uz
Feedback
Ashe talent

Ashe talent

Kanalga Telegram’da o‘tish

ፕሮፌሽናል የመድረክ ማስተዋወቅ : ኢቨንት ማስተባበር እና ሚዲያ ፕሮሞሽን ከፈለጉ አሼ ታለንትን ያናግሩ :: 0911 03 39 92

Ko'proq ko'rsatish
814
Obunachilar
+224 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kunlar
-430 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+15
0 kanalda
Iyun '26
+17
0 kanalda
Get PRO
May '26
+30
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+29
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+40
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+43
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+14
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+57
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+44
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+45
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+37
2 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+13
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+11
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+10
0 kanalda
Get PRO
May '25
+32
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+10
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+8
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+16
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+24
2 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+53
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+15
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+37
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+9
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+20
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+20
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+20
0 kanalda
Get PRO
May '24
+12
0 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+10
0 kanalda
Get PRO
Mart '24
+17
0 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+19
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+25
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+28
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+15
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+52
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '23
+22
0 kanalda
Get PRO
Avgust '23
+10
0 kanalda
Get PRO
Iyul '23
+6
0 kanalda
Get PRO
Iyun '23
+13
0 kanalda
Get PRO
May '23
+5
0 kanalda
Get PRO
Aprel '23
+6
0 kanalda
Get PRO
Mart '23
+8
0 kanalda
Get PRO
Fevral '23
+4
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '23
+16
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '22
+7
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '22
+27
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '22
+35
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '22
+42
0 kanalda
Get PRO
Avgust '22
+47
0 kanalda
Get PRO
Iyul '22
+35
0 kanalda
Get PRO
Iyun '22
+19
0 kanalda
Get PRO
May '22
+20
0 kanalda
