en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

قَنَاةُ أَبِي عِمْرَانْ الْأَثَرِيِّ الْوَلوي (MURAD)

Open in Telegram

وَأَنَّ السَّاعَةَ آتِيَةٌ لَا رَيْبَ فِيهَا وَأَنَّ اللَّهَ يَبْعَثُ مَنْ فِي الْقُبُورِ ﴿٧﴾ https://t.me/+EMcH10oKjWdjZDVk Like share ለአስተያየተዎ እና ለጥያዎ @Abuimrann34352bot

Show more
5 010
Subscribers
+1024 hours
-37 days
+5630 days
Posts Archive
📩ለስደተኛዋ ውድ እህቴ… ከወንድምሽ አቡ ኢምራን የቀረበ የልብ መልእክት 🖊​እህቴ ሆይ! የስደት ኑሮ ከባድ እንደሆነ፣ በየቀኑ በስራና በሩጫ ውጥረት ውስጥ እንደምትኖሪ አውቃለሁ። ነገር ግን በዚህ
📩ለስደተኛዋ ውድ እህቴ… ከወንድምሽ አቡ ኢምራን የቀረበ የልብ መልእክት 🖊​እህቴ ሆይ! የስደት ኑሮ ከባድ እንደሆነ፣ በየቀኑ በስራና በሩጫ ውጥረት ውስጥ እንደምትኖሪ አውቃለሁ። ነገር ግን በዚህ ሁሉ ድካም ውስጥ ራስሽንና የወደፊት ሕይወትሽን እንዳትረሺ ይህንን ወንድማዊ ምክር ላካፍልሽ ወደድኩ። ​💡 . ዕድሜ ይሄዳል፤ ጊዜ አይጠብቅም ​በኋላ አስተካክላለሁ ወይም “ትንሽ ገንዘብ ልሰብስብ” እያልሽ ስትሮጪ ዓመታት እንደ አፍታ ይበርራሉ። ገንዘብና ቁሳቁስ ተሰርተው ይገኛሉ፤ ያለፈው ዕድሜሽ ግን በምንም ተአምር አይመለስም። ​💡​እህቴ ሆይ! ስደት ቋሚ መኖሪያሽ አይደለም። ዛሬ ደክመሽ የምትሰበስቢው ሀብት ነገ አብሮሽ የሚኖር ቤተሰብና የልጆችሽ ፈገግታ ካልታከለበት ባዶ ይሆንብሻል። ስለዚህ ዕድሜሽን በሩጫ ብቻ አታሳልፊው፤ አግብተሽ፣ ወልደሽ፣ ቤተሰብ መስርተሽ የሕይወትን እውነተኛ ጣዕም ቅመሺ። ​ ​"አላህ ሆይ! በስደት ላይ የሚገኙትን ውድ እህቶቻችንን በሙሉ ከክፉ ሁሉ ጠብቃቸው፤ ልባቸውን በሰላምና በእረፍት ሙላው። ላላገቡት አላህን የሚፈራ፣ ከጎናቸው የሚቆም መልካም የህይወት አጋርን ወፍቃቸው፤ ላገቡት ደግሞ በትዳራቸው ላይ በረካን፣ ፍቅርንና መልካም የሳቁ ልጆችን ለግሳቸው። የደከሙበትን ሁሉ ፍሬ አድርገህ በሰላም ለሀገራቸውና ለቤተሰቦቻቸው አብቃቸው!" ​ ከወንድምሽ አቡ ኢምራን

🎙በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራም በግልፅ ተጀምሯል    ተ           ጀ                ም                    ሯል 🎙🎙በኡስታዝ አቡ ዓምር ኑርየ https://t.me/Hewditu https://t.me/Hewditu

✅አለማወቅን እንደማወቅ ትልቅ እውቀትን አላየሁም።

ውድና የተከበረችሁ የሰለፍያ እህቶቻችን እንዲሁም የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪ አሚራቶች እና ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? እደተለመደዉ እነሆ የፊታችን እሁድ ምሺት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። ተ
ውድና የተከበረችሁ የሰለፍያ እህቶቻችን እንዲሁም የዩንቨርሲቲ ሴት ተማሪ አሚራቶች እና ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? እደተለመደዉ እነሆ የፊታችን እሁድ ምሺት ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተንልዎታል። ተጋባዢ ኡስታዞቻችን 🎙ኡስታዝ አቡ ሙሐመድ ሰዒድ 🎙ኡስታዝ አብዱል መሊክ 🎙ኡስታዝ አቡ አምር ኑርዬ 🎙ኡስታዝ አቡ ጁለይቢብ 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ 🔊የፕሮግራም መሪዎች 👤ወንድማችን አቡ ሹራ እና በንድማችን አቡ ኢምራን የሚመራ ይሆናል👈 🗓ቀን የፊታችን ዕሁድ ማታ 💡ሰዓት በኢቲዮ 2:30 ጀምሮ ▶️የሚተላለፍበት ቦታ የሰለፍያ እህቶች መሰባሰቢያ ጉርፕ ላይ!! ወደ ጉርፑ መቀላቀል እምትፈልጉ በዉስጥ በነዚህ እህቶች ዩዘኔም በሪከርድ ግቡላቸዉ
ማስሰቢያ ስትመጡ ሴቶች ብቻ
@Riiche1 @umu_afifah_ami_1 @umureyan_33 @Soflya_1

