cookie

ما از کوکی‌ها برای بهبود تجربه مرور شما استفاده می‌کنیم. با کلیک کردن بر روی «پذیرش همه»، شما با استفاده از کوکی‌ها موافقت می‌کنید.

avatar

የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ይህ ቻናል የተከፈተው በሰመራ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ የሚሰጡ ትምህርቶች፣መልዕክቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው በዚህ ቻናል ማንኛውንም ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ቻናሉ በመጋበዝ ተጠቃሚ ያድርጉ የመጋበዣ ሊንክ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/sumuslim_jemaa

نمایش بیشتر
پست‌های تبلیغاتی
950
مشترکین
-124 ساعت
اطلاعاتی وجود ندارد7 روز
+1530 روز

در حال بارگیری داده...

معدل نمو المشتركين

در حال بارگیری داده...

💥ለፈገግታ ያህል 👉🏻አንዲት ሚስት ባሏን " እስኪ አታሞጋግሰኝም እንዴ ?? " ብላ ስትጠይቀው ባሏ ደግሞ እንዲህ አላት… " አይይይ ምነው እንዳንቺ አራት በኖረኝ !!" . . . 👉🏻አንድ ባል ለሚስቱ ምን እንደምታደርግ ለማየት እንዲህ አላት ፦ " ሁለተኛ ሚስት ማግባት እፈልጋለሁ  " የመጀመሪያው ቀን ምንም ሳያይ አለፈ ሁለተኛውም ቀን ምንም ሳያይ አለፈ ሶስተኛው ቀን ላይ ግን ትንሽ ትንሽ በቀኝ አይኑ ማየት ጀመረ !! . . . 👉🏻 ኢብኑል ጀውዚ ( أخبار النساء ) በሚለው መፅሀፋቸው ላይ ደግሞ ይህን አስፍረዋል … አስማዒ አንዲት የማትናገር ሴትን ተለመከተ ። ከዛም " ዱዳ ናት እንዴ? " ብሎ ሰዎችን ሲጠይቅ  " አይ ባሏ በጣም ድምፇን ይወደው ነበር እሱም ሞቷል ። ከእሱም በኋላ ድምፇን ማንም እንዳይሰማው ምላ ነው !!" ተባለ . . . 👉🏻አንዱ ወንድማችን ሲናገር " ማዕድ ቀርቦ እያለ ለጓደኛዬ አላህ ጥሩ ሚስት እንዲሰጠው  ዱዓ ለማድረግ አዛንን እየጠበኩ ነበር ። ሚስቴም እግሬን መታ አደረገችኝና " ቢስሚላህ! ምን ነካህ ?? ዱዓ አታድርግ " አለችኝ ። እኔም " ምን ችግር አለው ለጓደኛዬ ጥሩ ሚስት እንዲሰጠው ዱዓ ባደርግ " አልኳት ። እሷም እንዲህ አለች " አውቃለሁ ነገር ግን ከትዳር በስተቀር  ለሁሉም ነገር ዱዓ አድርግለት ። መላኢካው እኮ ላንተም በአምሳያው ይሁንልህ ይላል ። አሁን ደግሞ የኢስቲጃባ ወቅት ላይ ነን !!! "
نمایش همه...
👍 7
«ቀጣይ ሳምንት ከሰኞ ጀምሮ ተሽቀዳደሙ መልካም እድል አጋጣሚ ነዉ።» الأسبوع القادم .. إن شاءالله  .. الإثنين ٩ محرم :  تاسوعاء + سُنّة الإثنين الثلاثاء ١٠ محرم :  عاشوراء " كفارة سنة " الأربعاء ١١ محرم :   يلي عاشوراء الخميس ١٢ محرم  : سُنّة الخميس الجمعة ١٣ محرم :  أول الأيام البيض السبت ١٤ محرم :   ثاني الأيام البيض الأحد ١٥ محرم : ثالث الأيام البيض = t.me/https_Asselefya1
نمایش همه...
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 ቅድሚያ ለተዉሂድ

