es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

"ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !

Ir al canal en Telegram

☞በዚህች ቻናል የምንለቃቼዉ አጥር አጠር ያሉ ግጥሞች እንዲሁም ሌሎች የሱና ኡስታዞች ደርሶች ሙሀደራዎችን የምንለቅ ይሆናል ኢን ሻላህ !! https://t.me/Asselefya2 • قــال ابـن الجــوزي ـ رحـمـة الله « مـن أحـب أن ﻻ يـنـقـطـع عـمـلـہ بـعـد مـوتــہ فـليـنـشر الـعـلـم » •التذكرة (٥٥)

Mostrar más
8 694
Suscriptores
-724 horas
-157 días
+4330 días
Archivo de publicaciones
السلام عليكم ورحمة الله አሁን የሪያድ ደርሳችን ይቀጥላል ክፍል 349 ሐዲስ ቁጥር 1768

4_5832514696900517604.mp38.74 MB

👉እዚህ ሰፈር የምትኖሩ አንዳንድ ሚስቶች ስማችሁን እየደበቃችሁ በየ ግሩፑ በየ‘ኮሜንቱ የባላችሁን ደካማ ጎን እያወጣችሁ ባላችሁን የምታሙ ሴቶች እረፉ የምር ነውር ነው አይደረግም። ነውሩን ዘርግፈሽ ስታበቂ ከዛ ሀቢቢ ምናምን ስትይው አታፍሪም እ?  እውነት በቅርብ የምታማክሩት ጓደኛ የምትቀርቡት ሰው ጠፍቶ ነው? ለማይረባ አለመግባባት ሁላ እየመጣችሁ ማንም የፈለገውን እንድናገረው ባላችሁን የምታሰጡት? እንድህ አይነት ሚስት ያለችህ ወንድሜ አላህ ይድረስልህ ። « ባልሽ  በሚያይሽ ቦታ ብቻ  ሳይሆን በማያይሽ ቦታም አክብሪው! ኸላስ ጨርሻለሁ አይብን ለይታችሁ እወቁ ታዉ።»    ||

السلام عليكم ورحمة الله አሁን የሪያድ ደርሳችን ይቀጥላል ክፍል 348 ሐዲስ ቁጥር 1761

አንች የቻልሽዉን ስበብ ካደረሽ አላህዬ ደግሞ የከበደሽን ያቀልልሻል ያሰብሽዉንም ያሳካልሻል።አንች ብቻ ከአላህ ጋር ሁኚ። ~

🔖‏ قال رسول الله ﷺ : مَن يَدْخُلُ الجَنَّةَ يَنْعَمُ لا يَبْأَسُ لا تَبْلَى ثِيابُهُ ولا يَفْنَى شَبابُهُ. ✔️ የአላህ መልእክተኛ (ص
🔖‏ قال رسول الله ﷺ : مَن يَدْخُلُ الجَنَّةَ يَنْعَمُ لا يَبْأَسُ لا تَبْلَى ثِيابُهُ ولا يَفْنَى شَبابُهُ. ✔️ የአላህ መልእክተኛ (صلى الله عليه وسلم) እንዲህ ይላሉ ጀነት የገባ ሰው፦ 🔺በፀጋ በተድላ ላይ ይሆናል 🔺ችግር አይነካውም 🔺ልብሱ አያረጅም 🔺ወጣትነቱንም አያልቅም 📚رواه مسلم (٢٨٣٦) اللهم إنا نسألك رضاك والجنة ونعوذ بك من سخطك والنار

✔️የህመምህን ልክ ስታዉቅ ለመዲሀኒቱ ክብር ይኖርሀል። ~
✔️የህመምህን ልክ ስታዉቅ ለመዲሀኒቱ ክብር ይኖርሀል። ~

የዛሪውስ ለየት ይላል አለመሳቅ ክልክል ነው በቻናላችን

👉ቦርጫም ሴቶች ይሄንን ተመገቡ ሩዝ አትብሉ ይጨምርባችሗል ሰዉነትሽንም የመጠበቅ ሀላፍትና ስላለብሽ ብዬ ነዉ ። እንዳታፈጡብኝ እኔ ለናንተ ብዬ ነዉ ህእ¡🙌 ¡
👉ቦርጫም ሴቶች ይሄንን ተመገቡ ሩዝ አትብሉ ይጨምርባችሗል ሰዉነትሽንም የመጠበቅ ሀላፍትና ስላለብሽ ብዬ ነዉ ። እንዳታፈጡብኝ እኔ ለናንተ ብዬ ነዉ ህእ¡🙌 ¡

አላህ የሰጠን ጸጋ እጅግ ብዙ ነው እኛ ግን እነዚያን ጸጋዎች ሁሉ በተገቢው ሁኔታ አላህን ለማመስገን ምን ያክል አስተውለን እናውቃለን

ጥያቄ ?   📮📮   ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ። በአሳ ነባሪ የተዋጠው ነብይ ነብዩሏህ ዩኑስ ነው ።