cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Arada style

ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911033992/0926449748

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
764
المشتركون
+124 ساعات
+17 أيام
+430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

አሼ ታለንቶች ነን ! ሃሙስ ሰኔ 20 /2016 ከቀኑ 9-10 ሰዓት በ ebc fm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ። የእለቱ እንግዳችን :- ጋዜጠኛ አካሉ ጴጥሮስ  በአሁን ሰዓት የገቢዎች ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ነዉ ::   ሰኔ 20/2016 የሚከበረዉን የአለም የጥቃቅን : አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዝ  ቀንን ም/ት በማድረግ  የወጣቶች የግብር መክፈል ግንዛቤ እና በክረምት የበጎ ፍቃድ ስራ የታክስ ግንዛቤን ላይ ያላቸዉን ሚና  ታሳቢ አድርገን ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: የተከበሩ አጋራችን ሰኔ 20 /2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ! አባል እና አጋር ይሁኑ !   የመፍትሔው አካል እንሁን ! ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle            የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/ 0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
በቂ ሱሰኞች አሉን : የመፍትሔው አካል እንሁን ::    ዛሬ ሰኔ 19/2016/june 26/2024    ኢትዮጵያችን በቂ ሱሰኛ አላት : የመፍትሔው አካል እንሁን ! ዛሬ የአለም የጸረ _አደንዛዥ እጾች ቀን በመከበር ላይ ይገኛል :: ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል :: የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት   የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር  ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
👍 1
ማስታወቂያ ?   የሬዲዮ  ፕሮግራም ተባባሪ አቅራቢ እንፈልጋለን ::    ድርጅታችን  አሼ ታለንት ሁሌም  እንደሚያደርገዉ እና ለበርካታ ባለሙያዎች ለታለንት ልማታቸዉ  መሸጋገሪያ ሆኖ በርካቶችን  በተግባር አፍርቷል :: ዛሬም እንደተለመደዉ በቀጥታ  ስርጭት እና በፕሮዳሽን ለሚያቀርባቸው የሬዲዮ ፕሮግራሞች ተባባሪ አቅራቢዎችን በድርጅቱ ኤዲቶሪያል ፖሊሲ ላይ አሰልጥኖ በፓርት ታይም በጋራ ጥቅም የኮሚሽን ስራ ህጋዊ ስምምነት  ታለንት ላላቸው ወጣቶች አማራጭ እድል በመስጠት እና በመፍጠር በተባባሪነት ተጨማሪ የአሼ ታለንት ድርጅት ፕሮሞተር አድርጎ በጋራ መስራት ይፈልጋል :: ዋና   መስፈርት :_ ድርጅቱ የሚያዘጋጀዉን ድርጅታዊ የስራ አካሄድ አጭር ስልጠና ታሳቢ በማድረግ : ለሚዲያ እና አርት ስራ የቀረበ ታለንት ያላቸው : ጥሩ ተናጋሪ እና ተግባቢ የሆኑ  : የት/ት ዝግጁቱ ሰርተፊኬት እና ከዛ  በላይ የሆነ    የመኖሪያ አድራሻዉ የአዲስ አበባ  ቢሮአችን  ከሚገኝበት ብሄራዊ ባንክ አከባቢ ብዙ  ያልራቀ አሊያም ቢያንስ ከ3_5 ኪሎ ሜትር ላይ የሚገኝ ወጣት ማሳተፍ ስለፈለግን ለመስፈርቱ የቀረበ ሰዉ በአካል ማስረጃዉን ይዞ ቢሮ ደዉሎ በመምጣት መመዝገብ ይችላል :: የስራዉ ባህሪ ነዉ ! ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle            የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት   የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር  ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/ 0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ድግግሞሽ አዎንታዊ እና አሉታዊ ልምዶችን ይወልዳሉ ። ይሄን ትዉልድ ምን እያለማመዱት ይሆን ? የመፍትሔው አካል ወይስ ተጨማሪ ችግር ? (የአሼ ታለንት ትዝብት)
إظهار الكل...
አሼ ታለንቶች ነን ! ማክሰኞ  ሰኔ 18 /2016 ከምሽቱ 2-3 ሰዓት በ ebc fm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።   የእለቱ እንግዳችን :- ጋዜጠኛ ቶክ ሮች የኢቢሲ ዜና አንባቢ እና የቀድሞ  የአሼ ታለንት አንቲ ድራግ አምባሳደር ነዉ :: ሰኔ 19/2016 የሚከበረዉን የአለም  የጸረ _ አደንዛዥ እጾች ቀንን ም/ት በማድረግ የሚዲያ  እና የአርት ሰዎች መልካም ስነምግባር ያለዉ እና ከሱስ ነጻ የሆነ  ትዉልድ ለመገንባት ያላቸዉን ሚና  ታሳቢ አድርገን ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: የተከበሩ አጋራችን ሰኔ 18 /2016 ማክሰኞ ከምሽቱ 2-3  ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.   ከቻሉ ለወዳጆች ይጋብዙ . ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ! አባል እና አጋር ይሁኑ ! በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን ! ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle            የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት   የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር  ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
إظهار الكل...