« النساء السلفية اغلى من الذهب الأحمر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ❝የሰለፊይ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው።❞ ውስጧ በዐቂዳ፣ በሱና የጠራ በሀያእ በእውቀት፣ልቧ የጎመራ በሠለፎች መንገድ፣ እምነቷን ተያዘች አማኟ እህቴ እሷማ ውድ ነች!! አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓ @Ass_selefyaa_bot

👍 1
🛑👉መልእክት ለኒቃብ ለባሾች ! 🎙አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም = t.me/abu_reyyis_arreyyis
نمایش همه...
መልእክት ለኒቃብ ለባሾች.mp34.11 KB
ሱፍይነት ሞኝነት ነው.mp34.42 KB
👍 4
«ትዳር እብደትን ያስወግዳል። አለማግባት ደግሞ የእብደት ሰበብ ይሆናል፤ ዐቅልንም ያዛባል!» ይላሉ ሸይኽ አል-አልባኒይ አስቡት! ከዚህ የኑሮ ውድነት ጋር ሲጨመር ደግሞ! ለዛ ነው አንዳንድ ላጤዎች…
نمایش همه...
👍 8
" የእገሌ ነገር ያስደነግጣል ... ይህንን ይሰራል ፣ እንዲህ ዓይነት ሰው ሆኗል ፣ አብቅቶለታል ... እኛን ግን ከዚህ ቆሻሻ ስራ አላህ ጠበቀን  " እያልን  ሌሎችን በማውረድ ራሳችንን ከፍ አድርገን ማሳየት የምንፈልግበት ሐሜት ከተራው ሐሜት እጅጉን የከፋ ነውና ከእንዲህ አይነቱ ትልቅ ወንጀል ራሣችንን እንጠብቅ :: https://t.me/Muhammedsirage
نمایش همه...
MuhammedSirage M.NOOR

