1 655
Підписники
-124 години
-87 днів
-3030 день
Архів дописів
1 655
Marcus Aurelius አንድ የህይወት principle ነበረው
"Acceptance of fate" ይባላል
በAurelius አስተሳሰብ ህወታችሁ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮች or ፈተናዎች የሆነነ ነገር አስተምረዋችሁ ወይም ደካማ ጎናችሁን ጠንካራ 💪 አድርገውላችሁ ነው የሚያልፉት
ለምሳሌ :- ሁሌ ሰዉ የሚያናድዳችሁ ከሆነ - Self-control እና ትግስትን ትማራላችሁ
- ሰዉ ignor ሲያደርጋችሁ - you practice independence እና confidence
ስለዚህ የሆነ ፈተና ሲገጥማችሁ ደካማ ጎኔን ጠንካራ ሊያደርግልኝ ነው ብላችሁ አስቡ
"Aurelius sees obstacles as the gym where character is built"
1 655
15 minute left
በጣም ወሳኝ live session ነው የሚሆነው አብዛኛው ሰው ከፍሎ የሚያገኘውን ነገር ነው ዛሬ በነፃ የምሰጣችሁ
1 655
Repost from Lions Den 🦁
Just as a reminder ⚓️
እናትህ ይሄን ህይወት ብዙ አመታት ደጋግማዋለች አሁን ግን አንተን እየጠበቀችህ ነው ።
ግን አንተ አሁንም..አብዛኛው ሰው ህይወቱን ለማትረፍ ሚጠቀምበትን እጅ
ሴጋ እየመታህበት ነው , ወንድነትህን እያለብከው ነው።
" bro እናትህ ስኬትህን እየጠበቀች ነው ! "
የፈጀውን ይፍጅ ጀምረው ♟
1 655
በጣም የወደድኩት አባባል ነው
በዚህ ሰሞን አንባቢ ሆኛለሁ ጭራሽ ከስራ ተመልሼ እስካነብ ይጨንቀኝ ጀምሯል።
እኔም የመፅሐፉን ምክር ሰምቼ በዚህ ሳምንት ስለ confidence live ላይ እናወራለን
ከረጅም ጊዜ በኃላ የሚዘጋጅ live ነው ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ
1 655
በጣም የወደድኩት አባባል ነው
በዚህ ሰሞን አንባቢ ሆኛለሁ ጭራሽ ከስራ ተመልሼ እስካነብ ይጨንቀኝ ጀምሯል።
እኔም የመፅሐፉን ምክር ሰምቼ በዚህ ሳምንት ስለ confidence live ላይ እናወራለን
ከረጅም ጊዜ በኃላ የሚዘጋጅ live ነው ሁላችሁም ዝግጁ ሁኑ
1 655
+2
አዲሱ ቤታችን ደሞ ሀብታም እንዳልመስላችሁ ምንጣፍ አይታችሁ የ ጅላስ ቤት ነው
"The process of ከቤት መውጣቲing እና የራስን business build ማድረግ Episode #2"
edit እየተደረገ ነው
Stay tuned 💪
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