Get PRO
Aprel '22
+44
0 kanalda
Get PRO
Mart '22
+98
0 kanalda
Get PRO
Fevral '22
+18
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '22
+33
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '21
+17
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '21
+11
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '21
+13
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '21
+17
0 kanalda
Get PRO
Avgust '21
+11
0 kanalda
Get PRO
Iyul '21
+20
0 kanalda
Get PRO
Iyun '21
+26
0 kanalda
Get PRO
May '21
+18
0 kanalda
Get PRO
Aprel '21
+25
0 kanalda
Get PRO
Mart '21
+73
0 kanalda
Get PRO
Fevral '21
+59
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '21
+72
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '20
+1 078
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
22 Iyul+1
21 Iyul+2
20 Iyul0
19 Iyul0
18 Iyul0
17 Iyul0
16 Iyul+6
15 Iyul+2
14 Iyul0
13 Iyul0
12 Iyul0
11 Iyul+1
10 Iyul0
09 Iyul0
08 Iyul0
07 Iyul0
06 Iyul0
05 Iyul+2
04 Iyul+1
03 Iyul0
02 Iyul0
01 Iyul0
Kanal postlari
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን :: ሀሙስ ሀምሌ 16/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲ
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ . የመፍትሔው አካል እንሁን ::     ሀሙስ ሀምሌ 16/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በአንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን.         የእለቱ  አጀንዳችን ? ሀገራዊ ምክክር ጉባኤን ታሳቢ በማድረግ ማህበራዊ ሚዲያን እና የመገናኛ  ዘዴዎችን ለጤናማ የዉይይት ባህል እንዴት መጠቀም ይገባል ? ንቁ  ወጣትነት እና የነቃ ዜጋ ለሀገር በጎ ገጽታ ግንባታ እና ብሄራዊ መግባባት ያለዉን ሚና በተመለከተ የእንግዶቻችንን የግል እና የስራ ባህሪ ተሞክሮ ታሳቢ በማድረግ ልዩ  ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን:_ ደራሲ እና ጋዜጠኛ አሰግድ ሀምዛ  ከ20 ዓመት በላይ የስራ ልምድ  ያለዉ :: ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን :- አቶ ሙዲን ናስር የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌድሬሽን ጽ/ቤት ሀላፊ ::   የአሼ ታለንት ዝግጅት አጋሮች 1ኛ አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢኒስቲትዩት አጋራችን ነዉ ከልብ እናመሰግናለን . አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::

2
Ashe Talent 11 - 11 -2018.mp3
93
3
የሬዲዮ ዝግጅት ተባባሪ አቅራቢ መሆን ይፈልጋሉ ? የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅቶች አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ። ከአጋዥ መስፈርቶች መካከል ? ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: 1ኛ ለሰ
የሬዲዮ ዝግጅት ተባባሪ አቅራቢ መሆን ይፈልጋሉ ?     የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅቶች አባል እና አጋር ለመሆን  አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።        ከአጋዥ መስፈርቶች መካከል ?      ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: 1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር እና አዎንታዊ አስተሳሰብ/ድርጊት ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያለዉ /ያላት : የት/ት ዝግጅታቸው ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ መሆን አለበት :: 2ኛ በዋነኛነት ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን: ማርኬቲንግ እና አርት ጋር በተያያዘ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ /ያላት :: 3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት: ስለ ራሳቸው ፕሮፋይል በቼክሊስቱ መሠረት ማቅረብ አለባቸው :: 4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን : የሲስተም አሰራሮች እና  ድርጅታዊ ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር : በተግባር የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች:: ልዩ ማሳሰቢያ :- በአባልነት አምነን  የምንቀበላቸዉን አባላት አጋዥ ድርጅታዊ የታለንት ልማት እና የሚዲያ ስልጠና ሰጥተን በፓርት ታይም -ኮሚሽን ስራ የምናሰራቸው መሆኑን በማክበር እንገልፃለን ::        ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል. 0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
28
4

36
5
እናመሰግናለን አቶ ዮናስ መኮንን :: አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን :: ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 9/2018 የአለም የወጣቶች ክህሎት ቀንን ም/ት በማድረግ+1
እናመሰግናለን አቶ ዮናስ መኮንን ::   አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን ::    ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 9/2018 የአለም የወጣቶች ክህሎት ቀንን ም/ት በማድረግ የወጣቶች የብድርና ቁጠባ ግንዛቤ : የዲጂታል ክህሎት ቢዝነስ  እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን አቶ ዮናስ መኮንን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ኤክስፐርት እና  የአምባ ገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ቦርድ ሰብሳቢ ለነበረን መልካም ቆይታ  አሼ ታለንቶች  ልዩ ምስጋናችንን በማክበር እናቀርባለን ።      በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::         ለበለጠ  መረጃ       ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። https://t.me/aradastyle  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ  ልምድ ያለው ::
117
6
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 9/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እ
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ዛሬ ሀሙስ ሀምሌ 9/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::    የአለም የወጣቶች ክህሎት ቀንን ም/ት በማድረግ የወጣቶች የብድር እና ቁጠባ ባህል/ አመለካከት ምን ይመስላል ? ዲጂታል ክህሎት እና የስራ ፈጠራ ባህል : በህብረት ለመስራት የወጣቶች  ዲጂታል ክህሎት አጠቃቀም ምን መሆን አለበት ? የወጣቶች የስራ ባህል እና ዲጂታል ክህሎት ልማት ላይ የባለድርሻ አካላት ሚና እና ቅንጅታዊ ስራዎችን በተመለከተ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ  እንግዳችን  አቶ ተከስተ አያሌው  የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ነዉ :: ተባባሪ  የስቱዲዮ  እንግዳችን አቶ ዮናስ መኮንን አቢ ከ17 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ : በሙያ ደረጃ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ኤክስፐርት እና ቴክኖሎጂ አርክቴክት እንዲሁም የአምባ ቁጠባ እና ብድር ማኅበር  ቦርድ ሰብሳቢ ነዉ ::         ለበለጠ መረጃ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ( አሸናፊ  ግዛዉ መሸሻ )
44
7
