ እንወዳለን።                     አላህ ኸይር ጀዛዐችሁን ይክፈላቹህ!🤲🤲 💵በአካውንት ለሚያስገቡ ... . 1000 724 605 797     CBE 240 374 706               Abyssinia 10000 5203 0001       Hijra 006758 6120 101      zam zam screen sheet እዳይረሳ እሺ።        የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች  ጀመዓ!🕌🕌🕌
577
16
السلام عليكم ورحمة وبركاته አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ እነሆ ከዛሬ ማለትም 04/13/2018 ዓ,ል  ጀምሮ በአፋር ክልል በሎግያ ከተማ በአንሷር መስጂድ ለተከታታይ ቀናት የሚቆይ  የደውራ ፕሮግራም መኖሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው። በደውራው ላይ የምትቀራዋ ሪሳላ: 📚  منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها للشيخ ابي عبد الله محمد بن حزام الفضلي  البعداني የደረሱ አቅራቢ: أستاذ دكتور حسين علي ድርሱ የሚሰጥበት ቦታ: ሎግያ አንሷር መስጂድ ሰዓት: ከመጝሪብ በኃላ መልእክቱን ሸር በማድረግ ተደራሽ እናድርገው። ማስታወሻ: ኪታብ የሌላችሁ ወንድሞች ኪታብ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰዒድ ጋር አለ።
416
17
የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች ~ ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:- 1. ድግምትና ጥንቆላ፦ በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሐሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲረግጣቸው/ እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ የሞቱ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ። * ጥንቆላና ድግምት ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው፡፡ وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَى مُلْكِ سُلَيْمَانَ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ “በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይ ^ጧኖች የሚያነቡትንም (ድግምት) ተከተሉ። ሱለይማን ግን አልካደም (ድግምተኛ አልነበረምና።) ግና ሸይ^ጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ።” [አል-በቀራህ፡ 102] ነብዩም ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል} ብለዋል። [አስ-ሶሒሐህ፡ 3387] * ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም” ብሏል። [ጦሃ፡ 69] * ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም} ብለዋል። [ሙስሊም፡ 5957] 2. ሎሚ መምጠጥ እና ፌጦ መብላት:- በአንዳንድ አካባቢዎች ከድግምትና ጥንቆላ ለመጠበቅ በማሰብ ወላጆች ልጆቻቸውን ጳጉሜ ላይ ሎሚና ፌጦ ይመግባሉ። ድግምትና ጥንቆላ ሸይ^ ጧናዊ ተግባራት ናቸው። መጥጠበቂያ መንገዶቹ አዝካር፣ አየቱል ኩርሲይ፣ ሱረቱል ኢኽላስን (ቁል ሁወላሁ አሐድ)፣ ሙዐዊዘተይን (ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ፣ ቁል አዑዙ ቢረቢናስ) ከሶላት በኋላ እና ጧትና ማታ መቅራት፣ እንዲሁም ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻዎቹን ሁለት አንቀፆች መቅራት፣ ሩቅያ ማድረግ ናቸው። አጉል እምነት ላይ የተመሰረቱ ሰበቦችን መጠቀም ከሺርክ ነው። በተረፈ የተጣለ የድግምት ስራ ቢያጋጥመን ምንም መደናገጥ አያስፈልግም። በአላህ ላይ ጠንካራ እምነት ማሳደር (ተወኩል) ቀዳሚው መከላከያ መንገድ ነው። አጉል መጨናነቅ ለችግር ይዳርጋል። ከዚያም የድግምት ስራውን ሙዐዊዘተይን በመቅራት ማስወገድ ነው (ማቃጠል፣ መቆራረጥ ወይም ቆፍሮ መቅበር)። 3. የጳጉሜ ዱዓእ የሚል ቢድዐ:- በአንዳንድ አካባቢዎች የጳጉሜ ዱዓእ “መቅቡል ነው” (ተቀባይነት ያለው ነው) የሚል እምነት አለ። ይሄ አጉል እምነት ነው። በጣም የሚገርመው ለዱዓእ የሚጣዱት እስልምናን ያውቃሉ ሰዎችን ያስተምራሉ የሚባሉት ሰዎች መሆናቸው ነው። ነብዩ ﷺ “አላህ እውቀትን ከባሪያዎቹ መንጠቅን አይነጥቅም። ይልቁንም ዑለማዎችን በመውሰድ (በመግደል) እውቀትን ይወስዳል። ከዚያም ዓሊም እስከማይቀር ድረስ። በዚያኔ ሰዎች መሀይማንን መሪዎች አድርገው ይይዛሉ። ሲጠየቁም ያለ እውቀት ፈትዋ ይሰጣሉ። በዚህም ይጠማሉ፣ ያጠማሉም” ብለዋል። [ሶሒሕ አልቡኻሪይ፡ 100] [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2673] 4. የጳጉሜ ጸበል (ጥምቀት)፦ ጳጉሜ 3 ቀን በኦርቶዶክስ ክርስትና የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል ነው ይላሉ። በዚህ ዕለት "የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፣ ዝናቡም የበረከትና የፈውስ ውሃ ሆኖ ይወርዳል" ተብሎ ይታመናል። በዚህም የተነሳ ሕዝቡ ሕፃናትን ጨምሮ ከሰማይ የሚወርደውን ዝናብ (የጳጉሜን ዝናብ) እንደ ጸበል በመቁጠር ሰውነታቸውን ይጠመቁበታል። ሙስሊሞች ከንደዚህ ዓይነት እምነቶችና ተግባራት ሊርቁ ይገባል። 