የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ
Открыть в Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ይህ ቻናል የተከፈተው በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ የሚሰጡ ትምህርቶች፣መልዕክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው በዚህ ቻናል ማንኛውንም ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ተጠቃሚ ያድርጉ የመጋበዣ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sumuslim_jemaa
Больше1 211
Подписчики
+424 часа
-17 дней
+1630 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26сент. '26
сентябрь '26
+33
в 0 каналах
август '26
+70
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+56
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+44
в 4 каналах
Get PRO
май '26
+29
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+41
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+16
в 2 каналах
Get PRO
февраль '26
+11
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+52
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+40
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+59
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+26
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+15
в 2 каналах
Get PRO
август '25
+5
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+6
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+33
в 3 каналах
Get PRO
апрель '25
+41
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+30
в 2 каналах
Get PRO
февраль '25
+43
в 3 каналах
Get PRO
январь '25
+52
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+52
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+51
в 3 каналах
Get PRO
октябрь '24
+38
в 4 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+70
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+69
в 3 каналах
Get PRO
июль '24
+40
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+55
в 2 каналах
Get PRO
май '24
+74
в 4 каналах
Get PRO
апрель '24
+62
в 6 каналах
Get PRO
март '24
+76
в 2 каналах
Get PRO
февраль '24
+221
в 4 каналах
Get PRO
январь '24
+45
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+164
в 2 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+2
в 9 каналах
Get PRO
октябрь '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+5
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+3
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+82
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+37
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+12
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+44
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+5
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+9
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+11
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+3
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+1
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+3
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+14
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+13
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+232
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 27 сентября | 0 | |||