አሼ ታለንት ማነዉ ? ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::       አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት ) በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን  አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል  የሚዲያ  ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ  ልዩ ልምድ አለዉ :: ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::          ድርጅታዊ አላማ ? አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::                      ድርጅታዊ ራዕይ ? የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::         ድርጅታዊ ግባችን ? ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን  በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት  ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ :: በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !   ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።    https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
78
8
አሼ ታለንት ማነዉ ? ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ::    በ 2018 የተሻሻለ ድርጅታዊ ጥቅል  ፕሮፋይል ::    አሸናፊ ግዛው መሸሻ ( አሼ ታለንት ) በሙያ ደረጃ ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር ሲሆን  አሼ ታለንት ፕሮፋይል ሚዲያና ኮሚኒኬሽን የተባለ ኤዲቶሪያል ፖሊሲዉን የጸረ -ሱስ ቅኝት እና ስዕብና ልማት ያደረገ የግል  የሚዲያ  ድርጅት መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሲሆን በዘርፉ ከ15 ዓመት በላይ  ልዩ ልምድ አለዉ :: ድርጅታችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ሙሉ የሙያ እዉቅና ያለዉ እና የድርጅቱ ስያሜ በኢትዮጵያ አይምሮአዊ ንብረት ባለስልጣን የተመዘገበ ነዉ ::          ድርጅታዊ አላማ ? አዎንታዊ አለም አቀፋዊነትን ከኢትዮጵያዊነት ጋር በማጣጣም በአዎንታዊ አስተሳሰቦች እና ድርጊቶች የታነጸ የመፍትሄዉ አካል ባህልን ለማጽናት ነዉ ::                      ድርጅታዊ ራዕይ ? የሀገራችን የሚዲያና ኮሚኒኬሽን : የኪነ_ጥበብ እና የመዝናኛ : የኢቨንት እና የታለንት ልማት ስራዎች/ምርቶች በጸረ- ሱስ ቅኝት አዎንታዊ ሚና በዘላቂነት እንዲኖራቸዉ በማድረግ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆነ የታለንት ፕሮፋይል ኢንዱስትሪ ተገንብቶ ማየት ነዉ ::         ድርጅታዊ ግባችን ? ተፈጥሮአዊ ማንነቱን እና ታለንቱን/ጸጋዉን የተረዳ እና የጠበቀ ከሱስ:አደንዛዥ ዕጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ ንቁ ግለሰብ : ኢትዮጵያዊ ማ/ሰብ / የአለም ዜጋን  በመገንባት ማህበራዊ ሀላፊነትን ያስቀደመ አለም አቀፍ የአሼ ታለንት  ብሮድካስት ሚዲያን ማቋቋም ነዉ :: በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል !   ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ።    https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) 0911033992 ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ::
1
9
(የስራዉ ባህሪ ነዉ )     የአሼ ታለንት አባል እና አጋር ለመሆን  አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።      4ቱ ድርጅታዊ መሠረታዊ አጋዥ መስፈርቶች እና ድርጅታዊ የመግባቢያ ዘዴዎች/መስፈርት ሲሆን የሚገለጸው ፕሮፋይል እና አቋም በቅደም ተከተል ሆኖ የስም እና የስልክ አድራሻ ያካተተ መሆን አለበት ።      ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! 1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያላቸው እና አዎንታዊ እና አለም አቀፍ  አስተሳሰብን/አመለካከትን የተላበሱ.በተጨማሪም ቢያንስ የት/ት ዝግጅታቸው ከ10ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ የሆነ : ከሱስ :አደንዛዥ እጾች እና አደንዛዥ አስተሳሰቦች ነጻ የሆነ እና ለመሆን የተዘጋጀ ። 2ኛ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ ይሄም ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን :ኪነጥበብ እና የመዝናኛ : ኢቨንት እና ማርኬቲንግ ፕሮሞሽን : ዲጂታል ክህሎት ጋር የተያያዘ ታለንት ያለዉ /ያላት  ። 3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት ። በተጨማሪም የመኖሪያ /የስራ አድራሻ /ያላቸውን ልዩ ሙያ/ልምድ ካለ : የማህበራዊ ሚዲያ የተመረጡ አድራሻ ምሳሌ fb , ቴሌግራም እና ቲክቶክ ወዘተ . 