5. እንቁጣጣሽ ማክበር:- ሌላኛው የ “ዘመን መለወጫን” ተከትሎ የሚፈፀመው ጥፋት መስከረም አንድን ወይም እንቁጣጣሽን ማክበር ነው። ዕለቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት መሠረት "ቅዱስ ዮሐንስ" በመባል የሚጠራ ሲሆን፣ የመጥምቁ ዮሐንስ መታሰቢያ እና የቅዱሳን አበው መታሰቢያ ይደረግበታል። በቤተክርስቲያን ደረጃ የማህሌት፣ የቅዳሴ እና የምስጋና ሥርዓት ይፈጸምበታል። ​በተጨማሪም የበዓሉ ስም (እንቁጣጣሽ የሚለው) ከንግሥተ ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን አፈ ታሪክ ጋር ይያያዛል። ንግሥተ ሳባ ከኢየሩሳሌም ስትመለስ መኳንንቶቿ "እንቁ ለጣጣሽ" (ለጌጥሽ ይሁን) በማለት በዕንቁ ስለተቀበሏት ይህ ስም እንደወጣ ይነገራል። አቆጣጠሩ ሀገራዊ እንጂ እምነታዊ መሰረት እንደሌለው ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ሰዎች አሉ። ነገሩ ግልፅ ቢሆንም ድንገት የሚሰወራቸው ካሉ ለማስታወስ ያህል:- * አቆጣጠሩ ከግብፅ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን የተቀዳ ነው። * አመቱ ሲፃፍ መጨረሻ ላይ “ዓመተ ምህረት” የሚባለውም ክርስቲያናዊ ስለሆነ ነው። * የነብዩ ዒሳን (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) መወለድ መሰረት ያደረገ እንደሆነ የሚታመን ነው። * በእለቱም የሚፈፀሙት የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችም በዓሉ ክርስቲያናዊ እንደሆነ በሚገባ አጉልተው ያሳያሉ፦ - የዋዜማ ጸሎትና ማኅሌት፦ በበዓሉ ዋዜማ (ጳጉሜን 5 ወይም 6) ሌሊቱን ሙሉ በቤተክርስቲያን ልዩ የቅዱስ ዮሐንስ ማኅሌትና ጸሎት ይቆማል። - የቅዳሴ ሥነ-ሥርዓት፦ በዕለቱ ጠዋት ምዕመናን አዲስ ልብስ ለብሰው ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ በቅዳሴና በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል ላይ ይሳተፋሉ። - ዘመነ ዮሐንስን መቀበል፦ በቤተክርስቲያን ዘመን መለወጫን አስመልክቶ ልዩ ጸሎት ይደረጋል፤ የወንጌላዊው ዘመንም (ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ ወይም ዮሐንስ) ይታወጃል። “እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፣ ... አደረሳችሁ” ማለታቸው አቆጣጠሩና በዓሉ ሃይማኖታዊ መሆናቸውን አጉልተው የሚያሳዩ ነጥቦች ናቸው፡፡ ይህንን ስንል የሚጎረብጣቸው አሉ። እኛ'ኮ የኛን ዒድ አብራችሁን ካላከበራችሁ አላልንም። ይልቁንም የኛን እምነታዊ መገለጫ ካላንፀባረቃችሁ ብሎ ሌሎችን መወረፍ አክራሪነት ነው። እምነታችን የሌሎች ህዝቦች #መለያ በሆኑ እምነቶችና ልማዶች መመሳሰልን አይፈቅድም። ነብያችን ﷺ “በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል። (ኢብኑ ሙነወር፣ 18/11/1436) = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
629
18
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Ex
#RemedialResult በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል። https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ። ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል። @tikvahuniversity
523
19
+8
🎙በአቡ ፈውዛን ኸድር አሰፋ 💐 ቢስቲማ https://t.me/Abufewzan_Kedir_Assefa
916
20
እኔ የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ከራሴ በላይ እወዳቸዋለሁ፤ ነገር ግን የመውሊድን በዓል አላከብርም። በዚህም አቋሜ እኔ በሁሉም የመልእክተኛው ባልደረቦች (ሶሐቦች)፣ በታቢዒዮቹ የዲን መሪዎች፣ እና በአራቱ አኢማዎችና የእስልምና ታላላቅ መሪዎች ጎን ነኝ። ​አንተ በዓሉን የምታከብረው ሰው ሆይ! ​እስኪ በጌታህ ይሁንብህ! ከምርጥ ትውልዶች (ከሰለፎች) መካከል ከየትኛው ኢማም ሰልፍ ነህ? በፍጹም ልታገኝ አትችልም! ​ከምርጥ ትውልዶች በኋላ የመጣን አንድ ሰው እንኳን ብትጠቅስልኝና እኔም በእሱ ጎን መሆንህን ብቀበልህ፤ እስኪ በጌታህ ይሁንብህ ንገረኝ፦ እሱ እኔ ባለሁበት ጎን ካሉት (ከምርጡ ትውልድ) ሰዎች ከአንዱ ጋር ይስተካከላልን? ​ይልቁንም ንገረኝ፤ ከኋለኞቹ ትውልድ የብዙዎቹ ስብስብ ከአንዱ ሶሐቢይ ጋር ይስተካከላልን? ​እናንተ ሰዎች ሆይ! አስተውሉ፤ አስተንትኑ። ዋጋ በሌለው የቃላት ጌጣጌጥ አትሸወዱ፤ ያልተገራ ስሜትም ዓይናችሁን አይጋርዳችሁ፤ ከእውነት በኩል ምንም የማይጠቅምን ከማህበረሰቡ የወረሳችሁት ልማድ እስረኛ አትሁኑ! ሸይኽ ሱለይማን አር- ሩሐይሊ (حفظه الله) https://t.me/durusuabihizam https://t.me/durusuabihizam
487