en
Feedback
ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭

ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭

Open in Telegram

Unmute The Channel G Please🗿 Cross hmu @its_man_uhe23

Show more
2 787
Subscribers
-224 hours
-127 days
-4330 days
Posts Archive
አባ ሀገር አባ ሀገር ያ ማነው ሽፍታ ነው ወይ ደግሞ ጀግና ነው ምልዕቲ'ዬ ትችያለሽ ስልሽ 🌟

Aba Hager Ahmed Teshome.m4a3.70 MB

የተስፋዬ ካሳ ጨዋታ ነች።የETV ጋዜጠኛ ሞዴል አርብቶ አደሩን ኢንተርቪው ሊያደርገው ወደ ቤቱ ሄደና ቃለ ምልልሱ ተጀመረ! ጋዜጠኛ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን ገበሬው፦ ሣር ነው። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ ሣር ነዋ። ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት ነው? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን። ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው ክፍል። ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ? ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው ማሳድራቸው። ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን ምን ትጠቀማለህ? ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን? ጋዜጠኛ፦ ነጯን። ገበሬው፦ ውሃ ነዋ። ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ? ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው። ጋዜጠኛው (በጣም ተበሳጭቶ)፦ ያምሃል እንዴ? ለሁለቱም ተመሣሣይ ነገር ከሆነ ምትጠቀመው ለምን አስር ጊዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ ታደክመኛለህ? ገበሬው፦ ምክንያቱም ነጯ የኔ ናታ። ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት? . . . . . . ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ ናት!

የሆነ ምስል ስታዬ ከሆነ ሰው ጋር ፈጥኖ ሊንክ አርጎባቹህ ያቃል እንዴት እሱ(እሷ) መጣችልኝ ብላችሁ ታቃላችሁ በቃ ከዛ ጊዜ በኋላ ያን ምስል ስታዩ ያ ሰው ነው ትዝ ሚላችሁ ለምን አታውቁትም በቃ ወ
+1
የሆነ ምስል ስታዬ ከሆነ ሰው ጋር ፈጥኖ ሊንክ አርጎባቹህ ያቃል እንዴት እሱ(እሷ) መጣችልኝ ብላችሁ ታቃላችሁ በቃ ከዛ ጊዜ በኋላ ያን ምስል ስታዩ ያ ሰው ነው ትዝ ሚላችሁ ለምን አታውቁትም በቃ ወይ ስለዛ ሰው አይምሮአችሁ ላይ የሳላቹትን ምስሉ ላይ አጊኝታችሁትም ይሆናል

ሀገራችን በአንድ ጀንበር 800ሚሊዮን ችግኝ ልትተክል ይሁን ሊተከልባት 4 ቀን ቀረው.! ልንገራችሁ ብዬ ነው 🙁..
ሀገራችን በአንድ ጀንበር 800ሚሊዮን ችግኝ ልትተክል ይሁን ሊተከልባት 4 ቀን ቀረው.! ልንገራችሁ ብዬ ነው 🙁..

He was only 23 years old.💔

Happy birthday big bro..🖤

ሰው ግን ምንም ያህል ደግ ብትሆኑለት ዞሮ ጀርባችሁን በጦር ይወጋል...

አመድ አፋሿ እናቴ...🥲

sticker.webp0.26 KB

file_993.49 MB

The night grows colder No longer a kid I've become a solider Time moves and I grow older The fears consumes me yet the world
The night grows colder No longer a kid I've become a solider Time moves and I grow older The fears consumes me yet the world is for the brave and bolder
Unknown

Muluken Mellesse - Wodijesh Neber.mp35.28 MB

dena edru erebshku mesl..❤

የረዳው የ Ethiopia ህዝብ የሚሞቅለት ግን አንዱ tik toker ነው😂😂 ይሄ እራሱ አንድ ዋላ ቀርነታችንን ነው ሚያሳዩን ለመና Normal ነው በቃ ህዝቤ ከመስራት ማየቱ ላይ active ነው።

የድሮ ፀሎት የሰው እጅ አታሳየኝ የሚለው ፀሎት የት ገባ? ልደታን ሚገርም ነው አሁን ነው እንጂ ስንቱ ከዚህ የከፋ ነገር አጋጥሞት ባላየ ነበር የፈለገህ ቢጠማህ ውሀ እንኳን ሚሰጥህ እንደሌለ ስታውቅ ዋጥ ማድረጉ የት ገባ😭? መተህ አልቅስ በቃ ዘንደሮን የአንዱን view የጠረረበትን tik toker ማሞቂያ መረዳት ማለት ምን ማለት ነው ወንድሞቼ በሰረታዊ ችግር የሌለበት የለ😂😂

ያለውም የሌለውም ያለቅሳል ዘንድሮ😂😂

ማርያምን የዘንድሮ trend ስራ ለሚሰራው ሳይሆን ጠግቦ ስራ ትቶ ለሚኖረው ሰው ነው😂😂

ሀበሻ ናት በሀሜት አከሱዋት እኮ😍❤