4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን : የሲስተም አሰራሮች እና  ድርጅታዊ ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር ። በተጨማሪም በተግባር የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች:: ሱስ : አደንዛዥ እጾችን እና አደንዛዥ አስተሳሰቦችን በጋራ እንከላከል :: fb. Ashe talent profile  . U tube ashe talent ቴሌግራም ገጻችን @aradastyle ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ :ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል.                     ለበለጠ መረጃ :- 0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
76
10
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ሀሙስ ሀምሌ 9/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብ
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ሀሙስ ሀምሌ 9/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::    የአለም የወጣቶች ክህሎት ቀንን ም/ት በማድረግ የወጣቶች የብድር እና ቁጠባ ባህል/ አመለካከት ምን ይመስላል ? ዲጂታል ክህሎት እና የስራ ፈጠራ ባህል : በህብረት ለመስራት የወጣቶች  ዲጂታል ክህሎት አጠቃቀም ምን መሆን አለበት ? የወጣቶች የስራ ባህል እና ዲጂታል ክህሎት ልማት ላይ የባለድርሻ አካላት ሚና እና ቅንጅታዊ ስራዎችን በተመለከተ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ  እንግዳችን  አቶ ተከስተ አያሌው  የአዲስ አበባ ወጣቶች ማኅበር ተቀዳሚ ፕሬዝዳንት ነዉ :: ተባባሪ  የስቱዲዮ  እንግዳችን አቶ ዮናስ መኮንን አቢ ከ17 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያለዉ : በሙያ ደረጃ ዲጂታል ቴክኖሎጂ ኤክስፐርት እና ቴክኖሎጂ አርክቴክት እንዲሁም የአምባ ቁጠባ እና ብድር ማኅበር  ቦርድ ሰብሳቢ ነዉ ::         ለበለጠ መረጃ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ( አሸናፊ  ግዛዉ መሸሻ )
162
11

12
የሬዲዮ ዝግጅት ተባባሪ አቅራቢ መሆን ይፈልጋሉ ? የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅቶች አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ። ከአጋዥ መስፈርቶች መካከል ? ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: 1ኛ ለሰ
የሬዲዮ ዝግጅት ተባባሪ አቅራቢ መሆን ይፈልጋሉ ?     የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅቶች አባል እና አጋር ለመሆን  አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።        ከአጋዥ መስፈርቶች መካከል ?      ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: 1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር እና አዎንታዊ አስተሳሰብ/ድርጊት ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያለዉ /ያላት : የት/ት ዝግጅታቸው ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ መሆን አለበት :: 2ኛ በዋነኛነት ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን: ማርኬቲንግ እና አርት ጋር በተያያዘ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ /ያላት :: 3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት: ስለ ራሳቸው ፕሮፋይል በቼክሊስቱ መሠረት ማቅረብ አለባቸው :: 4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን : የሲስተም አሰራሮች እና  ድርጅታዊ ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር : በተግባር የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች:: ልዩ ማሳሰቢያ :- በአባልነት አምነን  የምንቀበላቸዉን አባላት አጋዥ ድርጅታዊ የታለንት ልማት እና የሚዲያ ስልጠና ሰጥተን በፓርት ታይም -ኮሚሽን ስራ የምናሰራቸው መሆኑን በማክበር እንገልፃለን ::        ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል. 0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
