es
Feedback
Teddy talks

Teddy talks

Ir al canal en Telegram

በግል እኔን ማውራት የምትፈልጉ @Teddytalk

Mostrar más
1 648
Suscriptores
+124 horas
-47 días
-1830 días
Archivo de publicaciones
Teddy Talks Habit Tracker.docx0.11 KB

ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል የክረምትchallenge በዚህ ክረምት አብረን -mindset -body -money -relationship ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን
ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል የክረምትchallenge በዚህ ክረምት አብረን -mindset -body -money -relationship ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን ባንሆን እራሱ ቢያንስ መሠረቱን እንጣለው https://youtu.be/0T8nTllEQ1A?si=zipuu6rM5xC4DfcC

ዛሬ ትልቅ ነገር ይኖረናል ሁላችሁም የሚጠቅም ነገር ነው አንድ ላይ ወደላይ ☝️

ምን ያህሎቻችሁ በ 1% Men concept ታምናላችሁ?

Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው። የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን
Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው። የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን ስታሳዩት ደስ ይላል ቴዲ ችሏል👏

✨ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም። ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips
ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም። ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips በየቀኑ ይለቀቃሉ ! ✅በቻናላችን ምታኙት 💡 Vocabulary : እንደ Native Speaker የሚያናግሩ ጠቃሚ አባባሎች። ❌ Common Mistakes: በየቀኑ የምንሰራቸውን የቋንቋ ስህተቶች የምናርምበት 📝 Grammar Hacks: ውስብስብ የሰዋስው ህጎች በተግባርና በቀላል አቀራረብ። 🧠 Interactive Quizzes: እውቀትን የሚፈትሹ አዝናኝ ጥያቄና መልሶች። 🎙 LIVE Sessions: በተጋባዥ መምህራን የሚዘጋጁ የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች። ⚡️ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በነጻ እንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀታችሁን ለማሳደግ አሁኑኑ  ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቻናላችንን join አድርጉ! https://t.me/fidellanguage

ለክረምት ምን አስባችኋል የትኛው የህይወታችሁን ክፍል ነው transform ለማድረግ ያሰባችሁት ?
Anonymous voting

Monday = workday እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ?? በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬
+1
Monday = workday እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ?? በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬

Mensaje de voz01:22

Mensaje de voz03:54

Marcus Aurelius አንድ የህይወት principle ነበረው "Acceptance of fate" ይባላል በAurelius አስተሳሰብ ህወታችሁ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮች or ፈተናዎች የሆነነ ነገር አስተ
Marcus Aurelius አንድ የህይወት principle ነበረው "Acceptance of fate" ይባላል በAurelius አስተሳሰብ ህወታችሁ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮች or ፈተናዎች የሆነነ ነገር አስተምረዋችሁ ወይም ደካማ ጎናችሁን ጠንካራ 💪 አድርገውላችሁ ነው የሚያልፉት ለምሳሌ :- ሁሌ ሰዉ የሚያናድዳችሁ ከሆነ - Self-control እና ትግስትን ትማራላችሁ                - ሰዉ ignor ሲያደርጋችሁ - you practice independence እና confidence ስለዚህ የሆነ ፈተና ሲገጥማችሁ ደካማ ጎኔን ጠንካራ ሊያደርግልኝ ነው ብላችሁ አስቡ "Aurelius sees obstacles as the gym where character is built"

+1
record.ogg11.15 MB

የባለፈው live session record ተደርጓል ይለቀቅ እንዴ?? react

በጣም ቀዉጢ session ላመለጣችሁ አዝናለሁ

ገባ ገባ በሉ

Sorry network

ገባ ገባ በሉ