ru
Feedback
"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

Открыть в Telegram

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! https://t.me/Asselefya2 • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Больше
8 359
Подписчики
-124 часа
+77 дней
+3930 день
Архив постов
ማስታገሻ እየሰጡ ከሚያቆዩዋችሁ ሰዎች ራቁ የሚገባችሁ ...ብዙ ፍቅር ፣ብዙ ክብር ፣ ብዙ ነፃነትበቂ ጊዜ  ነዉ ረጅም ጊዜ  በድለዋችሁ  በትንሽ ቀናት  እየካሱ...! ፍቅር ነሰተዋችሁ  እንጥፍጣፊ ፍቅር እየሰጧችሁ...!  አመታትን ወስደዉባችሁ በጥቂት ስአታት ከሚያታልሏችሁ ሰዎች ራቁ። መሸወድ ይበቃል ዋጋችን ይሄ አይደለም። ~ https://t.me/Asselefya2

መስቀል ምኑ ያድናል ❗️❓ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን አደም = t.me/Sheikhmuhammedzainadam

ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው
ከሰሞኑ በውስጥ መስመር ከደረሱኝ እጅግ ልብ የሚነኩ መልእክቶች መካከል፣ ከላይ  የምትመለከቱት የወንድማችን መልእክት አንዱ ነው። ይህ ወንድማችን በዚህ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በበጎ ተሳትፎው የምናውቀው ሰው ነው። ነገር ግን ዱኒያ ፈታኝ ናትና፣ የልጆች አልባሳት ቡቲክ ስራ ውስጥ ገብቶ በደረሰበት ከባድ ኪሳራ ምክንያት አሁን ላይ እጅግ ከባድ የዕዳ ሸክም ወድቆበታል። በአሁኑ ሰዓት የሰው ዕዳ የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴውን አግቶት፣ የቤት ኪራይ መክፈያና የልጆቹን ቀለብ ማቅረቢያ እንኳ አጥቶ በእጅጉ ተጨንቋል። ዱኒያህ ይህችው ናት...ዛሬ እኛ መርዳት የምንችልበት አቅም ሲኖረን፣ ነገ የእኛ መድረሻ ምን እንደሚሆን አናውቅም። 📌 የባንክ አካውንት ንግድ ባንክ (CBE) 1000340662583 አቢሲኒያ ባንክ 10686369 አዋሽ ባንክ 014250816807603 የአካውንቱ ስም፦MEHAMMED BEDIRU NASIR 📌 እሱን ቀጥታ አግኝታችሁ ለማነጋገር፦ 0900076123 @AbuMeryem

✍አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ ሙስሊም እህቶቸ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ወንድም ይማም ሁሴን አህመድ ይባላል በባጃጅ ስራ የሚተዳደር ወንድማችን ነበር ነገር
+2
✍አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ አሰላምአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ዉድ ሙስሊም እህቶቸ ይህ በምስሉላይ የምትመለከቱት ወንድም ይማም ሁሴን አህመድ ይባላል በባጃጅ ስራ የሚተዳደር ወንድማችን ነበር ነገርግን የኢድ ለት ጧት ሰዉ አድርሰን ብለዉት ለሶላት እንድደርስ ብሎ ሊያደርስ ሲሄድ መንገድ ላይ ድንገት ላም ትገባበትና ባጃጁ ይገለበጣል ። እንደምታዩት ከባድ ጉዳት ደርሶበታል ለህክምና የተጠየቁት ገንዘብ 900 ሺብር ሲሆን ከአቅማቸዉ በላይ ሲሆንባቸዉ ወደኛ ብቅ አድርገዉታል ። ሰበብ እንሁን እራሱ ስለተመታ አልተሰፋም በቅርቡ ታልተሰፋ ለሌላ ህመም የመጋለጥ አቅሙ ሰፊ እንደሆነ ተነግሯቸዋል እባካችሁ ተባበሩን ስንል በአሏህ ስም እንጠይቃችሁዋለን አካዉንት  👇1000088439086 ኑሩ ሁሴን 1000331303748 "አህመድ ሁሴን የግሩብ ሊንክ 👇 https://t.me/+Vp1lW-dOfOkwZjVk ሁላችንም በገንዘብም በዱአም አድ በማድረግም ሌሎቺን በማስተባበርም እንተባበር

