en
Feedback
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

Open in Telegram

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! https://t.me/Asselefya2 • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Show more
8 721
Subscribers
+2024 hours
+717 days
+4430 days
Posts Archive
ያአላህ ከሰዉ ቤት አዉጥተህ በራሳችን ቤት ሰላምና እረፈትን የምናገኝበትን ቀን አቅርብልን።🤲

🎙የዳዕዋ ፕሮግራም! 🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3

✍ልዩነት..... 🤎በጀግና ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ብዙ የሱናህ ኪታቦች እና የአሏህ ቃል ቁርኣን ሲኖር.... 🤎 በማይረባ ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ደግሞ ብዙ አይነት ቅርፅ ያላቸው እና ብዙ አይነት ከለር ያላቸው ሴቶች አሉ.... 🤝ምርጫው ያንተ ነው ማን...?! https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf

በቻልነው አቅም እንፈራሃለን ጌታዬ። አንተን ለማይፈሩት አሳልፈህ አትስጠን።

4_5839341624726924004.mp35.83 KB

ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ። ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።

🔖ይህቺ አጭር ዱአ ስናመሽም ስናነጋ (ጠዋትም ማታ) ሁሌ እንበላት።
ውዱ ነብያችን ለውዱ ልጃቸው ለፋጢማ እንድትለው የመከሯት ዱአ ነው። ይህ ማለት ምን አክል አሳሳቢ ዱአ እንደሆነ ያሳያል።
"يا حيُّ يا قيُّومُ برحمتِك أستغيث ، أصلِحْ لِي شأنِي كلَّهُ ، ولا تكِلْنِي إلى نفسِي طرْفةَ عيْنٍ" .
[ صحيح الجامع 3388].
👉ትርጉም፦ አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ~በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።           t.me/SleSlkachin

4_6003726279596063967.mp37.03 KB

ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!! ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር
ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!! ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር ይሰማል!! አንድ ወንድ ጥሩ ሴት ካገባ ዱኒያ አኼራው ያምርለታል እናማ እህቴ ባልሽን በጥሩ እና በኸይር ስራ አመላክችው አዛን ሲል ሀቢቢ ስገድ በይው መስጅድ እንዲሄድ በፍቅር ንገሪው ‼️ መተሳሰብ ፍቅር በመሀከላችሁ አሏህ ያኑራችሁ!! https://t.me/Aselfyah1

2_5418196214220862376.m4a4.22 MB

ሆ እሆንልሀለሁ በይዉ እንጅ ¡