83
13
Ashe Talent 25 - 10 -2018.mp3
158
14
እናመሰግናለን አቶ ሀብታሙ ከበደ :: አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን :: ዛሬ ሀሙስ ሰኔ 25/2018 የክረምት እና ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ ስራ ሀ+1
እናመሰግናለን አቶ ሀብታሙ ከበደ ::   አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ ! የመፍትሔው አካል እንሁን ::    ዛሬ ሀሙስ ሰኔ 25/2018 የክረምት  እና ወሰን ተሻጋሪ  የበጎ ፍቃድ ስራ ሀገራዊ ዝግጅት  እና ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ለነበረን ጠቃሚ የስቱዲዮ ቆይታ ተባባሪ የስቱዲዮ እንግዳችን  አቶ ሀብታሙ ከበደ በኢፌዴሪ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር የወጣቶች በጎ ፍቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዴስክ ኃላፊ  ለነበረን መልካም ቆይታ  አሼ ታለንቶች  ልዩ ምስጋናችንን በማክበር እናቀርባለን ።      በቂ ችግር አለን : የመፍትሔው አካል እንሁን !     ኢትዮጵያችን በክብር ዛሬም ከፍ ትበል ::         ለበለጠ  መረጃ       ማስተባበሪያ ቢሮ :- አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። https://t.me/aradastyle  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት ( አሸናፊ ግዛው ) ከ15 ዓመት በላይ ልዩ የስራ  ልምድ ያለው ::
267
15
የበጎ ፍቃድ ስራ በኢትዮጵያ ? ሰላም አጋራችን ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ 8:30_10 በfm አዲስ 97.1 ከቻሉ አሼ ታለንትን ያድምጡ.
የበጎ ፍቃድ ስራ በኢትዮጵያ ? ሰላም አጋራችን ዛሬ ሀሙስ ከቀኑ 8:30_10 በfm አዲስ 97.1 ከቻሉ አሼ ታለንትን ያድምጡ.
258
16
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ሀሙስ ሰኔ 25/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብ+1
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ሀሙስ ሰኔ 25/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::    የ2018 የክረምት እና ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፍቃድ ስራ ዝግጅት  እና በዘርፉ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ስራዎችን በተመለከተ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን :: ተባባሪ የስቱዲዮ  እንግዳችን አቶ ሀብታሙ ከበደ በኢፌድሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የወጣቶች የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስተባበሪያ ዴስክ ኃላፊ ነዉ ::         ለበለጠ መረጃ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ( አሸናፊ  ግዛዉ መሸሻ )
160
17
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ሀሙስ ሰኔ 25/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብ+1
አሼ ታለንቶች ነን ! ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: ሀሙስ ሰኔ 25/2018 ከቀኑ 8:30_10 ሰዓት በኢቢሲ አንጋፋው fm አዲስ 97.1 የቀጥታ ስርጭት ዝግጅታችንን እንዲያዳምጡ በማክበር እንጋብዛለን ::    የ2018 የክረምት እና ወሰን ተሻጋሪ በጎ ፍቃድ ስራ ዝግጅት  እና በዘርፉ የባለድርሻ አካላት ቅንጅታዊ ስራዎችን በተመለከተ ልዩ ቆይታ እናደርጋለን ::         ለበለጠ መረጃ አ/አ  ብሄራዊ ባንክ አጠገብ  የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል ። ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት  ከ15 ዓመት በላይ ልዩ ልምድ ያለው ( አሸናፊ  ግዛዉ መሸሻ )
150
18
የሬዲዮ ዝግጅት ተባባሪ አቅራቢ መሆን ይፈልጋሉ ? የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅቶች አባል እና አጋር ለመሆን አሁኑኑ ይመዝገቡ ። ከአጋዥ መስፈርቶች መካከል ? ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: 1ኛ ለሰ