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

يُخبِرُ النَّبيُّ صلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ أنَّه يُبعثُ كلُّ عبدٍ مِن ذكرٍ أو أُنثى على ما ماتَ عَليه، مِن خيرٍ أو شرٍّ، مِن اعتقادٍ وعَملٍ فيُجازِيه اللهُ عليه، ويُراعَى في ذلك حالُ قَلْبِه لا حالُ شَخْصِه؛ فمِن صِفاتِ القُلوبِ تُصاغُ الصُّوَرُ في الدَّارِ الآخِرةِ، ولا يَنْجو فيها إلَّا مَن أتَى اللهَ بقَلْبٍ سَليمٍ؛ فعلى الإنسانِ أنْ يَجتَهِدَ في فِعْلِ الأعْمالِ الصَّالِحةِ؛ لأجْلِ أنْ يَبعَثَه اللهُ عزَّ وجلَّ على عَمَلٍ صالِحٍ، وعليه أنْ يَتَمسَّكَ بالإسلامِ في حَياتِه؛ لِيَموتَ عليه، كما قال تَعالى: {يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اتَّقُوا اللَّهَ حَقَّ تُقَاتِهِ وَلَا تَمُوتُنَّ إِلَّا وَأَنْتُمْ مُسْلِمُونَ} [آل عمران: 102] ، أي: اتَّقوا اللهَ بفِعلِ أوامِرِه واجتنابِ نَواهيهِ، وحافِظوا على الإسلامِ في حالِ صِحَّتِكم وسَلامَتِكم؛ لِتَموتوا عليه؛ فإنَّ الكَريمَ قدْ أجْرى سُنَّتَه بكَرَمِه أنَّه مَن عاشَ على شَيءٍ ماتَ عليه، ومَن ماتَ على شَيءٍ بُعِثَ عليه، فمَن مات على الصَّلاةِ بُعِثَ على الصَّلاةِ، ومَن مات على الحجِّ بُعِثَ على الحجِّ، ومَن مات على الجِهادِ بُعِثَ على الجِهادِ، ومَن مات على الفِسقِ والفُجورِ والعِصيانِ بُعِثَ عليها، وهَذا عامٌّ في كلِّ صورةٍ وَمعنًى؛ فعَلَى كلِّ إنسانٍ أنْ يَحرِصَ على أنْ يَموتَ على خَيرِ الأحوالِ، وفي هذا حثٌّ على دَوامِ عَملِ الصَّالحاتِ والخيراتِ؛ فإنَّه لا يَدْري أحدٌ متَى يموتُ. ~

✅ይህ ኪታብ በውስጡ በጣም ወሳኝና ብዙ ጊዜ የሚቀሩ አስራ ስድስት መትኖች ባንድ ሰብስቦ የያዘ ነዉ ሀረካ ፈትሀ ከስራ ያለው ሲሆን ዋጋውም ርካሽ ነው። ◈በውስጡ የሚገኙ ኪታቦች ዝርዝር ከታች አስቀም
ይህ ኪታብ በውስጡ በጣም ወሳኝና ብዙ ጊዜ የሚቀሩ አስራ ስድስት መትኖች ባንድ ሰብስቦ የያዘ ነዉ ሀረካ ፈትሀ ከስራ ያለው ሲሆን ዋጋውም ርካሽ ነው።በውስጡ የሚገኙ ኪታቦች ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ! 1  አዝካር ወልኣዳብ 2  ነዋቂዱል ኢስላም 3  ቀዋኢዱል አርበአ 4  ኡሱሉ ሰላሳ 5  አርበኡነ ነወውያ 6  ቱህፈቱል አጥፋል 7  ሹሩጡ ሶላት 8  ኪታቡ ተውሂድ 9  አቂደቱል ዋሲጥያ 10  አቂደቱ ጠሀውያ 11 አጅሩምያ 12 በይቁንያ 13 አልወረቃት 14  አረህብያ 15  ኡንዋኑል ሂከም 16 አቢኢስሀቅ ኢሊቤሪ ዋጋ ለማወቅና ለማዘዝ ከታች ባለዉ አድራሻ ያናግሩን! +966554605973 👉  @Hayat_bint_Seid_Aselefly ╭┈──── ⇣⇣••⇣⇣ ╰┈➢ t.me/Online_Eslamawiy_Market