اتق الله حيثما كنت

👍 2
Dear brothers and sisters If u have any wishes to your graduate brothers and sisters please share to us by using this account @abuubeyda23
نمایش همه...
ከትላልቅ ሰዎች ምክር _ አስታውሳለሁ አትበል ወረቀት ላይ ጻፈው _ ቤት ስትገዛ ሦስት ነገሮችን አስታውስ። ቦታ:ቦታ ቦታ _ ስራውን ሳይጨርስ ሙሉ ክፍያ አትስጠው _ የደስታህን ዘጠና በመቶ ምንጭ ናትና ሚስትህን በጥንቃቄ ምረጥ _ የነገው ቀንህ ጥሩ እንዲሆን በጊዜ ተኛ _ ሌላ ስራ ማግኘትህን እርግጠኛ ሳትሆን ያለህበትን ስራ አትልቀቅ _ የጓደኛህን መኪና ከተዋስክ ነዳጅ ሙላና መልስ _ ካልቸገረህ አትበደር _ እናትህ ይቆጨሃል ካለችህ ተጠንቀቅ _ባታነበውም ቆንጆ መጽሀፍ ግዛ _ ካላወክ አላውቅም በል _ ያማረህን ሁሉ አትግዛ አትበላውምና _ ያለህን ሁሉ አውጥተህ አትስጥ _ አንድ ነገር ከአንድ ጊዜ በላይ የምትዋስ ከሆነ ገበያ ወጥተህ ግዛ _ ከተበደርክ እስኪናገሩህ አትጠብቅ _ ልትታማበት ከምትችል አካባቢ ራቅ _ ሌላውን ሳይሆን ራስህን ለመገምገም ጊዜ ይኑርህ _ ላንተ ብሎ ሁሉን ነገር የተወን ሰው ብቻውን አትተወው _ ምቀኛን ጓደኛ አታድርግ _ ከልጆችህ ጋር ስትጫወት ተሸነፍላቸው _ በደካማነትህ ጊዜ አብሮህ የቆመን ጉልበት ባገኘህ ጊዜ ችላ አትበለው _ ባይተዋር የነበርክ ጊዜ ሀገር የሆነህን ሀገርህ የገባህ ጊዜ አለም ሁነው _ እንዴት "አይሆንም!" ማለት እንደምትችል እወቅበት _ ለጤናህ ስትል ክርክር ተው _ በፊት በልተህ የማታውቀውን ውድ ነገር ተጋበዝኩ ብለህ አትዘዝ _ በግዴለሽ ህይወትህ አታበላሽ ⭐️⭐️⭐️🌅🌅🌅 አስተዋይ ሁን/ሁኝ 💛❤️❤️😍😍😍
نمایش همه...
👍 5
የመለየት ክፋነቱ!! የመለየት ክፋነቱ ያን  ሁሉ ነገር ማስረሳቱ እንዳልነበርን አብሮ አዳሪ ችግር ተካፋ ተማካሪ የጠፋ ቀን አበዳሪ የህመም የክፉ  ቀን ተጨናቂ ክፉን አውጋዥ አስታራቂ ምን ክፉ ነው ይህ መለየት እንዳልነበር ባንድ ህበረት እኔስ ታዘብኩት ምን ክፉ ነው ይህ መለት አርግፎት ሳየው ያንን ዉበት @===============@ በአንድነት አርማ አሸብርቀን በተውሂድ ካስማ ተሳስረን በአብሮነታችን ደምቀን ተውበን ለተመልካች ግሩም ሁነን @=============@ ምን ይደረግ ያቀን መቶ ደረሰ ምነው ፈጠነ ገሰገሰ ሰርጉም ደርሶ ተደገሰ ምን አል ትንሽ ብንቆይ ቢታገሰን ይህን ውብ ህብረት ባያፈርሰን @=================@ መለየት መቷል ደርሷል ካላችሁ እንግዳውስ ብዕሬን ላንሳ ላስታውሳችሁ አደራም ጭምር ልበላችሁ @=================@ ለመለየት አለው ህመም  ትዝታ ውስጣዋ ካንሰር በሽታ ዶክተር የለው አስታማሚ ወጌሻም የለው አካሚ ሸምጋይም የለው አስታራቂ ዘበኛም የለው ጠባቂ ሀዘን አንጓች ነው ለተመራቂ @================@ ወቀሳው  ይብቃኝ ልታገስ ምን አደከመኝ ላይመለስ አይሰማም አሉኝ ቢወቀስ @==============@ ትንሽም ቢሆን ላስታውሳችሁ በውብ ትስስር አንድ የሆናችሁ ተውሂድ ሱና ላይ ለፀናችሁ አሉ ቧልታ ሂዝብይነት ያልገፋችሁ የሰለፍያ ጀግኖች ናችሁ ጀመአን በመመራት ላይ ላላችሁ አሉ ባልታ የነገረኛ ወሬ አይበግራችሁ አላህ ሂዳያ ፅናቱን ይደላችሁ!! @=================@                                