| 26 сентября | +5 | |||
| 25 сентября | +1 | |||
| 24 сентября | +2 | |||
| 23 сентября | 0 | |||
| 22 сентября | +1 | |||
| 21 сентября | 0 | |||
| 20 сентября | 0 | |||
| 19 сентября | +1 | |||
| 18 сентября | +1 | |||
| 17 сентября | +2 | |||
| 16 сентября | 0 | |||
| 15 сентября | 0 | |||
| 14 сентября | +1 | |||
| 13 сентября | +1 | |||
| 12 сентября | +1 | |||
| 11 сентября | +1 | |||
| 10 сентября | +2 | |||
| 09 сентября | +4 | |||
| 08 сентября | +2 | |||
| 07 сентября | 0 | |||
| 06 сентября | +1 | |||
| 05 сентября | 0 | |||
| 04 сентября | +2 | |||
| 03 сентября | +3 | |||
| 02 сентября | +1 | |||
| 01 сентября | +1 |
Посты канала
| 2 | ሐራም የተደረጉ ነገሮች ምትክ
አላህ በባሮቹ ላይ አንድን ነገር ሐራም አላደረገም፤ ከእሱ የተሻለንና የሚበልጥን ነገር ቢተካላቸው እንጂ።
ከሐራም ምትክ ከተሰጡት ጸጋዎች ጥቂቶቹ፦
🔷️ሪባ፦ አላህ ሪባን እርም አድርጎ አትራፊ ንግድን ተክቷል።
🔷️ዝሙት፦ ዝሙትን እርም አድርጎ የተከበረ የኒካህ ውልን አብቅቷል።
🔷️አልኮል/አስካሪ መጠጥ፦ አስካሪ መጠጦችን ከልክሎ ለነፍስና ለአካል ጠቃሚና ጣፋጭ የሆኑ መጠጦችን ሰጥቷል።
🔷️የሙዚቃ መሣሪያዎች፦ የሙዚቃ መሣሪያዎችን መስማት ከልክሎ በታላቁ ቁርኣን መስማት ተክቷል።
አላህ አንድን ነገር ያዘዘው ከእነሱ ፈልጎ ሳይሆን በችሮታው ነው፤ የከለከለውም በስስት ሳይሆን ጥበቃና ጥንቃቄ ሊያደርግላቸው ነው። | 247 |
| 3 | Share B-3.docx | 475 |
| 4 | Share B-4.docx | 462 |
| 5 | Share B-05.docx | 452 |
| 6 | Share B-06.docx | 434 |
| 7 | Share B-2.docx | 438 |
| 8 | Share B-14.docx | 435 |
| 9 | B-3.docx | 1 |
| 10 | +3 B-18.docx | 478 |
| 11 | 📌 የሸሪዓዊ ሂጃብ 3 ዋና ዋና መስፈርቶች
🎥 በዶ/ር ሸይኽ ዐብዱስ-ሰላም አሽ-ሹወይዒር
አንዲት ሙስሊም እህት የምትለብሰው ሂጃብ በኢስላም ሸሪዓ ተቀባይነት እንዲኖረው የሚያስፈልጉ 3 መሠረታዊ መስፈርቶች፦
1️⃣ ዐውራን ሙሉ በሙሉ መሸፈን፦
ልብሱ መሸፈን ያለበትን የሰውነት አካል በሙሉ የሚሸፍን መሆን አለበት።
2️⃣ ሰፊ ሆኖ የሰውነትን ቅርፅ የሚያሳይ (ጠባቅ) አለመሆን፦
• የሰውነትን እያንዳንዱን ቅርፅና አካል ለይቶ የሚያሳይ ጥብቅ ያለ ልብስ (ተፍሲል የሚያደርግ) ለብሶ መውጣት አካልን እንደ መሸፈን አይቆጠርም።
• የሰውነትን አጠቃላይ ግዙፍነት ወይም መጠን ብቻ የሚያሳይ (ተጅሲም) ግን የማይቀረውን(አስገዳጅ የሆነውን) ያህል የሚታለፍ/ይቅር የሚባል ነው (ለምሳሌ የራስ ቅርፅ)።
3️⃣ ስስ አለመሆን፦
ልብሱ ከውስጥ ያለውን የሰውነት አካል የሚያሳይ ስስ መሆን የለበትም።
💡 መልእክት፦
የሰውነትን ቅርፅ ለይቶ የሚያሳይ ጥብቅ ልብስ ለብሶ መውጣት በሸሪዓ መሸፈን ተብሎ አይጠራም፤ ይልቁንም ለብሰው እንደተራቆቱ(كاسيات عاريات) ይቆጠራል። | 419 |
| 12 | Нет текста... | 614 |
| 13 | #UPDATE
የ2019 የ 12 ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሰኔ28-ሐምሌ 9 እንደሚሰጥ ተገለጸ
ከጥር14-24 "exit and ngat exam
የትምህርት ሚንስትር አጠቃላይ የአመት ካላንደር ከላይ ተያይዟል
@alluexams | 572 |
| 14 | ህፃን ራህመትን እንታደጋት !
- ለ DDUMSJ ተማሪዎቻችን የቀረበ የእርዳታ ጥሪ !
. ጀመዓችንን ከ 2013-2015 ለ ሶስት አመታት በአሚርነት ያገለገለች ፤ብሎም በሹራ አባልነት ለብዙ አመታት ያገለገለችው እህታችን አሁን ላይ እገዛችሁን ትሻለች ።
. እህታችን በቅርቡ የመጀመሪያ ልጇን አላህ ሰጥቷት የነበረ ቢሆንም ፤ በልብ ህመም የተነሳ ህፃኗ ተገቢውን ህክምና ካላገኘች ከ 2 ሳምንትታት ያልዘለለ ጊዜ እንደቀራት የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገልፆላታል !
. ከሀገር ውጪ ተገቢውን ህክምና ካገኘች መዳን እንደምትችል እና የተሻለ ተስፋ እንዳላት በህክምና ባለሙያዎች ተነግሮናል ።
. ለህክምናው ብቻ የሚያስፈልገው ወጪ ከ 3 ሚሊየን ብር በላይ በመሆኑ ቤተሰቦቿ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል ።
. ከአላህ በታች እኛም እህታችንን ከጭንቀት ለማውጣት የእኛ አስርም መቶም ብር ወጋ አላትና የአቅማችንን እንረባረብላት ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
ይህንን አካውንት ተጠቀሙ
1000139136164 hamid mohammed
ለበለጠ መረጃ
+251924585748
+251994247701 | 548 |
| 15 | 🎤አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ውድ የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ!
