"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
Kanalga Telegram’da o‘tish
☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! https://t.me/Asselefya2 • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)
Ko'proq ko'rsatish8 721
Obunachilar
+2024 soatlar
+717 kun
+4430 kun
Postlar arxiv
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
🎙የዳዕዋ ፕሮግራም!
🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ!
https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3
Repost from قَنَاةُ أَبِــي حَسَان عَلْي بن يُوسُف
✍ልዩነት.....
🤎በጀግና ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ብዙ የሱናህ ኪታቦች እና የአሏህ ቃል ቁርኣን ሲኖር....
🤎 በማይረባ ወንድ ጭንቅላት ውስጥ ደግሞ ብዙ አይነት ቅርፅ ያላቸው እና ብዙ አይነት ከለር ያላቸው ሴቶች አሉ....
🤝ምርጫው ያንተ ነው ማን...?!
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
https://t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት / ሀሰት በማለት መልሱ ።
ሙሀመድ የሚለው ስም በቁርዐን ላይ 4 ቦታ ተጠቀሷል ።
🔖ይህቺ አጭር ዱአ ስናመሽም ስናነጋ (ጠዋትም ማታ) ሁሌ እንበላት።
ውዱ ነብያችን ለውዱ ልጃቸው ለፋጢማ እንድትለው የመከሯት ዱአ ነው። ይህ ማለት ምን አክል አሳሳቢ ዱአ እንደሆነ ያሳያል።"يا حيُّ يا قيُّومُ برحمتِك أستغيث ، أصلِحْ لِي شأنِي كلَّهُ ، ولا تكِلْنِي إلى نفسِي طرْفةَ عيْنٍ" .
[ صحيح الجامع 3388].👉ትርጉም፦ አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ! ~በእዝነትህ እታገዛለሁ ። ~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ። ~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ። t.me/SleSlkachin
Repost from ሀያዕ የኢማን መዘዘኛ የሰለፎች ቻናል
ጀግና ሴት ቤቷን በዲን ብርሀን ታበራለች!!
ቤታቸውን በዲን እና በኢማን እንዲሞላ ሴት ልጅ ወሳኝ ናት ወንድ ልጅ እና የጎርፍ ውሃ አንድ ናቸው ወንድ ልጅ በብዛት ሰማንያ ከመቶ የሚሆነው የሴት ምክር ይሰማል!!
አንድ ወንድ ጥሩ ሴት ካገባ ዱኒያ አኼራው ያምርለታል እናማ እህቴ ባልሽን በጥሩ እና በኸይር ስራ አመላክችው አዛን ሲል ሀቢቢ ስገድ በይው መስጅድ እንዲሄድ በፍቅር ንገሪው ‼️
መተሳሰብ ፍቅር በመሀከላችሁ
አሏህ ያኑራችሁ!!
https://t.me/Aselfyah1
