✨የማያ 𝖓𝖔𝖙𝖊 ✍
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 484
المشتركون
-124 ساعات
+427 أيام
+8930 أيام
أرشيف المشاركات
1 484
Btw ሁሉም ሰዉ በሰዉ አይተካም እሺ በምንም ማይሞላ ክፍተት ጥለዉብን ሚሆዱ በመጉደላቸዉ ብዙ ሚያጎሉብን ሰዎች አሉ so ሁሉም ቦታ ego mnamn አይሰራም...ይቅርታ በመጠየቅ ሚጎልብን ክብር የለም።
1 484
"Most of our lives are made of ordinary days. We keep waiting for something extraordinary to happen, forgetting that one day, we'll look back and wish we could live some of these ordinary moments again."
1 484
"ፈጣጣ ተቀባይ በቃኝን አያቅም!"...አንዳንዴ ራሳቹን የራሳቹን ፍላጎትና ስሜት አስቀድሙ እሺ ከልክ በላይ ሼመኛ መሆን ራስን በራስ እጅ መጨቆን ነዉ!
1 484
"አንዳንድ ሴቶች ልብህን ለመያዝ ገነትን
ይመስላሉ ፤ አንዴ ከያዙት በኋላ ግን ከራስህ
ጋር እንኳን እንዳትግባባ አርገዉ ህይወትህን
ይበልጥ ያከብዱብሀል!"
1 484
"በዝምታ አብረሃት ልትቀመጥ የምትችል አይነት ሰው ናት : የዝምታን ውበት ታውቀዋለች : የዝምታን ውቅያኖስ ፤ በንግግር ማዕበል አታደፈርስም ፤ ይልቁንም ከስክነቱ ጋር አብራ ሰክና ፤ አርምሞን ታጸናለች።
አብረሃት ቁጭ ብለህ እንድታስብ እድሉን የምትሰጥ አይነት ሰው ነች ፡ የፀጋዬን ስንኝ እየቋጠረች የምትጠብቅ ይመስለኛል...
"ከሰው መንጋ እንገንጠል
ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል
በእፎይታ ጥላ እንጠለል
ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል።"
...ንግግሯ የሚናፈቅ አይነት ሰው ብትሆንም ወሬዬ አማረልኝ ብላ አትዘላብድም " አዋቂ ነች " ለመባልም በሁሉ ነገር ላይ አስተያየት አትሰጥም ፤ የምታውቀውን ብቻ ትናገራለች...ስንቱ አዋቂ ለመባል አለማወቁን ሲገልጥ እያየች በአርምሞ ሳትታዘበዘው አትቀርም !"
ሶፊ
1 484
ማንንም እንዳሰሙ እሺ ምንም ከልኩ አያልፍም
እነ እንትና እንትን ብለዉ እንትን ሆነዉ ከዛሬ ምናምን አመት ቡሀላ ያሰብኩት ባይሳካ ነገ ...ነገ...ነገ ስኬት ብቻ አይታያቹ ሞትም አለ ለነገ እያላቹ ከዛሬያቹ ጋ እንዳትተላለፉ የተሰጠችን እቺ ያለንባት ሰዓት ናት so try to be happy and enjoy life while you still have the time.
1 484
ሴቶች ግን ማለት ነዉ ሰብሰብ በሉ እሺ የምር እንደማየዉ ከሆነ ወንዱ ከመሬት ተነስቶ አይደለም ንቀት ጋ ምናምን ሚደርሰዉ...ለሁሉም ነገር boundary ሚባለዉን ነገር አንርሳ።
1 484
"ሰዎች ላንተ ታማኝ ባይሆኑ፣ ውለታህን ቢረሱና በክፋት ቢመልሱልህ እንኳን አንተ ግን በታማኝነትህና በመልካምነትህ ጸንተህ ኑር። ታማኝ የምትሆነው ለሰዎች ምላሽ ብለህ ሳይሆን፣ ለገዛ ነፍስህ ንጽሕናና ለእግዚአብሔር ህግ ብለህ ነው ፡ የሰዎች መጥፎ ባህሪ ያንተን መልካም ማንነት እንዲቀይረው አትፍቀድለት ።"
ዮሐንስ አፈወርቅ
1 484
ነገሮች እኛ በፈለግነው መንገድ ሳይሳኩ ሲቀሩ ሁልጊዜ ልናስታዉሰዉ የሚገባው ነገር 𝑖𝑠 𝑡ℎ𝑎𝑡 G𝑜𝑑'𝑠 𝑝𝑙𝑎𝑛 𝑖𝑠 𝑏𝑒𝑡𝑡𝑒𝑟 𝑡ℎ𝑎𝑛 𝑜𝑢𝑟 𝑝𝑙𝑎𝑛.𝑡ℎ𝑒𝑟𝑒 𝑤𝑖𝑙𝑙 𝑐𝑜𝑚𝑒 𝑎 𝑡𝑖𝑚𝑒 እንኳንም የዛኔ አልተሳካልኝ የምንልበት ፤ እግዚአብሔር ከመጥፎዉ እንደጠበቀን የምንረዳበት ፣ በብዙ ሊክሰን እንደሆነ የሚገባን ጊዜ ይመጣል... 𝑠𝑜 𝑡𝑟𝑢𝑠𝑡 ℎ𝑖𝑚 𝑤𝑖𝑡ℎ 𝑢𝑟 𝑙𝑖𝑓𝑒.🤍
1 484
አንድ አንድ ቀን አለ!!
ሰው አዝሎ አያርፍም ህሊናው እደኛ ፣
ታመመ እንዲባል በጤና ፍራሽ ላይ እልሁን ሚተኛ፣
ነጋ ደግሞ ሲባል የለሊቱ አዕዋፋት ላዩን ሚሻገሩት ፤ ጨለማን የሚመርጥ ድካም እንዳይቀድመው ተሸነፍክ እንዳይሉት!
