Ashe talent
Ir al canal en Telegram
ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911 03 39 92
Mostrar más852
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+930 días
Carga de datos en curso...
Canales Similares
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
octubre '26oct '26
octubre '26
+6
en 0 canales
septiembre '26
+38
en 0 canales
Get PRO
agosto '26
+34
en 0 canales
Get PRO
julio '26
+52
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+17
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+30
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+29
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+40
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+43
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+14
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+57
en 1 canales
Get PRO
noviembre '25
+44
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+45
en 1 canales
Get PRO
septiembre '25
+37
en 2 canales
Get PRO
agosto '25
+13
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+11
en 0 canales
Get PRO
junio '25
+10
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+32
en 1 canales
Get PRO
abril '25
+10
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+8
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+16
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+24
en 2 canales
Get PRO
diciembre '24
+53
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+15
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+37
en 1 canales
Get PRO
septiembre '24
+9
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+20
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+20
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+20
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+12
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+10
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+17
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+19
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+25
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+28
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+15
en 1 canales
Get PRO
octubre '23
+52
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+22
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+10
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+6
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+13
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+5
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+6
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+8
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+4
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+16
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+7
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+27
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+35
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+42
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+47
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+35
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+19
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+20
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+44
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+98
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+18
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+33
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+17
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+11
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+13
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+17
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+11
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+20
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+26
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+18
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+25
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+73
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+59
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+72
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+1 078
en 0 canales
| Fecha | Crecimiento de Suscriptores | Menciones | Canales | |
| 04 octubre | 0 | |||
| 03 octubre | +1 | |||
| 02 octubre | +5 | |||
| 01 octubre | 0 |
Publicaciones del Canal
አሼ ታለንት ማነዉ ?
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት )
በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል የሚዲያ ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ አለዉ ::
ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::
ድርጅታዊ አላማ ?
አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::
ድርጅታዊ ራዕይ ?
የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::
ድርጅታዊ ግባችን ?
ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ :
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle እና https://t.me/ethioaradastyle & fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
| 2 | 4ቱ ስታንዳርድ / የአሼ ታለንት የአባልነት መሠረታዊ ቼክ ሊስት ::
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
ልዩ ማሳሰቢያ :- 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና የቅድመ መግባቢያ ስልቶች /ደረጃዎች የግለሰቡ መነሻ ታለንት ፕሮፋይል እና ለሲስተሙ መግቢያ ነዉ ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ዲጂታል ክህሎት : በማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራዎች : ከማርኬቲንግ ፕሮሞሽን እና ከሞዴሊንግ ዘርፍ ጋር ልዩ ፍላጎት እና
ታለንት ያላቸው ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል የሆነ ለአባል እና አጋር በዚህ ስታንዳርድ መሠረት ጥቆማ /መረጃ ሰጪ ፕሮፋይል አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው ) | 34 |
| 3 | Sin texto... | 29 |
| 4 | 4ቱ ስታንዳርድ / የአሼ ታለንት የአባልነት መሠረታዊ ቼክ ሊስት ::
የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን
አሁኑኑ ይመዝገቡ ::
ልዩ ማሳሰቢያ :- 4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና የቅድመ መግባቢያ ስልቶች /ደረጃዎች የግለሰቡ መነሻ ታለንት ፕሮፋይል እና ለሲስተሙ መግቢያ ነዉ ።
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ::
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::
1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ ።
በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና
ለመሆን የተዘጋጀ ።
2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ዲጂታል ክህሎት : በማህበራዊ ሀላፊነት እና በጎ ስራዎች : ከማርኬቲንግ ፕሮሞሽን እና ከሞዴሊንግ ዘርፍ ጋር ልዩ ፍላጎት እና
ታለንት ያላቸው ።
3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ።
4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን እና ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ።
በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል የሆነ ለአባል እና አጋር በዚህ ስታንዳርድ መሠረት ጥቆማ /መረጃ ሰጪ ፕሮፋይል አዘጋጅቶ ማቅረብ አለበት ::
ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል ::
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !
fb. Ashe talent profile .
ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle
ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
ለበለጠ መረጃ :-
0926 44 97 48 /0911 03 39 92
ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው ) | 44 |
| 5 | Ashe Talent 21 01 -2019.mp3 | 101 |
| 6 | እናመሰግናለን
መምህር ሰይፈ ሀጂ እና መምህር ይድነቃቸው ጣሰዉ ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ዛሬ ሀሙስ መስከረም 21/2019 የአለም የመምህራን ቀንን ም/ት በማድረግ የመምህራን ሙያዊ ስነምግባርን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን መምህር ሰይፈ ሀጂ ኢሊሞ በአቢዮት ቅርስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህር እና መምህር ይድነቃቸው ጣሰዉ አሽኔ በፊት አዉራሪ አባይነህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህር ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ ምስጋናችንን
በማክበር እናቀርባለን ።
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
ለበለጠ መረጃ
ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ ልምድ ያለው :: | 233 |
| 7 | Ashe Talent 17 01 -2019 ye meskel.mp3 | 52 |
| 8 | አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
የአለም የመምህራን ቀንን ም/ት በማድረግ ዛሬ ሀሙስ መስከረም 21/2019 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው :: | 208 |
| 9 | አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሀሙስ መስከረም 21/2019
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የእለቱ አጀንዳችን ?
የአለም የመምህራን ቀንን ም/ት በማድረግ በተለይ በአሁን ሰዓት በትዉልድ የስብዕና ልማት እና በዜጎች የሀገር ፍቅር ግንባታ ብሎም ንቁ እና ስልጡን ዜጋ ከመፍጠር አንጻር የመምህራን ሙያዊ እና የማህበራዊ ሀላፊነት ሚና ምን መሆን አለበት ? በዘርፉስ የባለድርሻ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :-
መምህር ሰይፈ ሀጂ ኢሊሞ በአማርኛ ቋንቋ ት/ት ማስተርስ ያላቸው እና በአሁን ሰዓት በአቢዮት ቅርስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህር ሆነዉ በመስራት ላይ ይገኛሉ ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :-
መምህር ይድነቃቸው ጣሰዉ አሽኔ በስነ-ዜጋ እና ስነምግባር ት/ት ቢኤ : በሊደርሺፕ ኤንድ ቼንጅ ማኔጅመንት ማስተርስ ያላቸው እና በአሁን ሰዓት በፊት አዉራሪ አባይነህ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት መምህር ሆነዉ በመስራት ላይ ይገኛሉ ::
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው :: | 301 |
| 10 | ከሱስ ነጻ መሆን ይፈልጋሉ?
(አሼ ታለንት )
ከሱስ መውጪያ አጋዥ ስልቶች ?
1ኛ አይምሮአዊ ህክምና:- በቅድሚያ ሱሰኛ መሆንዎን ማመን እና መቀበል ::
ችግሩን መቀበል እና መረዳት የመፍትሄው ግማሽ መንገድ በመሆኑ ::
2ኛ ሙያዊ ህክምና:- የሱስን አስከፊነት እና ተግባራዊ ጉዳት ሳይንሳዊና ነባራዊ ሁኔታዉን በመረዳት ማወቅ ::
በተለይ ደግሞ ከጥራዝ ነጠቅ እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች/ አመለካከቶች( አጉል አራዳነት ስሜት እና ሱስን ከሃይማኖታዊ ሁኔታ ጋር አለመደባለቅ ) ከተዛቡ እይታዎች በመላቀቅ ከምንጩ የሱስን ማንነት እና ምንነት በእዉቀት እና በማስረጃ ማወቅ :: ችግሩንም በተገኘው አጋጣሚ በግልጽ ማዉገዝ ::
በተጨማሪ አስፈላጊ ከሆነ ሱስ እንደማንኛውም በሽታ ህመም በመሆኑ አቅራቢያ ላይ ያሉ የህክምና ባለሙያዎችን ማማከር ::
3ኛ መንፈሳዊ ህክምና :- ባለን ሃይማኖት በመጽናት ፈጣሪን መለመን እና መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ ማንነታችንን ማጠናከር ::
4ኛ ማህበራዊ ህክምና :- ዉሎን እና አሉታዊ ጓደኛን መራቅ እና መለየት ::
ጤናማ ቤተሰባዊ እና ማህበራዊ ግንኙነት መፍጠር ::
ማህበራዊ ግንኙነት አጋዥ እንጂ ገዝጋዥ መሆን የለበትም::
5ኛ የስራ ባህልን ማሳደግ :- አቅም በፈቀደ በስራ : በት/ት እና ተጓዳኝ በሆኑ ጉዳዮች ራስን መጥመድ ::
6ኛ ስነልቦናዊ ህክምና :- አዎንታዊ መዝናኛዎን ታሳቢ ያደረገ የሚያስደስተን ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት መስጠት ::