የሬዲዮ ዝግጅት ተባባሪ አቅራቢ መሆን ይፈልጋሉ ?     የአሼ ታለንት ሬዲዮ ዝግጅቶች አባል እና አጋር ለመሆን  አሁኑኑ  ይመዝገቡ ።        ከአጋዥ መስፈርቶች መካከል ?      ዘመኑ ከልብ የመግባባት ነዉ :: 1ኛ ለሰብዓዊ ተግባር እና አዎንታዊ አስተሳሰብ/ድርጊት ልዩ ፍላጎት /ፓሽን ያለዉ /ያላት : የት/ት ዝግጅታቸው ዲፕሎማ እና ከዛ በላይ መሆን አለበት :: 2ኛ በዋነኛነት ከሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን: ማርኬቲንግ እና አርት ጋር በተያያዘ ልዩ ታለንት እና ነጻ ፍላጎት ያለዉ /ያላት :: 3ኛ ጤናማ ማህበራዊ ህይወት እና ጤናማ  የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ልምድ ያለው/ላት: ስለ ራሳቸው ፕሮፋይል በቼክሊስቱ መሠረት ማቅረብ አለባቸው :: 4ኛ የአሼ ታለንት ድርጅት ዓላማን : የሲስተም አሰራሮች እና  ድርጅታዊ ሙያዊ ስነምግባርን የሚያከብር /የምታከብር : በተግባር የመፍትሔው አካል ለመሆን የተዘጋጀ /ች:: ልዩ ማሳሰቢያ :- በአባልነት አምነን  የምንቀበላቸዉን አባላት አጋዥ ድርጅታዊ የታለንት ልማት እና የሚዲያ ስልጠና ሰጥተን በፓርት ታይም -ኮሚሽን ስራ የምናሰራቸው መሆኑን በማክበር እንገልፃለን ::        ለበለጠ መረጃ ማስተባበሪያ ቢሮ አዲስ አበባ  ብሄራዊ ባንክ  አጠገብ / ጤና ሚ/ር አጠገብ የኢትዮጵያ መምህራን ህንጻ ላይ : ሃዋሳ ሞቢል ሰፈር ካሳ ህንጻ ላይ ያገኙናል. 0926 44 97 48  /0911 03 39 92 ዋና መስራች እና ስራ አስኪያጅ https://t.me/aradastyle እና  https://t.me/ethioaradastyle &  fb ashe talent profile page ጋዜጠኛ : የጸረ -ሱስ አክቲቪስት እና ኢቨንት ኦርጋናይዘር አሼ ታለንት (አሸናፊ ግዛው መሸሻ ከ15 ዓመት በላይ ልምድ ያለው )
65
19

1 228
20
የመሪ ራዕይና የተቋማዊ መዋቅር ውህደት የማንኛውም ተቋም ህልውና በአንድ ጎበዝ መሪ ብልጭታ ብቻ የሚወሰን ሳይሆን መሪው በሚዘረጋው ስርዓት፣ በሚፈጥረው ባህል እና በቡድን አባላት የተቀናጀ ጉልበት መካከል የሚፈጠር ውስብስብ የረጅም ጊዜ ጉዞ ነው። አንድ ተቋም ከዜሮ ተነስቶ ወደ ታላቅነት ሲመጣ ወይም በድንገት ሲከስም የሚታየው ታሪክ፣ የአመራር ራዕይ እና የተቋማዊ መዋቅር እንዴት እንደሚተሳሰሩ የሚገልጽ የሕይወት ትምህርት ነው። መሪ እንደ ተቋሙ የመጀመሪያው እሳት መለኮሻ ሆኖ ሲያገለግል፣ የተቋሙ ስርዓት፣ የሰራተኞች ልምድ እና የቴክኖሎጂ አቅም ደግሞ ያንን እሳት አቀጣጥለው የሚያቆዩ ደረቅ እንጨቶች ናቸው። ያለ መሪ ብልጭታ ተቋሙ ጨለማ ውስጥ ይጓዛል፣ ያለ ጠንካራ የተቋማዊ መሰረት ደግሞ የመሪው ራዕይ ምንም ሊገነባበት የማይችል የአሸዋ ግንብ ይሆናል። የአፕል የለውጥ ጉዞ አመራር ከተቋማዊ ባህል ጋር ሲጣመር እንዴት ተአምር እንደሚፈጥር ማሳያ ነው። ስቲቭ ጆብስ ከኩባንያው በተባረረ ጊዜ ተቋሙ ትርፍ ላይ ብቻ በሚያተኩሩ መሪዎች እጅ ወድቆ የነበረ ሲሆን የፈጠራ መንፈሱም በዚያው ልክ ተሟጦ ነበር። በ1997 ዳግም ሲመለስ ግን አመራሩ በራሱ ብቻ ሳይሆን ኩባንያው ውስጥ የነበሩትን መሐንዲሶችና ዲዛይነሮች የፈጠራ ስነ-ምህዳር በማነቃቃት የኩባንያውን ባህል ከሥሩ ለውጦታል። ይህ ትንሳኤ እንደሚያሳየው መሪው የራዕዩ ጠባቂ ቢሆንም ያ ራዕይ በተቋሙ መዋቅር እና በሰራተኞች ዕለታዊ ጥረት ካልተቀበለና ካልተቀረጸ መሪው ብቻውን ታላቅነትን ማምጣት አይችልም። አንዳንድ ጊዜ ግን በጣም ጎበዝ መሪዎች እንኳን በተቋሙ የፈጠረው መጥፎ ባህል እና ግፊት ሊሸነፉ ይችላሉ። የናሳ የቻሌንጀር አደጋ መሪዎቹ የቴክኒክ ብልሽቱን አውቀውት ሳለ በተቋሙ ውስጥ በነበረው የጊዜ ገደብና የፖለቲካ ግፊት የተነሳ እውነቱን ለመናገር የፈሩበትን አሳዛኝ ክስተት ያስታውሳል። ተቋሙ የገነባው የዝምታ ባህል እና ለውጤት ብቻ የሚደረግ ሩጫ መሪዎችንም ሆነ ሰራተኞችን አሳውሮ ለሰብአዊ ህይወት መጥፋት ምክንያት ሆኗል። ይህ ታሪክ መሪዎች የሚቀርጹት ባህል ምርጥ ቢሆንም እንኳን ባህሉ ራሱ መርዛማ ከሆነ ምርጥ መሪዎችም በራሳቸው ስርዓት ተቀጥቅጠው ሊወድቁ እንደሚችሉ ያስጠነቅቃል። የተቋም እድገት ሚስጥር የሚገኘው በሁለት የተቃራኒ ኃይሎች መገናኛ ነጥብ ላይ ነው። የመሪው ኃይል ተቋሙን ከምቾት ቀጠናው ለማውጣት የሚያገለግል የማፋጠኛ ኃይል ሲሆን የተቋሙ ስርዓትና ሰራተኞች ደግሞ ሂደቱን የሚያስተካክል የሚዛን ኃይል ናቸው። ከፍተኛ ስኬት ያላቸው ተቋማት የሚፈጠሩት መሪዎች በስርዓት ውስጥ መሪነትን ሲያስተዋውቁ ነው፤ ይህም መሪው ባይኖር እንኳ ተቋሙ በስርዓቱ እና በሰራተኞች ብቃት ማደጉን የሚቀጥልበት ደረጃ ነው። እውነተኛው የለውጥ መሪ የሚለካው ተከታይ በመፍጠሩ ሳይሆን መሪዎችን በማፍራት ስርዓቱን የማይናወጥ በማድረጉ ነው። የስኬት ጉዞው መሪው ከመድረክ ወርዶ በቡድኑ አባላት መካከል ሲቀላቀል የሚጠናቀቅ የብስለት መንገድ ነው። የለውጡ ማሳረጊያ መሪው ስራውን ለተገቢው የሰው ኃይል እና ለተቋሙ ስርዓት ሲያስረክብ ነው። አመራርና ተቋማዊ መሰረት በአንድነት ሲመሩ የሰው ልጅ የጋራ ጥረት የዘመናት የልህቀት ደንብ ሆኖ ይኖራል። ዛዲግ አብርሀ የአፍሌክስ ፕሬዝደንት
121