cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇ https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0 ሰብስክራይብ ያድርጉ➴ https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
6 066
Suscriptores
-1424 horas
-27 días
+11130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📮ለአህባሹ ላክለት ቁጥር ➀➈ ➙ ሙስሊሞች በምንድነው ተወሱል ሚያደርጉት✅ ↙بماذا يتوسل المسلم↘ 🌱 قال الشيخ الإمام عبد العزيز بن عبد الله بن باز رحمه الله 🍀በሼኽ ዐብድል ዓዚዝ ኢብን ባዝ 📌 اﻟﻤﺴﻠﻢ ﻳﺘﻮﺳﻞ ﺑﺄﺳﻤﺎء اﻟﻠﻪ ﻭﺻﻔﺎﺗﻪ؟ ﻗﺎﻝ اﻟﻠﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﻭﻟﻠﻪ اﻷﺳﻤﺎء اﻟﺤﺴﻨﻰ ﻓﺎﺩﻋﻮﻩ ﺑﻬﺎ} ﻭﻳﺘﻮﺳﻞ ﺑﺎﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﻭاﻹﻳﻤﺎﻥ ﻛﻤﺎ ﺟﺎء ﻓﻲ اﻟﺤﺪﻳﺚ ﻋﻨﻪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ: «اﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺑﺄﻧﻲ ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻧﻚ ﺃﻧﺖ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ اﻷﺣﺪ اﻟﺼﻤﺪ اﻟﺬﻱ ﻟﻢ ﻳﻠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﻮﻟﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻟﻪ ﻛﻔﻮا ﺃﺣﺪ»  ﻓﻬﺬا ﺗﻮﺳﻞ ﺑﺘﻮﺣﻴﺪ اﻟﻠﻪ. ﻭﻫﻜﺬا اﻟﺘﻮﺳﻞ ﺑﺎﻷﻋﻤﺎﻝ اﻟﺼﺎﻟﺤﺎﺕ؟ ﻓﻲ ﺣﺪﻳﺚ ﺃﺻﺤﺎﺏ اﻟﻐﺎﺭ اﻟﺬﻳﻦ اﻧﻄﺒﻘﺖ ﻋﻠﻴﻬﻢ ﺻﺨﺮﺓ ﻟﻤﺎ ﺩﺧﻠﻮا اﻟﻐﺎﺭ ﻣﻦ ﺃﺟﻞ اﻟﻤﻄﺮ ﺃﻭ اﻟﻤﺒﻴﺖ ﻓﺎﻧﻄﺒﻘﺖ ﻋﻠﻴﻬﻢ ﺻﺨﺮﺓ ﻋﻈﻴﻤﺔ ﻓﻠﻢ ﻳﺴﺘﻄﻴﻌﻮا ﺩﻓﻌﻬﺎ ﻓﻘﺎﻝ ﺑﻌﻀﻬﻢ ﻟﺒﻌﺾ: ﺇﻧﻪ ﻟﻦ ﻳﻨﺠﻴﻜﻢ ﻣﻦ ﻫﺬﻩ اﻟﺼﺨﺮﺓ ﺇﻻ ﺃﻥ ﺗﺪﻋﻮا اﻟﻠﻪ ﺑﺼﺎﻟﺢ ﺃﻋﻤﺎﻟﻜﻢ ﻓﺪﻋﻮا اﻟﻠﻪ ﺑﺼﺎﻟﺢ ﺃﻋﻤﺎﻟﻬﻢ ﻓﺘﻮﺳﻞ ﺃﺣﺪﻫﻢ ﺑﺒﺮﻩ ﻟﻮاﻟﺪﻳﻪ ﻓﺎﻧﻔﺮﺟﺖ اﻟﺼﺨﺮﺓ ﺑﻌﺾ اﻟﺸﻲء، ﺛﻢ ﺗﻮﺳﻞ اﻵﺧﺮ ﺑﻌﻔﺘﻪ ﻋﻦ اﻟﺰﻧﻰ ﻭﺃﻧﻪ ﻛﺎﻥ ﻟﻪ ﺑﻨﺖ ﻋﻢ ﻳﺤﺒﻬﺎ ﻛﺜﻴﺮا ﻓﺄﺭاﺩﻫﺎ ﻟﻨﻔﺴﻪ ﻓﺄﺑﺖ ﻋﻠﻴﻪ ﺛﻢ ﺇﻧﻬﺎ ﺃﻟﻤﺖ ﺑﻬﺎ ﺳﻨﺔ ﻭﺣﺎﺟﺔ، ﻓﺠﺎءﺕ ﺇﻟﻴﻪ ﺗﻄﻠﺒﻪ اﻟﻌﻮﻥ ﻓﻘﺎﻝ: ﺇﻻ ﺃﻥ ﺗﻤﻜﻨﻴﻨﻲ ﻣﻦ ﻧﻔﺴﻚ ﻓﻮاﻓﻘﺖ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﻳﻌﻄﻴﻬﺎ ﻣﺎﺋﺔ ﻭﻋﺸﺮﻳﻦ ﺩﻳﻨﺎﺭا ﻣﻦ اﻟﺬﻫﺐ ﻓﻠﻤﺎ ﺟﻠﺲ ﺑﻴﻦ ﺭﺟﻠﻴﻬﺎ ﻗﺎﻟﺖ: اﺗﻖ اﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺗﻔﺾ اﻟﺨﺎﺗﻢ ﺇﻻ ﺑﺤﻘﻪ ﻓﺨﺎﻑ ﻣﻦ اﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ ﻭﻗﺎﻡ ﻋﻨﻬﺎ ﻭﻟﻢ ﻳﺄﺕ اﻟﻔﺎﺣﺸﺔ ﻭﺗﺮﻙ ﻟﻬﺎ اﻟﺬﻫﺐ ﻭﻗﺎﻝ: اﻟﻠﻬﻢ ﺇﻥ ﻛﻨﺖ ﺗﻌﻠﻢ ﺃﻧﻲ ﻓﻌﻠﺖ ﺫﻟﻚ اﺑﺘﻐﺎء ﻭﺟﻬﻚ ﻓﺎﻓﺮﺝ ﻋﻨﺎ ﻣﺎ ﻧﺤﻦ ﻓﻴﻪ ﻓﺎﻧﻔﺮﺟﺖ اﻟﺼﺨﺮﺓ ﺑﻌﺾ اﻟﺸﻲءﻭﻟﻜﻦ ﻻ ﻳﺴﺘﻄﻴﻌﻮﻥ اﻟﺨﺮﻭﺝ. ﺛﻢ ﺗﻮﺳﻞ اﻟﺜﺎﻟﺚ ﺑﺄﺩاﺋﻪ اﻷﻣﺎﻧﺔ ﻭﻗﺎﻝ: ﺇﻧﻪ ﻛﺎﻧﺖ ﻋﻨﺪﻩ ﺃﻣﺎﻧﺔ ﻟﺒﻌﺾ اﻟﻌﻤﺎﻝ ﺗﺮﻛﻬﺎ ﻋﻨﺪﻩ ﻓﻨﻤﺎﻫﺎ ﻭﻋﻤﻞ ﻓﻴﻬﺎ ﺣﺘﻰ ﺻﺎﺭﺕ ﻣﺎﻻ ﻛﺜﻴﺮا ﻣﻦ اﻹﺑﻞ ﻭاﻟﺒﻘﺮ ﻭاﻟﻐﻨﻢ ﻭاﻟﺮﻗﻴﻖ ﻓﻠﻤﺎ ﺟﺎء ﺻﺎﺣﺒﻬﺎ ﺃﺩاﻫﺎ ﺇﻟﻴﻪ ﻛﻠﻬﺎ ﻛﺎﻣﻠﺔ ﻓﻘﺎﻝ: ﻳﺎ ﺭﺑﻲ ﺇﻥ ﻛﻨﺖ ﺗﻌﻠﻢ ﺃﻧﻲ ﻓﻌﻠﺖ ﺫﻟﻚ اﺑﺘﻐﺎء ﻭﺟﻬﻚ ﻓﺎﻓﺮﺝ ﻋﻨﺎ ﻣﺎ ﻧﺤﻦ ﻓﻴﻪ ﻓﺎﻧﻔﺮﺟﺖ اﻟﺼﺨﺮﺓ ﻭﺧﺮﺟﻮا. ﻭﻫﺬا ﻳﺪﻝ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ اﻟﺘﻮﺳﻞ ﺑﺎﻷﻋﻤﺎﻝ اﻟﺼﺎﻟﺤﺎﺕ ﻣﻦ ﺃﺳﺒﺎﺏ اﻹﺟﺎﺑﺔ، ﺃﻣﺎ اﻟﺘﻮﺳﻞ ﺑﺠﺎﻩ ﻣﺤﻤﺪ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ، ﺃﻭ ﺑﺠﺎﻩ ﻓﻼﻥ، ﺃﻭ ﺑﺠﺎﻩ اﻟﺼﺪﻳﻖ، ﺃﻭ ﺑﺠﺎﻩ ﻋﻤﺮ، ﺃﻭ ﺑﺠﺎﻩ ﻋﻠﻲ، ﺃﻭ ﺑﺠﺎﻩ ﺃﻫﻞ اﻟﺒﻴﺖ، ﺃﻭ ﻣﺎ ﺃﺷﺒﻪ ﺫﻟﻚ ﻓﻬﺬا ﻟﻴﺲ ﻟﻪ ﺃﺻﻞ ﺑﻞ ﻫﻮ ﺑﺪﻋﺔ ﻭﺇﻧﻤﺎ اﻟﺘﻮﺳﻞ اﻟﺸﺮﻋﻲ ﺃﻥ ﻳﺘﻮﺳﻞ اﻟﻤﺴﻠﻢ ﺑﺄﺳﻤﺎء اﻟﻠﻪ ﻭﺻﻔﺎﺗﻪ ﺃﻭ ﺑﺈﻳﻤﺎﻧﻪ ﺑﺎﻟﻠﻪ ﻓﻴﻘﻮﻝ: اﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺗﻮﺳﻞ ﺇﻟﻴﻚ ﺑﺈﻳﻤﺎﻧﻲ ﺑﻚ ﺃﻭ ﺑﺈﻳﻤﺎﻧﻲ ﺑﻨﺒﻴﻚ، ﺃﻭ ﺑﻤﺤﺒﺘﻲ ﻟﻚ، ﺃﻭ ﺑﻤﺤﺒﺘﻲ ﻟﻨﺒﻴﻚ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺼﻼﺓ ﻭاﻟﺴﻼﻡ ﻓﻬﺬا ﻃﻴﺐ ﻭﻫﺬﻩ ﻭﺳﻴﻠﺔ ﺷﺮﻋﻴﺔ ﻃﻴﺒﺔ ، ﺃﻭ ﻳﺘﻮﺳﻞ ﺑﺎﻟﺘﻮﺣﻴﺪ ﺑﺄﻥ ﻳﻘﻮﻝ: اﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﺳﺄﻟﻚ ﺑﺄﻧﻲ ﺃﺷﻬﺪ ﺃﻧﻚ ﺃﻧﺖ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺇﻟﻪ ﺇﻻ ﺃﻧﺖ اﻟﻮاﺣﺪ اﻷﺣﺪ. ﻛﻞ ﻫﺬا ﻃﻴﺐ ﺃﻭ ﻳﺘﻮﺳﻞ ﺇﻟﻰ اﻟﻠﻪ ﺑﺒﺮﻩ ﻟﻮاﻟﺪﻳﻪ، ﺃﻭ ﺑﻤﺤﺎﻓﻈﺘﻪ ﻋﻠﻰ اﻟﺼﻠﻮاﺕ، ﺃﻭ ﺑﻌﻔﺘﻪ ﻋﻦ اﻟﻔﻮاﺣﺶ ﻛﻞ ﻫﺬﻩ ﻭﺳﺎﺋﻞ ﻃﻴﺒﺔ ﺑﺄﻋﻤﺎﻝ ﺻﺎﻟﺤﺔ، ﻫﺬا ﻫﻮ اﻟﺬﻱ ﻗﺮﺭﻩ ﺃﻫﻞ اﻟﻌﻠﻢ ﻭﺃﻫﻞ اﻟﺘﺤﻘﻴﻖ ﻣﻦ ﺃﻫﻞ اﻟﺒﺼﺮﺓ، ﺃﻣﺎ اﻟﺘﻮﺳﻞ ﺑﺠﺎﻩ اﻟﻨﺒﻲ، ﺃﻭ ﺑﺠﺎﻩ ﻓﻼﻥ، ﺃﻭ ﺑﺤﻖ ﻓﻼﻥ ﻓﻬﺬا ﺑﺪﻋﺔ؟ ﺗﻘﺪﻡ ﺑﻴﺎﻥ ﺫﻟﻚ ﻭاﻟﺬﻱ ﻋﻠﻴﻪ ﺟﻤﻬﻮﺭ ﺃﻫﻞ اﻟﻌﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻏﻴﺮ ﻣﺸﺮﻭﻉ ﻭاﻟﻠﻪ ﻭﻟﻲ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ. 📚 المصدر ' مجموع فتاوى ابن باز رحمه الله ( 7 / 131 ) https://t.me/Mistre_ahbashe https://t.me/Mistre_ahbashe t.me/ibnawolllllt.me/ibnawolllll ቁጥር ⓵⓼ትን ለማግኘት ➴ https://t.me/Mistre_ahbashe/2554
Mostrar todo...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

👍 4
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን (ሐፊዘሁለህ) እንዲህ ይሉናል:- የወደደ ይውደድ የጠላ ይጥላ ስህተቶችን አይተን ዝም አንበል, ሰዎች ሲዘባርቁ እየተመለከትን አንለፋቸው !! ሐቅን ከባጢል መለየት ግድ ይላል። 📚 አል አጅዊበቱ አል ሙፊዳ (ፅ 238) https://t.me/mistre_ahbashe
Mostrar todo...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

﴿ اللَّهُ لا إِلهَ إِلّا هُوَ الحَيُّ القَيّومُ لا تَأخُذُهُ سِنَةٌ وَلا نَومٌ لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ مَن ذَا الَّذي يَشفَعُ عِندَهُ إِلّا بِإِذنِهِ يَعلَمُ ما بَينَ أَيديهِم وَما خَلفَهُم وَلا يُحيطونَ بِشَيءٍ مِن عِلمِهِ إِلّا بِما شاءَ وَسِعَ كُرسِيُّهُ السَّماواتِ وَالأَرضَ وَلا يَئودُهُ حِفظُهُما وَهُوَ العَلِيُّ العَظيمُ ﴾ [255] - البقرة 📖 فائـــدة: قراءة آية الكرسي بعد كل صلاة من الفريضة من أسباب دخول الجنة، فيستحب بعد الصلاة وبعد الأذكار أن يقرأ آية الكرسي بينه وبين نفسه، هذا مستحب، جاء في عدة أحاديث مجموعها ترتقي إلى الحسن، فإذا قرأها بعد كل صلاة فهذا أفضل. ويستحب أن يقرأها عند النوم آية الكرسي -أيضًا- صح بها الحديث عن رسول الله ﷺ أنها من أسباب العافية من الشيطان، والحفظ من الشيطان، عند النوم، إذا أراد أن ينام من الليل. 💾 المصدر إجابة للعلامــة بن باز رحمه الله https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk https://t.me/Mistre_ahbashe
Mostrar todo...
3.99 KB
👍 2
Mostrar todo...