👉እንደሚታወቀው ግቢ የመግቢያችን ቀን እየደረሰ ስለሆነ ኩፖን የወሰዳቹህ የጀመዓ ልጆች ኩፖኑን እንድትሸጡ እያልን ለማስታወስ እንወዳለን።
አላህ ኸይር ጀዛዐችሁን ይክፈላቹህ!🤲🤲
💵በአካውንት ለሚያስገቡ ... .
1000 724 605 797 CBE
240 374 706 Abyssinia
10000 5203 0001 Hijra
006758 6120 101 zam zam
screen sheet እዳይረሳ እሺ።
የሠመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ!🕌🕌🕌 | 577 |
| 16 | السلام عليكم ورحمة وبركاته
አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች በሙሉ
እነሆ ከዛሬ ማለትም 04/13/2018 ዓ,ል ጀምሮ በአፋር ክልል በሎግያ ከተማ በአንሷር መስጂድ ለተከታታይ ቀናት የሚቆይ የደውራ ፕሮግራም መኖሩን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
በደውራው ላይ የምትቀራዋ ሪሳላ:
📚 منكرات شائعة في المجتمعات يجب الحذر منها
للشيخ ابي عبد الله محمد بن حزام الفضلي البعداني
የደረሱ አቅራቢ:
أستاذ دكتور حسين علي
ድርሱ የሚሰጥበት ቦታ:
ሎግያ አንሷር መስጂድ
ሰዓት: ከመጝሪብ በኃላ
መልእክቱን ሸር በማድረግ ተደራሽ እናድርገው።
ማስታወሻ:
ኪታብ የሌላችሁ ወንድሞች ኪታብ ኡስታዝ ሙሀመድ ሰዒድ ጋር አለ። | 416 |
| 17 | የ “ዘመን መለወጫ” ኮተቶች
~
ኢትዮጵያ በምትከተለው ክርስቲያናዊው የዘመን አቆጣጠር መሰረት አዲስ አመት ሊገባ የያዝነው አመት እየተጠናቀቀ ነው። በያመቱ በዚህ ሰሞን የሚፈፀሙ ከሃይማኖታችን ጋር የማይሄዱ በርካታ ነገሮ አሉ። ከነዚህም ውስጥ:-
1. ድግምትና ጥንቆላ፦
በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነሐሴ ሊጠናቀቅ ሲል በየጠንቋዩ ቤት የሚልከሰከሱት ብዙ ናቸው። ከዚያም አምስቱ ወይም ስድስቱ የጳጉሜ ቀናት መንገዶች በድግምት ስራዎች ይሞላሉ። በነዚህ ቀናት ማልዶ የወጣ ሰው እንዲረግጣቸው/ እንዲራመዳቸው ታስቦ በጎረቤት መተላለፊያ እና ህዝብ በሚያዘወትራቸው መንገዶች ላይ የሞቱ ፍየሎች፣ ዶሮዎች፣ ድመቶች፣ ጥንቸሎች ወዘተ ታርደው ይጣላሉ። በደም የተነከሩ ሳንቲሞች፣ ብሮች፣ ጌጣ ጌጦች፣ የተለያዩ ቁሳቁሶች እዚህም እዚያም ወድቀው ይታያሉ።
* ጥንቆላና ድግምት ከኢስላም የሚያስወጡ ከባባድ ወንጀሎች ናቸው፡፡
وَاتَّبَعُوا مَا تَتْلُو الشَّيَاطِينُ عَلَى مُلْكِ سُلَيْمَانَ وَمَا كَفَرَ سُلَيْمَانُ وَلَكِنَّ الشَّيَاطِينَ كَفَرُوا يُعَلِّمُونَ النَّاسَ السِّحْرَ
