እድገትጮራ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት🎓
Ir al canal en Telegram
“Education is the key to unlock the golden door of freedom.” – George Washington Carver
Mostrar más7 729
Suscriptores
-124 horas
-17 días
-13130 días
Archivo de publicaciones
ወድ ተማሪዎች እና ወላጆች
ከነገ ጀምሮ ሸሚዝ ብቻ ለበሶ የሚመጣ ተማሪ መታወቂያ ይነጠቃል። ከተሠጠ በኋላ በአግባቡ ባለመልበስ የተነጠቀ በራሱ ወጪ ይገዛል።
መታወቂያ የተነጠቀ ተማሪ ከ2 ቀን በኋላ አይመለስም።
ከነገ ጀምሮ አሟልቶ ደብተር ያለያዘ እና አርፍዶ የሚመጣ ፎቶ በቴሌግራም ስለሚለቀቅ ተከታተሉ።
እስከአሁን ቀሪ እያለበት እና የቅዳሜ ትምህርት የማይከታተሉ መረጃ እየተያዘ ስለሆነ ተጠንቀቁ።
ምስጋና
በጣም በርካታ ተማሪዎች ከሰኞ እሰከ ቅዳሜ ብቻ ሳይሆን እሁድም ሳይቀር የምታጠኑ በርቱ ጠንክሩ እያዬን ነዉ።
ከሐሙስ 19/2/2019 ጀምሮ ከ9_12ኛ ክፍል የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣል። ስለዚህ ተማሪዎች 10:00 ድረስ የጥናት ሰዓት ስለሆነ ወላጆችም ይህን አዉቃችሁ ተከታተሉ ።
ዛሬ በቀን 17/2/2019 ከ3:15 በኋላ በትምህርት ቤት አካባቢ የተገኙ በሠዓቱ ተገኝተዉ የማይማሩ ተማሪዎች ናቸው ። ነገም በተመሳሳ አርፋጅ ፎቶ ይለቀቃል ።
12ኛ ክፍል የጨርሳችሁ ተማሪዎች በሙያ መሠልጠን የምትፈልጉ 2 ሴት ተማሪ ወጪውን ችሎ የሚያሠለጥን ድርጅት ስላለ ነገ ትምህርት ቤት ተመዝገቡ። የ1 ወር ስልጠና ነዉ ። ወጪ በድርጅቱ
ለሁሉም ተማሪዎች
ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ የአርፋጅ ተማሪ መታወቂያ በማርከር ይፃፍበታል ረቡዕ ካልተሻሻለ መታወቂያ ይበሳል። ወላጆች በየቀኑ መታወቂያ በማርከር ከተፃፈበት አርፈጅ መሆኑን ይታወቅ ።
ሌላው መታወቂያ ተሰጥቶት የጣለ ለ2ኛ ጊዜ 300 ብር ተወስኗል ።
ለሁሉም ተማሪዎች
ከነገ ማክሰኞ ጀምሮ የአርፋጅ ተማሪ መታወቂያ በማርከር ይፃፍበታል ረቡዕ ካልተሻሻለ መታወቂያ ይበሳል። ወላጆች በየቀኑ መታወቂያ በማርከር ከተፃፈበት አርፈጅ መሆኑን ተረዱ ።
መታወቂያ የሚጥል ክፍያ 300 ብር መሆኑ ይታወቅ።
