1 648
Подписчики
+124 часа
-47 дней
-1830 день
Архив постов
1 650
ሁላችንም እራሳችንን የምንቀይርበት ስዓት ላይ ደርሰናል
የክረምትchallenge
በዚህ ክረምት አብረን
-mindset
-body
-money
-relationship
ላይ በመስራት የምንፈልገውን ሰው እንሁን ባንሆን እራሱ ቢያንስ መሠረቱን እንጣለው
https://youtu.be/0T8nTllEQ1A?si=zipuu6rM5xC4DfcC
1 650
Kalkidan ትባላለች ከሀገር ውጪ ነው የምትኖረው
የዛሬ ሁለት ወር ነበር nutrition እና gym program አውጥቼላት gym የጀመረችው።
የምር ደስ ብሎኛል የሆነ ሰው አምኖአችሁ አቅማችሁን ስታሳዩት ደስ ይላል ቴዲ ችሏል👏
1 650
✨ቋንቋ የሚለመደው በየቀኑ በሚደረግ ጥቂት ጥረት እንጂ በአንድ ጀምበር አይደለም።
ቴሌግራም ቻናላችን እንግሊዘኛችሁን ለማሳደግ የሚረድውዋችሁን አጫጭር እና ጠቃሚ የሆኑ Daily English Tips በየቀኑ ይለቀቃሉ !
✅በቻናላችን ምታኙት
💡 Vocabulary : እንደ Native Speaker የሚያናግሩ ጠቃሚ አባባሎች።
❌ Common Mistakes: በየቀኑ የምንሰራቸውን የቋንቋ ስህተቶች የምናርምበት
📝 Grammar Hacks: ውስብስብ የሰዋስው ህጎች በተግባርና በቀላል አቀራረብ።
🧠 Interactive Quizzes: እውቀትን የሚፈትሹ አዝናኝ ጥያቄና መልሶች።
🎙 LIVE Sessions: በተጋባዥ መምህራን የሚዘጋጁ የቀጥታ ስርጭት ትምህርቶች።
⚡️ካላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በነጻ እንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀታችሁን ለማሳደግ አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ቻናላችንን join አድርጉ!
https://t.me/fidellanguage
1 650
+1
Monday = workday
እስከመቼ ሰኞ እጀምራለሁ እያልክ??
በል አሁን ተነስና ለራስህ ቃል የገባኸውን ነገር አድርገው አፍጥን🤬
1 650
Marcus Aurelius አንድ የህይወት principle ነበረው
"Acceptance of fate" ይባላል
በAurelius አስተሳሰብ ህወታችሁ ላይ የሚፈጠሩ ችግሮች or ፈተናዎች የሆነነ ነገር አስተምረዋችሁ ወይም ደካማ ጎናችሁን ጠንካራ 💪 አድርገውላችሁ ነው የሚያልፉት
ለምሳሌ :- ሁሌ ሰዉ የሚያናድዳችሁ ከሆነ - Self-control እና ትግስትን ትማራላችሁ
- ሰዉ ignor ሲያደርጋችሁ - you practice independence እና confidence
ስለዚህ የሆነ ፈተና ሲገጥማችሁ ደካማ ጎኔን ጠንካራ ሊያደርግልኝ ነው ብላችሁ አስቡ
"Aurelius sees obstacles as the gym where character is built"
