Teddy talks
Open in Telegram
1 677
Subscribers
+1424 hours
+117 days
-330 days
Posts Archive
1 677
📚ርዕስ:- ገደብ የለሽ (LIMITLESS)
📝ደራሲ:- ጂም ዊክ
👤ትርጉም:- ፍሉይ አለም
📜ዘውግ:- ሳይኮሎጂ
📑የገፅ ብዛት :- 355
አዘጋጅ @theworld37
💰 #LIMITLESS የተሰኘውና እጅግ ከፍተኛ ሽያጭን ከከፍተኛ ዝና ጋር የተቀዳጀው መጽሐፍ #
💰ስለ መጽሐፉ የተሰጡ አስተያየቶችን ማንበብ ብቻ የመጽሐፉን ምርጥነት በደንብ ይገልጻል።
እነሆ ለመጽሐፉ ከተሰጡ አስተያየቶች በጥቂቱ. . .
☑️ ታዋቂው የአእምሮ አሰልጣኝ ጂም ክዊክ ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው ስኬታማ ሰዎች፣ እንዴት ያንን ውጤት እንዳመጡት ያሳየናል።
☑️"ጂኒየስ ለመሆን የሚያስችል ምንም አይነት ምትሃታዊ ክኒን የለም፤ ነገር ግን ጂም የአእምሮህን ሙሉ አቅም ለመክፈት የሚያስችል ካርታ ይሰጥሃል።"
#ማርክ_ሃይማን (ኤም.ዲ)
የክሌቭላንድ ክሊኒክ የተግባር ሕክምና ማዕከል የስትራቴጂ እና ፈጠራ ኃላፊ
☑️"ትርጉም ያለው ለውጥ ለማምጣት ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ይህ መጽሐፍ የተገባ ነው። ጂም አእምሮህን፣ ንቃትህን እና ሕይወትህን እንዴት እንደምትመራ ያሳይሃል።"
#ሊዛ_ኒኮልስ
ተናጋሪ እና የኒው ዮርክ ታይምስ ሽያጭ ያስመዘገበ መጽሐፍ ደራሲ
📗"የተሳለ አእምሮ እና የማስታወስ ችሎታ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆኑ ጠንቅቄ አውቃለሁ፤ በዚህ መጽሐፍ ውስጥም ያሉ የጂም ክዊክ ዘዴዎች እና ቴክኒኮች ለአእምሮህ ምርጥ ጓደኛ ናቸው"
#ማሪያ_ሽሪቨር
የኤሚ ተሸላሚ ጋዜጠኛ፣ የሴቶች የአልዛይመር እንቅስቃሴ መስራች እና የኒውዮርክ ታይምስ ከፍተኛ ሽያጭ ደራሲ
☑️"ይህ መጽሐፍ ውስጤ ያለውንና የተደበቀውን ወሰን የሌለው ኃይል እንዴት ማውጣት እንደምችል አሳይቶኛል
☑️@Enmare1988
☑️@Enmare1988
1 677
Repost from እንማር

ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል
የክረምትchallenge
በዚህ ክረምት አብረን
-mindset
-body
-money
-relationship
ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን ባንሆን እራሱ ቢያንስ መሠረቱን እንጣለው
https://youtu.be/0T8nTllEQ1A?si=zipuu6rM5xC4DfcC
1 677
Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው
የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው።
የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን ስታሳዩት ደስ ይላል ቴዲ ችሏል👏
1 677
✨ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም።
ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips በየቀኑ ይለቀቃሉ !
✅በቻናላችን ምታኙት
💡 Vocabulary : እንደ Native Speaker የሚያናግሩ ጠቃሚ አባባሎች።
❌ Common Mistakes: በየቀኑ የምንሰራቸውን የቋንቋ ስህተቶች የምናርምበት
📝 Grammar Hacks: ውስብስብ የሰዋስው ህጎች በተግባርና በቀላል አቀራረብ።
🧠 Interactive Quizzes: እውቀትን የሚፈትሹ አዝናኝ ጥያቄና መልሶች።
🎙 LIVE Sessions: በተጋባዥ መምህራን የሚዘጋጁ የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች።
⚡️ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በነጻ እንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀታችሁን ለማሳደግ አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቻናላችንን join አድርጉ!
https://t.me/fidellanguage
1 677
+1
Monday = workday
እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ??
በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬
1 677
Marcus Aurelius አንድ የህይወት principle ነበረው
"Acceptance of fate" ይባላል
በAurelius አስተሳሰብ ህወታችሁ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮች or ፈተናዎች የሆነነ ነገር አስተምረዋችሁ ወይም ደካማ ጎናችሁን ጠንካራ 💪 አድርገውላችሁ ነው የሚያልፉት
ለምሳሌ :- ሁሌ ሰዉ የሚያናድዳችሁ ከሆነ - Self-control እና ትግስትን ትማራላችሁ
- ሰዉ ignor ሲያደርጋችሁ - you practice independence እና confidence
ስለዚህ የሆነ ፈተና ሲገጥማችሁ ደካማ ጎኔን ጠንካራ ሊያደርግልኝ ነው ብላችሁ አስቡ
"Aurelius sees obstacles as the gym where character is built"