የ11 እና የ12ኛ ክፍል የተጠቃለለ የቅዳሜ ትምህርት ሲሰጥ የነበረዉ የ4 ቅዳሜ ኖት ነዉ። ሁሉም የ11_12 አንብቡት ። በተረፈ 9_12ኛ ሁሉም የቅዳሜ ትምህርት መማር አለበት ። በተለይ 11እና 12 ዛሬም ከወላጅ ጋር በተግባባነወ መሠረት የቅዳሜና የከሰዓት በአግባቡ የማይከታተል ተማሪ በየትኛውም መንገድ የማይሰተናገድ ይሆናል ። አንዳንድ ተማሪዎች እኛን አይመለከትም የምትሉ ራሳችሁን አርሙ። የልማት የማጠናከሪያ ያልከፈሉ ሰኞ በፍጥነት ይከፈል። ደረሠኝ በአግባቡ ይቀመጥ
11ኛ ክፍል የመረጣችሁት ሙያ 1ኛ ምርጫ ካልሆነ ወደ 2ኛ ምርጫ ሁለም ነገ ማለቅ አለበት ። የተማሪ ቁጥር አናሳ ከሆነ ይሰረዛል ።
ስማችሁ የተጠቀሰዉ የቅዳሜ የጠዋተ የከሰዓ የማትገኙ። መታወቂያ ተይዞ ወላጅ የማታመጡ ቀሪ ያለባችሁ ስለሆነ ትምህርት ቤቱ እያወቃችሁም
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች
ነገ ሁሉም 9__12ኛ ክፍል ያለ ተማሪ የቅዳሜ ማጠናከሪያ መገኘት ያስፈልጋል ። 11ኛክፍል ከሰኞ ጀምሮ የሙያ ትምህርት የምትማሩት በመረጣችሁት ብቻ ይሆናል ። ስለሆነም ነገ የተጣራ ስም መኖሩን በማየት ፈርሙ።
11_12 ከነገ ጀምሮ በየሳምንቱ የቅዳሜ ትምህርት ስትከታተሉ ለነበረ ከ1:00_2:20 የተዘጋጀ ልዩ ካርድ ውሰዱ።
እሁድ ወላጁን ለስብሰባ ልኮ መታወቂያ ያልወሰደ ሰኞ መግባት አይችልም ። የስነ ምግባር ችግር ያለበት ተማሪ የምንለይበትም ነዉ።
ወላጆች በተባለወ ሠዓ 2:30 ተገኙ አጭር ዉይይት ነዉ። አርፍዶ የመጣ ወላጅ አይስተናገድም ።
ማሣሠቢያ
በትምህርት ቤት አካባቢ ቆሞ የተገኘ ወይም አርፍዶ የተገኘ መታወቂያ ይነጠቃል ። አይመለስም።
በተለያየ ምክነያት መታወቀያ ከተነጠቀ በነጋታው ወላጅ ያላመጣ መታወቂያ አይመለስም
ሞባይል የያዘ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሆነ 5000 ከፍሎ ይወስዳል ።
የተሟላ ደብተር የታደሠ መታወቂያ የሌለው ተማሪ ክፍል መግባት አይችልም
በክፍል ወስጥ ማረከር ይዞ ወይም ክፍል ያቆሸሸ ሙሉ ክፍሉን ቀለም ያስቀባል።
በረንዳ ላይ ወንበር ያወጣ ወይም የተቀመጠ ተማሪ ጥቆማ የሚሠጥ ተማሪ ይፈልጋል
11_12ኛ ክፍል የከሠአት ትምህርት አቴንዳስ የሌለው ተማሪ ምንም ወጤት አይያዝም
ያለ ክፍል የሚገባ ተማሪ ዉጤት አይያዝም ።
እስካሁን በመቅረት በስነምግባር የቅዳሜ እና የከሰአት ትምህርት ባለመገኘታቸው ሱስ በመጠቀም እና የተለያዩ ችግር ውስጥ የተገኙ 6 ተማሪዎች ተባረዋል ። ጥንቃቄ አድርጉ። የመግቢያ ሠዓት እስከ 2:10 ብቻ ነዉ
በ2018 ዓ ም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቃችሁ እና ቴክኒክና ሙያ ከደረጃ 1_4 መማር የምትፈልጉ አሰፈላጊዉ ትብብርና ድጋፍ ተደርጎ እንድትማሩ ረቡዓ 4:00 በእድገት ጮራ ትምህርት ቤት እንድትገኙ።