“በሱለይማን ዘመነ-መንግስት ሸይ ^ጧኖች የሚያነቡትንም (ድግምት) ተከተሉ። ሱለይማን ግን አልካደም (ድግምተኛ አልነበረምና።) ግና ሸይ^ጧኖች ሰዎችን ድግምት የሚያስተምሩ ሲሆኑ ካዱ።” [አል-በቀራህ፡ 102]
ነብዩም ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ በሚናገረው ያመነ፣ በሙሐመድ ላይ በወረደው ክዷል} ብለዋል። [አስ-ሶሒሐህ፡ 3387]
* ደጋሚዎችና ከነሱ ዘንድ የሚመላለሱ ሰዎች መቼም ቢሆን ስኬት የላቸውም። ጌታችን “ድግምተኛም በመጣበት ስፍራ ሁሉ አይቀናውም” ብሏል። [ጦሃ፡ 69]
* ጠንቋይና ደጋሚ ዘንድ የሚሄድ ሰው የተነገረውን ባያምን እንኳን ከባድ ቅጣት ይከተለዋል። ነብዩ ﷺ {ጠንቋይ ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ቀን ሶላቱ ተቀባይነት የለውም} ብለዋል። [ሙስሊም፡ 5957]
2. ሎሚ መምጠጥ እና ፌጦ መብላት:-
በአንዳንድ አካባቢዎች ከድግምትና ጥንቆላ ለመጠበቅ በማሰብ ወላጆች ልጆቻቸውን ጳጉሜ ላይ ሎሚና ፌጦ ይመግባሉ። ድግምትና ጥንቆላ ሸይ^ ጧናዊ ተግባራት ናቸው። መጥጠበቂያ መንገዶቹ አዝካር፣ አየቱል ኩርሲይ፣ ሱረቱል ኢኽላስን (ቁል ሁወላሁ አሐድ)፣ ሙዐዊዘተይን (ቁል አዑዙ ቢረቢል ፈለቅ፣ ቁል አዑዙ ቢረቢናስ) ከሶላት በኋላ እና ጧትና ማታ መቅራት፣ እንዲሁም ከሱረቱል በቀራ የመጨረሻዎቹን ሁለት አንቀፆች መቅራት፣ ሩቅያ ማድረግ ናቸው። አጉል እምነት ላይ የተመሰረቱ ሰበቦችን መጠቀም ከሺርክ ነው።
በተረፈ የተጣለ የድግምት ስራ ቢያጋጥመን ምንም መደናገጥ አያስፈልግም። በአላህ ላይ ጠንካራ እምነት ማሳደር (ተወኩል) ቀዳሚው መከላከያ መንገድ ነው። አጉል መጨናነቅ ለችግር ይዳርጋል። ከዚያም የድግምት ስራውን ሙዐዊዘተይን በመቅራት ማስወገድ ነው (ማቃጠል፣ መቆራረጥ ወይም ቆፍሮ መቅበር)።
3. የጳጉሜ ዱዓእ የሚል ቢድዐ:-
በአንዳንድ አካባቢዎች የጳጉሜ ዱዓእ “መቅቡል ነው” (ተቀባይነት ያለው ነው) የሚል እምነት አለ። ይሄ አጉል እምነት ነው። በጣም የሚገርመው ለዱዓእ የሚጣዱት እስልምናን ያውቃሉ ሰዎችን ያስተምራሉ የሚባሉት ሰዎች መሆናቸው ነው። ነብዩ ﷺ “አላህ እውቀትን ከባሪያዎቹ መንጠቅን አይነጥቅም። ይልቁንም ዑለማዎችን በመውሰድ (በመግደል) እውቀትን ይወስዳል። ከዚያም ዓሊም እስከማይቀር ድረስ። በዚያኔ ሰዎች መሀይማንን መሪዎች አድርገው ይይዛሉ። ሲጠየቁም ያለ እውቀት ፈትዋ ይሰጣሉ። በዚህም ይጠማሉ፣ ያጠማሉም” ብለዋል። [ሶሒሕ አልቡኻሪይ፡ 100] [ሶሒሕ ሙስሊም፡ 2673]
4. የጳጉሜ ጸበል (ጥምቀት)፦