አሼ ታለንቶች ነን ! ሃሙስ ሰኔ 13 /2016 ከቀኑ 9-10 ሰዓት በ ebc fm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።   የእለቱ እንግዳችን :- አቶ መንግሥቱ ተፈራ ከ25 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ እና በአሁን ሰዓት የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢኒስቲቱት የስልጠናና ቴክኒካል ድጋፍ መሪ ስራ አስፈጻሚ ናቸው ::     ስለ ኢትዮጵያ ደረጃዎች እና ስለ ሚዲያ ስራ ተያያዥ ጉዳዮች ከደረጃዎች አንጻር  ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: የተከበሩ አጋራችን ሰኔ 13 /2016 ሃሙስ ከቀኑ 9-10 ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን. ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ! አባል እና አጋር ይሁኑ !   የመፍትሔው አካል እንሁን ! ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle            የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ መሸሻ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
👍👍👍
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የኮንትራት ስራ ማስታወቂያ   ድርጅታችን  አሼ ታለንት ለአዲስ አበባ  ቢሮ  መለስተኛ ጉዳይ አስፈጻሚ ፕሮሞተር በኮንትራት ለመቅጠር 1 ሰዉ ይፈልጋል ::   መስፈርት :_ ድርጅቱ የሚያዘጋጀዉን ድርጅታዊ የስራ አካሄድ አጭር ስልጠና ታሳቢ በማድረግ : ለሚዲያ እና አርት ስራ የቀረበ ታለንት ያለዉ : ድርጅታዊ ደብዳቤ ማድረስ እና መቀበል የሚችል : ጥሩ ተናጋሪ እና ተግባቢ  : የት/ት ዝግጁቱ ከ10ኛ ክፍል በላይ የሆነ/ ካልሆነ በማንኛዉም ሙያ ሰርተፊኬት  ያለዉ እና   የመኖሪያ አድራሻዉ ድርጅታችን  ከሚገኝበት ብሄራዊ ባንክ አከባቢ ያልራቀ  ሆኖ ሜክሲኮ : ተክለሃይማኖት እና ልደታ አቅራቢያ  : ካዛንቺስ እና አዋሬ አከባቢ የሚኖር  ወንድ  ወጣት መለስተኛ ጉዳይ አስፈጻሚ በኮንትራት ለመቅጠር ስላሰብን ለመስፈርቱ የቀረበ ሰዉ በአካል ማስረጃዉን ይዞ ቢሮ ደዉሎ በመምጣት መመዝገብ ይችላል ::      ደሞዝ :- በስምምነት የስራዉ ባህሪ ነዉ ! ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle            የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት   የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር  ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/ 0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
👍 1
አሼ ታለንቶች ነን ! ማክሰኞ  ሰኔ 4 /2016 ከምሽቱ 2-3 ሰዓት በ ebc fm adis 97.1 አሼ ታለንት ላይ ይጠብቁን ።   የእለቱ እንግዳችን :- አቶ ሞላ ታደለ የትምህርት ዝግጅት በህ/ሰብ ጤና አጠባበቅ እና በአመራርና አሰተዳደር ማስተርስ ያለዉ : ከ12 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ እና በአሁን  ሰዓት በአ/አ ከተማ አስተዳደር  የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በጤና ነክ ተቋማት ቁጥጥር ባለሙያ እና የትምባሆ ቁጥጥር ተጠሪ ወጣት ባለሙያ ሆኖ እየሰራ ይገኛል :: የአለም  የጸረ _ አደንዛዥ እጾች ቀንን ም/ት በማድረግ የግል እና የስራ ባህሪ የመፍትሔ ተሞክሮን እና ትዝብትን ታሳቢ አድርገን ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: የተከበሩ አጋራችን ሰኔ 4 /2016 ማክሰኞ ከምሽቱ 2-3  ሰዓት በfm adis 97.1 የምናደርገውን ልዩ የአሼ ታለንት የቀጥታ ስርጭት ዝግጅትን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.   ከቻሉ ለወዳጆች ይጋብዙ . ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ! አባል እና አጋር ይሁኑ ! በቂ ችግር አለን:  የመፍትሔው አካል እንሁን ! ለበለጠ መረጃ :- fb. Ashe talent profile /ashenafi gizaw ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle            የቢሮ አድራሻ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት   የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር  ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። 0926  44 97 48/0911 03 39 92 ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛዉ  ከ13 ዓመት በላይ ልምድ ያለዉ )
إظهار الكل...
👍 1
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.