نمایش همه...
👍 5
እንኳን ደስ አላችሁ ! ============== አልሃምዱሊላህ ሽኩር ለረበና ትንሽ ግጥም ቢጤ ጀባ ልበልና ምርቃት  ልጀምር አሚን በሉኝና ለወገኑ ታማኝ ለሀገር አለኝታ በስራችሁ በርቱ ሳትሰለቹ ላፍታ ቃላቹን ጠብቁ !!!!👇👇👇👇 በተማርኩበት መስክ ህዝብን ላገለግል ዕጅህን ከፍ አርገህ ቃል መሃላ ገብተሃል ሙስናን ተፀየፍ  የፀዳ ትውልድ ሁን በሀቁ አገልግል ለወገን ታማኝ ሁን ይሄማ ካሎነ መማርክ ምን ይሆን? እናማ ወዳጄ እኔም ልመርቅህ! ጠቃሚውን ስራ አላህ ይወፍቅህ ከሰላት ኢባዳ የማያዘናጋህ ወፈር ያለ ኑሮ ሀላል የሆነ ሪዝቅ የከፍታ ማማ ማይል ትንሽ ዝቅ የማያንገላታ የወንበር ላይ ምቾት ከዱንያ ያለፈ ለአኼራም  በጀት ማለትም ለጀነት ምርቃት አልችልም መች ለመደብኝ ዕንዳትረሱኝ ደግሞ ለኔም ዱዓዕ አድርጉልኝ የበረሃው ሀሩር እጅግ ከባድ ቢሆን አየርና ምግቡ ምንም ምቹ ባይሆን በሰብር በተስፋ ታጅቦ በናፍቆት የአመታቱ  ጉዞ የልፋቱ ውጤት ፍሬው ሊያፈራ ሲል መከራው በዛበት ቢያስፈራራምኳ ብርዬ በድንገት Exist ያስፈልጋል ለትምህርት ጥራት ብሎ ቢያስብ እሱ አንተ መች ልትፈራ ተፅፎ አልቋልኮ ብለህ ስትኮራ ከመጣም ደስ ይላል ከቀረም ኖርማል ነው 4፣5 ዓመት ሁሉን ታግሰን ነው ኦ ተስፋ ያደከመህ ሚስኪኑ ወንድሜ እኔም አሰብኩልህ  ወላሂ ወንድሜ በሀሳብ አርግዘህ ምጥ ገፍቶ የመጣ በአላህ ተወክለህ መች ተስፋ ልታጣ ወደጎን ትተህ ያንን ሁሉ ጣጣ ፈተናውን አልፈህ በረበና ዕገዛ አይደርስ የለምና ደረሰ በድንገት በጉጉት በናፍቆት ተለቀቀ ውጤት ማሻ አላህ ብለህ በደስታ ፈንጥዘህ ደግሞ ደንገጥ ብለህ ወንድምህ ትዝ አለህ ወንድሜ ዕና ዕህቴ እንዴት ሆኑ ባክህ ብለህ ስትጠይቅ እገሌማ ባክህ ትንሽ ነጥብ ጣለው ደንገጥ ብላለች እህቴም እንደዚያው ይሄኮ ኖርማል ነው መቼም ተስፋ እንዳቆርጥ ይሳካል ወደፊት በጌታህ ውሳኔ ወደህና አምነህ ወደፊት ቅርብ ነው ታልፋለህ ኢንሻአላህ ዕንደው በጥቅሉ ሠመራ ጀመዓ እንኳን ደስ አላችሁ ልፋታችሁ ውጤት ፍሬ ሠምሮላችሁ ሰኔ 26 በደስታ ውላችሁ የአስርን ሰላት ጀመዓ ሰግዳችሁ ጀመዓው በአንድ ላይ ገዋኑን ለብሳችሁ በሱፋ ውበት ላይ ባርኔጣ ደፍታችሁ አንቺም ጀግና እህቴ  ጅልባብሽ ኒቃብሽ አምሮብሽ አየሁኝ ባርኔጣውን ለብሰሽ ዕኔ ደስ ብሎኛል ዕንኳንም ደስ አለሽ እንኳን ደስስስስስ አላችሁ💝💝💝 የቀጣዩ ህይወት ሠምሮ ያፍራላችሁ አብደላህ አወል ነኝ የናንት ወንድማችሁ • congra ብያለሁ እንኳን ደስ አላችሁ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝 Congratulations💝💝💝👏👏👏👏👏👏🎉to all Samara university Muslim brothers and sisters graduates! ✍ ✍ በናንተው ወንድም ABDELLAH AWOL (አቡ አድናን) 1444 HC, Department of  Arebic language &literature ከጥቂት ማሻሻያ ጋር ሠኔ 25/2016
نمایش همه...
👍 12
یک طرح متفاوت انتخاب کنید

طرح فعلی شما تنها برای 5 کانال تجزیه و تحلیل را مجاز می کند. برای بیشتر، لطفا یک طرح دیگر انتخاب کنید.