ጳጉሜ 3 ቀን በኦርቶዶክስ ክርስትና የሊቀ መላእክት የቅዱስ ሩፋኤል ዓመታዊ በዓል ነው ይላሉ። በዚህ ዕለት "የሰማይ ደጆች ይከፈታሉ፣ ዝናቡም የበረከትና የፈውስ ውሃ ሆኖ ይወርዳል" ተብሎ ይታመናል። በዚህም የተነሳ ሕዝቡ ሕፃናትን ጨምሮ ከሰማይ የሚወርደውን ዝናብ (የጳጉሜን ዝናብ) እንደ ጸበል በመቁጠር ሰውነታቸውን ይጠመቁበታል። ሙስሊሞች ከንደዚህ ዓይነት እምነቶችና ተግባራት ሊርቁ ይገባል።
5. እንቁጣጣሽ ማክበር:-
ሌላኛው የ “ዘመን መለወጫን” ተከትሎ የሚፈፀመው ጥፋት መስከረም አንድን ወይም እንቁጣጣሽን ማክበር ነው። ዕለቱ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት መሠረት "ቅዱስ ዮሐንስ" በመባል የሚጠራ ሲሆን፣ የመጥምቁ ዮሐንስ መታሰቢያ እና የቅዱሳን አበው መታሰቢያ ይደረግበታል። በቤተክርስቲያን ደረጃ የማህሌት፣ የቅዳሴ እና የምስጋና ሥርዓት ይፈጸምበታል።
በተጨማሪም የበዓሉ ስም (እንቁጣጣሽ የሚለው) ከንግሥተ ሳባ እና ከንጉሥ ሰሎሞን አፈ ታሪክ ጋር ይያያዛል። ንግሥተ ሳባ ከኢየሩሳሌም ስትመለስ መኳንንቶቿ "እንቁ ለጣጣሽ" (ለጌጥሽ ይሁን) በማለት በዕንቁ ስለተቀበሏት ይህ ስም እንደወጣ ይነገራል።
አቆጣጠሩ ሀገራዊ እንጂ እምነታዊ መሰረት እንደሌለው ሊያሳምኑ የሚሞክሩ ሰዎች አሉ። ነገሩ ግልፅ ቢሆንም ድንገት የሚሰወራቸው ካሉ ለማስታወስ ያህል:-
* አቆጣጠሩ ከግብፅ ኮፕቲክ ቤተክርስቲያን የተቀዳ ነው።
* አመቱ ሲፃፍ መጨረሻ ላይ “ዓመተ ምህረት” የሚባለውም ክርስቲያናዊ ስለሆነ ነው።
* የነብዩ ዒሳን (ሰላም በሳቸው ላይ ይስፈንና) መወለድ መሰረት ያደረገ እንደሆነ የሚታመን ነው።
* በእለቱም የሚፈፀሙት የተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችም በዓሉ ክርስቲያናዊ እንደሆነ በሚገባ አጉልተው ያሳያሉ፦
- የዋዜማ ጸሎትና ማኅሌት፦ በበዓሉ ዋዜማ (ጳጉሜን 5 ወይም 6) ሌሊቱን ሙሉ በቤተክርስቲያን ልዩ የቅዱስ ዮሐንስ ማኅሌትና ጸሎት ይቆማል።
- የቅዳሴ ሥነ-ሥርዓት፦ በዕለቱ ጠዋት ምዕመናን አዲስ ልብስ ለብሰው ወደ ቤተክርስቲያን በመሄድ በቅዳሴና በዕለቱ ትምህርተ ወንጌል ላይ ይሳተፋሉ።
- ዘመነ ዮሐንስን መቀበል፦ በቤተክርስቲያን ዘመን መለወጫን አስመልክቶ ልዩ ጸሎት ይደረጋል፤ የወንጌላዊው ዘመንም (ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ ወይም ዮሐንስ) ይታወጃል። “እንኳን ከዘመነ ማቲዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ፣ ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ፣ ... አደረሳችሁ” ማለታቸው አቆጣጠሩና በዓሉ ሃይማኖታዊ መሆናቸውን አጉልተው የሚያሳዩ ነጥቦች ናቸው፡፡