በኡስታዝ ኑረድን ከመርሳ.mp310.26 MB
👍 1
𝖏𝖔𝖎𝖓 𝖚𝖘 - ጆይን ብለው ይከታተሉ➴
በታላቁ የኢትዮጲያው ዓሊም  ሸይኽ ሀጅ  ሙሀመድ  ወሌ ( ረሂመሁሏህ ) የተገጠመች  ግጥም  ✍️ ፅሁፍ አዘጋጅ በወንድማችሁ ፦ አቡ ፈውዛን ኑረዲን  አል ወለዊ  አል መካነ ሰላሚይ (ሀፊዘሁሏህ ) በፅሁፍ ለማግኘት ➴ https://t.me/Mistre_ahbashe/2680 https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
Mostrar todo...
ልንገርህ ወንድሜ.mp35.54 MB
👍 4
በታላቁ የኢትዮጲያው ዓሊም  ሸይኽ ሀጅ  ሙሀመድ  ወሌ ( ረሂመሁሏህ ) የተገጠመች  ግጥም  🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ልንገርህ ወንድሜ ወዳጄ ከሆዴ፣         ሰውን አይመክሩትም ካላሉት ዘመዴ፣   🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 ፈጣሪን አትካድ በሆነው ባልሆነው፣ ባድባሩ ባውባሩ ለምን እንለውጠው፣ ከፈጣሪ ሌላ ምንም ለኛ የለን፣ በክፉው በበጎው ሌላ ጌታ የለን፣ ጀበናም ረከቦን ቡናውም ጫቱም፣ ድቤውም ጭብጨባው ምንም አይጠቅምም፣ ጀበናው ሸክላ ነው ካፈር የሚሰሩት፣ ረከቦውም እንጨት ነው ጠርበው የገጠሙት፣ ቡና እና ጫትማ ሁለቱም ዛፍ ናቸው፣ ከማንኛውም ዛፍ መለዮም የላቸው፣ ድቤውም ቆዳ ነው በርሜል ነው የለበሰው፣ ወይ ገበቴ ለብሶ የሚደበደበው፣ ነፍሱን አላዳነም እንኳን ሊያድንህ፣ በሆነው ባልሆነው ለምን ታምናለህ፣ የቂያማለታ  ማን  ይደርስልሃል፣ ሁሉም ነፍሴን  ነፍሴን ብሎ ይሼሸሀል ፣ ምንም ጥቅም የለው ተው አላህን ፍሩ ፣ አማልክት አታብዙ  ተው. .  ባላህ ቅሩ ፣ 🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎🌎 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ብዙ  ሰዎች አሉ ጫት የመረዛቸው የበረዛቸው ፣ ዱዓ  ብሎ ማለት  ጫት  የመሰላቸው ፣ ይህ  በሆነማ ስንት ጫት  ተቅሟል ፣ እሁድ እና ሀሙስ ስንት ጉድ አውድሟል ፣ ጉዳዩ  ከቦታው  አልተነቃነቀም ፣ ጌታችን በቅጠል ምንም አይሞኝም ፣ 🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍🌍 🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦🚦 በለሊት  ተነስተህ ብቻህን አልቅስ ፣ ጉዳይህን አቅርበህ  ዕንባህን አፍስስ፣ ማንንም ሳትለምን አላህን ለምነው ፣ አጋር አይፈልግም ላቅ ያለኮ ነው ፣ ሁልግዜ ለምነው ምንም ሳታቋርት ፣ ሳምንት እሮብ ሀሙስ ለምንድን መስጠት ፣ ሰኞ ወይ ማክሰኞ ሀሙስ ብቻ አይደለም ፣ ጧት ማታ  ለምነው  ምንም  ሳትቦዝንም ፣ ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 በነ ሸኽ እከሌ  የሚለውን  ትተህ ፣ እሱኑ ለምነው አንተው ላንተው