7ኛ አካላዊ ህክምና :- የተጎዳዉን የሰዉነታችን ክፍል ለመጠገን አቅም በፈቀደ የአመጋገብ ሁኔታዎችን በማጠናከር በተለይ ተከታታይ እና ወቅታዊ የስፖርት ህክምናን ማድረግ ::
(የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ጨምሮ )
8ኛ ሱስ በባህሪው ሂደት ተኮር አደጋ በመሆኑ ለዉጡም ሂደት ነዉና ግንዛቤን ታሳቢ ያደረገ የማገገሚያ እና ቴራፒ ስልቶችን መከተል::
9ኛ ጽኑ እምነት እና አቋም በመያዝ ችግሩን በዘላቂነት መዋጋት ::
10ኛ የስሜት ህክምና:- በሱስ ምክንያት የጠፋውን ሁለንተናዊ ሞራል እና ስእብና በማከም በዚህ ችግር ያስቀየምናቸዉን አካላት በሙሉ ይቅርታ በመጠየቅ : ለመሻሻል በምናደርገው ጥረት አዛዦችን በማመስገን : ለራሳችን ለዉጥ መልካም ምኞት እየገለጽን ለራሳችን እና በዙሪያችን ላሉ ሰዎች የተግባር ለዉጥ ቃል በመግባት ቢቻል ሁለንተናዊ በሆነ መንገድ የጥሩ ነገር ምሳሌ በመሆን ነባር ስምን ማደስ / አዲስ ታሪክን ማጻፍ ::
ማንኛውንም ሱስ ጊዜን ይገድላል!
ከሱስ ነጻ የመሆን ዉሳኔዎ አሁንም/ዛሬም በእጅዎ ነዉ !
ለበለጠ መረጃ :- @aradastyle Fb :- ashe talent profile /0926449748
ጋዜጠኛና የጸረ -ሱስ አክቲቪስት አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ ከ13 ዓመት በላይ ልዩ ተሞክሮ ያለዉ )
ኢትዮጵያችን ዛሬም በክብር ከፍ ትበል !
Do you want to be free from addiction?
(Ashe Talent)
How to get rid of addiction?
1st Psychiatric Treatment: To acknowledge and admit that you are addicted in the first place.
Because accepting and understanding the problem is only half the solution.
2nd Professional Therapy: Understanding the seriousness and practicality of addiction and its scientific and practical nature.
In particular, to break free from the stereotypes and stereotypes (not to confuse superstition and addiction with religion) with knowledge and evidence of the origin and nature of addiction. Openly condemn the problem at every opportunity.
Also, if necessary, consult a nearby medical professional as addiction is a disease like any other disease.
3rd Spiritual Healing: By persevering in our religion, supplicating to the Creator and strengthening our spiritual and religious identity.
4th Social Medicine: Avoiding and Identifying Negative and Negative Friends.
Creating healthy family and social relationships.
Social interaction should be helpful, not dominant.
5) Promoting a work ethic: Engaging in work, school and related activities as much as possible.
6th Psychotherapy: Pay special attention to the things that make you happy, taking into account your positive entertainment.
7th Physical Therapy: Perform regular and timely sports therapy, especially by strengthening the diet to the extent possible to repair the damaged part of the body.
(Including exercise)
8th Addiction is a process-oriented risk that is a process of change and should be followed by awareness-based rehabilitation and therapy strategies.
9th Fight the problem in a sustainable way with firm conviction and position.
10th Emotional Therapy: Apologize to all those who have offended us by treating the whole moral and emotional loss of addiction: Thanking our commanders for our efforts to improve: Expressing good wishes for change Rename / write a new story.
It kills any addiction!
Your decision to be free of addiction is still in your hands!