ማነው ጀግና ፈጥኖ የሚመልስ 🚁 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ስጦታ ያገኛል ! 1ኛ, ጥያቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋሻ የሰራው ነብይ ማነው ?
ማነው ጀግና ፈጥኖ የሚመልስ 🚁 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ስጦታ ያገኛል ! 1ኛ, ጥያቄ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋሻ የሰራው ነብይ ማነው ?

فَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ خَيْرًا يَرَهُ " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡ وَمَن يَعْمَلْ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ شَرًّا يَرَهُ " የብናኝ ክብደት ያክልም ክፉን የሠራ ሰው ያገኘዋል፡፡

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

🟠 አሁን ቀጥታ ስርጭት ቂራአት ~~ 📖 የቁርአን ተፍሲ   ሱረቱል አእራፍ ( 🎙 በኡስታዝ አቡ ሐኒፋ ሑሰይን ኢድሪስ ሰዒድ ሐፊዘሁሏህ ተ    ጀ       መ           ረ 👉 ሸር አድርጉት. ተቀላቀሉ አድም አድርጉ ግቡ ተከታተሉ 📢 https://t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris?videochat=59dc0e0734fd48907f

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، والحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله. أما بعد، فنعتذر عن التأخر في الجواب للتساؤلات، ثم نشكر جميع المهتمين بهذا الأمر والراغبين في استماع دروس الشيخ، حفظه الله ورعاه. نبشركم بأن الشيخ -حفظه الله ورعاه- على خير والحمد لله، ولكن الشيخ قد عرضت عليه حاجة طارئة، وهو منشغل بها، مما أدى إلى انقطاع الدروس مؤقتًا. بإذن الله، ستستأنف الدروس فور انتهائه من هذه الحاجة. ولذا، نوصي الجميع بالدعاء له، وننتظر عودة الشيخ بالصبر والدعاء.

❲ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣ ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣ ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን። 🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_
+9
ሐያት ኢስላማዊይ❳ አልባሳትና ኪታቦች መሸጫ! ↳ኪታቦች፣  ↳ጅልባቦችና ኒቃቦች ፣  ↳የሶላት፣ ሸርሸፎች ፣ ↳አርማ ያላቼዉ ኩቦች፣ ↳እናቀርባለን ይዘዙን።       🏷 በትሌግራምለማናገር፦ @Hayat_bint_Seid_Aselefly በዋትሳፕ+966554605973 ☞ሳዑዲ ሁሉም ቦታ እንልካለን። ጅዳ ፣መካ ፣መዲና ፣ ሪያድ ፣ጣኢፍ፣ደማም፣ተቡክ፣ጀዛን፣አብሀ...! 🏷ለተጨማሪ ይቀላቀሉ፦ t.me/Online_Eslamawiy_Market

የፈታዋ ጥያቄና መልስ ሼር አድርጉት ላይቩን https://t.me/ustaz_kadir_Farwa_grerup?videochat=d7ae9490bda39b78f5

ዛሬ ላይቭ ይኖረናል ኢንሻ አላህ ሼር አድርጉት ላይቩን https://t.me/ustaz_kadir_Farwa_grerup?videochat=d7ae9490bda39b78f5