ባንተው ብለህ ፣ በዛት  በሲፈትህ ይሁንብህ  በለው ፣ ስሙን እየጠራህ በስሙ  ለምነው ፣ እከሌ  ሸኽ መጄን  ማለቱን  ተውና ፣ አላህን  ለምነው  ባስማኡል  ሁስና ። 🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲🌲 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 ✍️ ፅሁፍ አዘጋጅ በወንድማችሁ ፦ አቡ ፈውዛን ኑረዲን  አል ወለዊ  አል መካነ ሰላሚይ (ሀፊዘሁሏህ ) https://t.me/Mistre_ahbashe
Mostrar todo...
የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ

በዚህ ቻናል ውስጥ በአላህ ፍቃድ የአህባሾችን ጥመት ከንግግራቸው በቁርአንና በሀዲስ ማስረጃ የምናጋልጥ ሲሆን የኪታብ ቂርአቶችንና የተለያዩ ትምህርቶችን የምንለቅበት ቻናል ይሆናል ቻናላችንንይቀላቀሉ⬇

https://t.me/+Qvpri40grgFlOWQ0

ሰብስክራይብ ያድርጉ➴

https://www.youtube.com/channel/UCJ2UoimP1415sttFLLWOAfQ

ለአስተያዬት @Quran_wesunah_1bot

👍 1
﴿إِنَّ اللَّهَ رَبّي وَرَبُّكُم فَاعبُدوهُ هذا صِراطٌ مُستَقيمٌ﴾ ❁ التفسير: { إن الله ربي وربكم فاعبدوه } استدل بتوحيد الربوبية الذي يقر به كل أحد على توحيد الإلهية الذي ينكره المشركون، فكما أن الله هو الذي خلقنا ورزقنا وأنعم علينا نعما ظاهرة وباطنة، فليكن هو معبودنا الذي نألهه بالحب والخوف والرجاء والدعاء والاستعانة وجميع أنواع العبادة، وفي هذا رد على النصارى القائلين بأن عيسى إله أو ابن الله، وهذا إقراره عليه السلام بأنه عبد مدبر مخلوق، كما قال { إني عبد الله آتاني الكتاب وجعلني نبيا } وقال تعالى: { وإذ قال الله يا عيسى ابن مريم أأنت قلت للناس اتخذوني وأمي إلهين من دون الله قال سبحانك ما يكون لي أن أقول ما ليس لي بحق إن كنت قلته فقد علمته } إلى قوله { ما قلت لهم إلا ما أمرتني به أن اعبدوا الله ربي وربكم } وقوله { هذا } أي: عبادة الله وتقواه وطاعة رسوله { صراط مستقيم } موصل إلى الله وإلى جنته، وما عدا ذلك فهي طرق موصلة إلى الجحيم. 📖 تفســـــير الســـــعدي. https://t.me/+PZTtKEa4STA5OWRk
Mostrar todo...
1.10 KB
👍 5
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.