For more information: - @aradastyle Fb: - ashe talent profile / 0926449748
Journalist and anti-addiction activist Ashe Talent (Ashenafi Gizaw with over 13 years of special experience)
May our Ethiopia be glorified today! | 83 |
| 11 | ልዩ የመስቀል በዓል የአሼ ታለንት ዝግጅት :: እንኳን አደረሳችሁ ::
የመስቀል እለት
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
እሁድ መስከረም 17/2019
ከረፍዱ 5_7 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ልዩ የመስቀል በዓል የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
ተባባሪ የስልክ እንግዳ :- ድምጻዊ ዋና ሳጅን የሺጥላ ተሰማ ::
ተባባሪ የስልክ እንግዳ :- ደራሲ እና የህግ ባለሙያ ዳግማዊ አሰፋ ::
የስልክ እንግዳ :-ድምጻዊ ሲሳይ ሉቃስ (ማሚላ )
የእለቱ ዝግጅት አጋሮች
1ኛ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሆሳዕና ::
2ኛ አልሚ የማሽነሪዎች እና ኢንዱስትሪ መሳሪያዎች ጥገና እና ተከላ ሀዋሳ ::
3ኛ ሰቭን ትረስት ግሩፕ ፒኤል ሲ አዲስአበባ ::
4ኛ ዲዛይነር ዘርዩ አርባምንጭ ::
5ኛ ሊዲያ ፕሮፐርቲስ አዲስአበባ የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅታችን አጋሮች ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ::
ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አከባቢ ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ::
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ ) | 303 |
| 12 | Ashe Talent 14 01 2019.mp3 | 115 |
| 13 | አሼ ታለንቶች ነን !
ልዩ የመስቀል ዝግጅት ::
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
እሁድ መስከረም 17/2019
ከረፍዱ 5_7 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 ልዩ የመስቀል በዓል የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የዝግጅቱ አጋሮች
1ኛ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ የመንግሥት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ሆሳዕና ::
2ኛ አልሚ የማሽነሪዎች እና ኢንዱስትሪ መሳሪያዎች ጥገና እና ተከላ ሀዋሳ ::
3ኛ ሰቭን ትረስት ግሩፕ ፒኤል ሲ አዲስአበባ ::
4ኛ ዲዛይነር ዘርዩ አርባምንጭ ::
5ኛ ሊዲያ ፕሮፐርቲስ አዲስአበባ የመስቀል በዓል ልዩ ዝግጅታችን አጋሮች ናቸው ከልብ እናመሰግናለን ::
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው :: | 130 |
| 14 | እናመሰግናለን
አቶ አንተነህ አለሙ ሲሳይ ::
አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ !
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ዛሬ ሀሙስ መስከረም 14/2019 የቴክኒክ /የቴክኒሻን ስራን እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን አቶ አንተነህ አለሙ ሲሳይ ( ሁለገብ የቴክኒክ ስራ ባለሙያ ) ለነበረን መልካም ቆይታ አሼ ታለንቶች ልዩ ምስጋናችንን
በማክበር እናቀርባለን ።
በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !
ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::
ለበለጠ መረጃ
ማስተባበሪያ ቢሮ :-
አዲስ አበባ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።
https://t.me/aradastyle
fb ashe talent profile page
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ ልምድ ያለው :: | 94 |
| 15 | አሼ ታለንቶች ነን !
ዛሬ በebc fm adis .
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሰላም ዛሬ ሀሙስ መስከረም 14/2019
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ከቻሉ ከ10_21 ወዳጅ ይጋብዙ .እናመሰግናለን .
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው :: | 103 |
| 16 | አሼ ታለንቶች ነን !
ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ .
የመፍትሔው አካል እንሁን ::
ሀሙስ መስከረም 14/2019
ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.
የእለቱ አጀንዳችን ?
በባዕላት ወቅት በተለይ በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ጉዳዮች ላይ ሊደረጉ የሚገባቸዉ ልዩ ቅድመ ጥንቃቄዎች ምን ይመስላሉ ? የቴክኒክ ስራ ታለንት እና ሙያዊ ስነምግባር እንዲሁም ለቴክኒሻን/ለቴክኒክ ባለሙያዎች እና ለስራዉ ያሉን ቅድመ ግንዛቤዎችን በተመለከተ የእንግዳችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ ታሳቢ በማድረግ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::
ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :-
አቶ አንተነህ አለሙ ሲሳይ በኮምፒወተር ሳይንስ ድግሪ : በኤሌክትሪክ እና ኤሌክትሮኒክስ ሙያዎች የቴክኒክ ባለሙያ ሆኖ እየሰራ የሚገኝ : ከ12 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ ሁለገብ ባለሙያ ነዉ ::
እኛን ማግኘት ከፈለጉ
አ/አ ብሄራዊ ባንክ አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ እና
ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር
ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0911033992
ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው :: | 726 |
| 17 | Sin texto... | 115 |
| 18 | Sin texto... | 79 |
| 19 | Sin texto... | 85 |
| 20 | Sin texto... | 66 |