ከትላልቅ የፍቅር ማሳያዎች አንዱ፦ ወንድ ልጅ ለባለቤቱ ያለው ቅናት፣ በክብርና በሀያዕ እንድትኖር ያለው ጽኑ ፍላጎት፣ ከሰው ሁሉ ዓይን ሊሰውራት እና ስሟን ከሰዎች ጆሮ ሊያርቀው የሚመኘው ምኞት ነው
ከትላልቅ የፍቅር ማሳያዎች አንዱ፦ ወንድ ልጅ ለባለቤቱ ያለው ቅናት፣ በክብርና በሀያዕ እንድትኖር ያለው ጽኑ ፍላጎት፣ ከሰው ሁሉ ዓይን ሊሰውራት እና ስሟን ከሰዎች ጆሮ ሊያርቀው የሚመኘው ምኞት ነው። የሴት ክብርና ሀያዕ ሙሉ ከሚሆንባቸው ነገሮች አንዱ፦ ባሏ በሂጃብና በክብር እንድትጠበቅ የሚያደርገውን ከፍተኛ ጥንቃቄ ተቆጥታ አለመናደዷ ነው። ወንዶች የሌሎችን ወንዶች እይታና አስተሳሰብ የተሻለ ያውቃሉና! ከዚህም በላይ፣ ከዲኗ እና ከሀያዕ ፍጹም የተነሳ ሂጃብ ግዴታና የአምልኮ ትዕዛዝ መሆኑን በማመን በመጀመሪያ በራሷ ተነሳሽነት ልትንከባከበውና ልትተገብረው ግድ ነው። ከሴትነቷ ውበትና ፍጹምነቷ አንዱ ደግሞ፦ በባሏ ቅናት ውስጥ የልብ እረፍትን እና ሰላምን ማግኘት እንጂ በዚህ ነገር ፈጽሞ ልትበሳጭ አይገባም። ♛... https://t.me/Qudwatii1

📖 የቁርአን እውቀታቹን ፈትኑ የቁርአን እናት (ኡም አል-ኪታብ) በመባል የምትታወቀው ሱራ የትኛዋ ናት?

ساعاتٌ من المرض تُنسيكَ أيّامًا من العافية، وساعاتٌ من الشدّة تُنسيكَ أيّامًا من الرخاء، وساعاتٌ من الهمّ تُنسيكَ أيّامًا من السرور. لكنَّ المؤمنَ العاقلَ هو مَن يتذكّر أيّامَ العافية والصحّة والسرور، ولا يتسخّط على قضاء الله وقدره، بل يصبر عند البلاء، ويشكر عند النعمة، ويوقن بأنَّ عاقبةَ الصبر والشكر حميدةٌ في الدنيا والآخرة.

🎙👉በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት በኡስታዝ አበል ሁበይብ መንሐጅ አል ፊርቀቱል ነጂያህ ደርስ ተ        ጀ               መ                          ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድ አድርጉ t.me/sobabilelmesjide?videochat=c42e18a35fffc2daf4 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=6952ab321ab24971cc

አገባሻለሁ በሚል ማሞኛ ተሞኝተው ስንቶች ክብራቸውን~ልባቸው ~ ኢማናቸው እንዳጡ ብታውቂ ኖሮ ሀራም relationship እንደ ቆሻሻ ትፀየፊው ነበር

Repost from N/a
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላን
አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕርግራም << ክፍል ❷ >> የኒቃብና ጅልባብ ባንክ አድሚን የሆነች እህታችን በገጠማት ህመም ምክንያት ለህክምና የምያስፈልጋትን ገንዘብ ለማግኘት በትላንትናው እለት አስቸኳይ የገቢ ማሰባሰቢያ ማድርጋችን ይታወቃል። በመሆኑም የሚፈለገውን ገንዘብ ግማሹን እንኳን ባለማግኘታችን ዛሬ ምሽት ዳግም የገቢ ማሰባሰቢያው እንዲቀጥል ተደርጓል። የእህታችን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነውና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ልንቆምና ልናግዛት ይገባል። 🎙ተጋባዥ ኡስታዞችም ይኖራሉ 🗓ዛሬ ማክሰኞ ምሽት ⏱ከ 3:00 ጀምሮ አካውንት ቁጥር 1000587296784 ዘይነባ ወርቂዬ https://t.me/nikab_jilbab_group

🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة
🔊 الســــلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድና የተከበራችሁ እዉቀት ፈላጊ ወንድሞች እና እህቶች እነሆ ታላቅ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል። ➡️ የሚጀመረዉ ኪታብ: -📔 سفينة النجاة  📒 ሰፊነቱ-ነጃህ   ↗️ የደርስ ሰዓት:- ከቀኑ 8:30pm በኢትዮ። ደርሱ በአላህ ፈቃድ ከ2️⃣"ቀን በሗላ ይጀመራል። ከምንም አይነት ክፍያ ነፃ ነው። ሸርርር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም✉️ ደርሱ የሚተላለፍበት ጉርፕ/ቻናል 🔽🔽🔽🔽🔽 https://t.me/Yesuna_brhen https://t.me/Yesuna_brhen

«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚
+1
«««© ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ©»»» «««© የደርስ ፕሮግራም ©»»» 📻 የዛሬ ዕለተ ቅዳሜ  በኢ/ያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 2:00_ ላይ በተከታታይ የሚሰጠው የቀጥታ ስርጭት ደርስ ተጀመረ። 📚 «مِنْهَاجُ الْفِرْقَةِ النَّاجِيَةِ وَالطَّائِفَةِ الْمَنْصُورَةِ» 📚«ሚንሃጁል ፊርቀቲን ናጂያቲ ወጥ-ጣኢፈቲል መንሱራ» 🎙️️በኡስታዝ አበል ሑበይብ ➝(አላህ ይጠብቀው) 👇 ደርሱን ለመከታተል 👇 https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=978203c296cd942a28 📎 📚 የኪታቡን pdf ለማግኘት 📚
https://t.me/sobabilelmesjide/12283

ዱባይ ያላችሁ ቤተሰቦቼ አለሁ ዛሬ ዲርሀም ያላችሁ እቀበላችኋለሁ አናግሩ

ይሄ የስራ ግሩፔ ነው ወዳጆቼ ማንኛውም የሀዋላ አገልግሎት በተሻለ ምንዛሬ እና በታማኝነት ከእኛ ጋር ያገኛሉ በኢማራት ያላችሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ በአካውንት የማይመቻችሁ በአካል እቀበላለሁ 👇👇👇👇
ይሄ የስራ ግሩፔ ነው ወዳጆቼ ማንኛውም የሀዋላ አገልግሎት በተሻለ ምንዛሬ እና በታማኝነት  ከእኛ ጋር ያገኛሉ በኢማራት  ያላችሁ ቤተሰቦቼ ደግሞ በአካውንት የማይመቻችሁ በአካል እቀበላለሁ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Yehewala_Agelglot

+1
✅ ሙሀደራ🎙️ :- በደቡብ ወሎ ዞን አልብኮ ወረዳ ሶባ ቢላል መስጅድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ የተደረገ። ➡️ በ"ወንዲም አቡ ኢምራን 🕋◾️ ርዕስ:-ስለ አስከፊው ጀሀነም https://t.me/sobabilelmesjide https://t.me/sobabilelmesjide

الدنيا لا تخدعك لأنها جميلة...  ​بل عندما تنسيك أنها مؤقتة.  ​قال الله تعالى:  ​﴿وَالْآخِرَةُ خَيْرٌ وَأَبْقَى﴾  ​الأعلى: 17  ​فلا تحرّم على نفسك ما أحل الله... ولا تجعل قلبك أسيرًا لما سيزول.  ​اللهم لا تجعل الدنيا أكبر همنا، وارزقنا فيها الحلال والبركة، واجعلها عونًا لنا على طاعتك.

وقال الله تعالى: ﴿اعْلَمُوا أَنَّمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا لَعِبٌ وَلَهْوٌ وَزِينَةٌ وَتَفَاخُرٌ بَيْنَكُمْ وَتَكَاثُرٌ فِي الْأَمْوَالِ وَالْأَوْلَادِ﴾ الحديد: 20 ​تأمل هذا الوصف... ​زينة، ثم تفاخر، ثم منافسة في الكثرة. ​كم أملك؟ ماذا حققت؟ ومن سبقته؟ ​وقد ينشغل الإنسان بهذه المقارنات حتى ينسى السؤال الأهم: ​ماذا قدمت للآخرة؟ 

​قال الله تعالى: {وَمَا الْحَيَاةُ الدُّنْيَا إِلَّا مَتَاعُ الْغُرُورِ} [آل عمران: 185]. ​الدنيا فيها متاع حقيقي... مال، وبيوت، وأهل، ونجاح، وأشياء نحبها. ​لكن الخداع يبدأ عندما نتعامل مع هذا المتاع المؤقت... وكأنه الشيء الذي خُلقنا من أجله، وكأنه سيبقى معنا إلى الأبد.

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ረያን ሀፊዘሁሏሁ ተአላ ተ        ጀ                መ                        ረ ገባ ገባ በሉ https://t.me/Salafi_Sisters_group