ይህንን ስንል የሚጎረብጣቸው አሉ። እኛ'ኮ የኛን ዒድ አብራችሁን ካላከበራችሁ አላልንም። ይልቁንም የኛን እምነታዊ መገለጫ ካላንፀባረቃችሁ ብሎ ሌሎችን መወረፍ አክራሪነት ነው። እምነታችን የሌሎች ህዝቦች #መለያ በሆኑ እምነቶችና ልማዶች መመሳሰልን አይፈቅድም። ነብያችን ﷺ “በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱው ነው” ብለዋል።
(ኢብኑ ሙነወር፣ 18/11/1436)
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor | 629 |
| 18 | #RemedialResult
በ2018 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የቆዩ ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።
https://result.ethernet.edu.et ላይ በመግባት Remedial Examination ከሚለው ስር View Results የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም የተሰጠውን ሀገር አቀፍ የሪሚዲያል ፕሮግራም ፈተና 53,620 ተፈታኞች መውሰዳቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል።
@tikvahuniversity | 523 |
| 19 | +8 🎙በአቡ ፈውዛን ኸድር አሰፋ
💐 ቢስቲማ
https://t.me/Abufewzan_Kedir_Assefa | 916 |
| 20 | እኔ የአላህን መልዕክተኛ ﷺ ከራሴ በላይ እወዳቸዋለሁ፤ ነገር ግን የመውሊድን በዓል አላከብርም።
በዚህም አቋሜ እኔ በሁሉም የመልእክተኛው ባልደረቦች (ሶሐቦች)፣ በታቢዒዮቹ የዲን መሪዎች፣ እና በአራቱ አኢማዎችና የእስልምና ታላላቅ መሪዎች ጎን ነኝ።
አንተ በዓሉን የምታከብረው ሰው ሆይ!
እስኪ በጌታህ ይሁንብህ! ከምርጥ ትውልዶች (ከሰለፎች) መካከል ከየትኛው ኢማም ሰልፍ ነህ?
በፍጹም ልታገኝ አትችልም!
ከምርጥ ትውልዶች በኋላ የመጣን አንድ ሰው እንኳን ብትጠቅስልኝና እኔም በእሱ ጎን መሆንህን ብቀበልህ፤ እስኪ በጌታህ ይሁንብህ ንገረኝ፦ እሱ እኔ ባለሁበት ጎን ካሉት (ከምርጡ ትውልድ) ሰዎች ከአንዱ ጋር ይስተካከላልን?
ይልቁንም ንገረኝ፤ ከኋለኞቹ ትውልድ የብዙዎቹ ስብስብ ከአንዱ ሶሐቢይ ጋር ይስተካከላልን?
እናንተ ሰዎች ሆይ! አስተውሉ፤ አስተንትኑ። ዋጋ በሌለው የቃላት ጌጣጌጥ አትሸወዱ፤ ያልተገራ ስሜትም ዓይናችሁን አይጋርዳችሁ፤ ከእውነት በኩል ምንም የማይጠቅምን ከማህበረሰቡ የወረሳችሁት ልማድ እስረኛ አትሁኑ!
ሸይኽ ሱለይማን አር- ሩሐይሊ (حفظه الله)
https://t.me/durusuabihizam
https://t.me/durusuabihizam | 487 |
