fa
Feedback

فریب کلاهبرداران را نخورید! تل‌متریو این کانال‌ها را شناسایی و برچسب‌گذاری می‌کند 👉 برای مشاهده برچسب، اشتراک تهیه کنید

ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭

ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭

رفتن به کانال در Telegram

Unmute The Channel G Please🗿 Cross hmu @its_man_uhe23

نمایش بیشتر
2 515
مشترکین
-424 ساعت
-297 روز
-10930 روز
آرشیو پست ها
پیام صوتی00:21

አጭር ናት አለኝ እድሜው ይጠርና

እኔና ወሬዎቼ መንገድ ብቻዬን ስሄድ - ከዚ እስከዛ እስክደርስ ያቺ እርግብ ከዛ ካልተነሳች ሀብታም እሆናለሁ... ኤጭ በረረች ሲጀመር በሷ ነው እንዴ የኔ ወደፊት ሚወሰነው ሆሆሆ - ወንኔ አሁን ከሰማይ ምግብ ቢዘንብ በስመአብ - ለምድን ነው ግን የብር ዛፍ የሌለው - ቆንጆዎቹ ገና አልተወለዱም እነዚ ቆንጅዬ ካፕሎች ይሆኑ እንዴ ሚወልዷቸው😂 - አቶ ዳኛው ጊዜው እውነት አይወድም አሉ እውነታቸውን እኮ ነው - "ጨረቃ ድንቡል ዶቃ አጤ ቤት ገባች አውቃ" ውይ ጮክ ብዬ ነው እንዴ ያልኩት አፈጠጡብኝ እኮ አወይ ቅሌቴ😭 - አሁን እዛ ሆቴል ገብቼ የፈለኩትን በልቼ አልከፍልም ብልስ ምን ያመጣሉ - አሁን በዚ ፎቅ ሳልፍ ከላይ ቢወድቅብኝስ በስመአብ ኸረ ቶሎ ልለፍ ሲያስፈራ

ወይኔ ወገቤ😭💔

እንደፈራሁት ሕፃን ናት አትከፍልም አለሽ አይደል 😭

this and aster aweke🫠🫶🏾
this and aster aweke🫠🫶🏾

አይኑ ያወራል ቃል ሳይናገር እንደው ዝም ነው የእሱን ልጅ ነገር🥲❤️‍🩹

እባክሽን ሕይወት "ምናገባኝ" አታስብይኝ.!

ከሩቅ ሆኖ ሰው ላይ መፍረድ ግን እንዴት አባቱ ነው የሚቀለው ፐ 😂

"ሰው ስንቴ ይሞ-ታል?" "አንዴ ነዋ" "ቅቅ አንዴ? ኧረ ባክህ" .....ሞኞች አንዴ ይላሉ....እኔ ግን ብዙ ጊዜ....በየቀኑ እላለው....በየሰአቱ....በየደቂቃው...በየሴኮንዱ ምናልባት በየ ማ
"ሰው ስንቴ ይሞ-ታል?" "አንዴ ነዋ" "ቅቅ አንዴ? ኧረ ባክህ" .....ሞኞች አንዴ ይላሉ....እኔ ግን ብዙ ጊዜ....በየቀኑ እላለው....በየሰአቱ....በየደቂቃው...በየሴኮንዱ ምናልባት በየ ማይክሮ ሴኮንዱም ሊሆን ይችላል...የስጋው እረፍት ነው እርፍ ነው የምትሉት..... ወዳጆቼ ይሄ ሲቃ ያለበት እህህህህ ሚያስብል ነው....አፈር ያልለበሰ ...ያልተለቀሰለት... ንፍሮ ያልተበላበት የማይበላበት....ድንኳን የማይጣልበት... ለቀስተኛ ደረቱን የማይደቃበት.... ግለታሪክ የማይነበብበት....ሳልስት 40 80 የሌለው....ጥርስ እየፈገገ...እየተወራ...እየተበላ...እየተጠጣ....እየተዝናኑ ሚሞ-ት ሞ-ት ነው....ውስጥን የሚገድ-ል...ውጫቹን ደና አድርጎ አስመስሎ ውስጣቹን ቀስ በቀስ የሚጨርስ ነው....ሄሄ....አንዴ ነው ሞ-ት አሉ....ውሸት ነው....ሞ-ት አንዴ አደለም 🖤 ሊዱ🤎

አባቱ አረማመድህ ያምራል ማለቴ አሁን ምኑ ነው ፆታዊ ትንኮሳ የሆነው? ለከፍሽኝ ብሎ ይደነፋልን'ዴ 😏

ከረጅም ማማ ላይ ጥንቅሽ የበላ ሰው ከጎድጓዳ ስፍራ ጠይም የሳመ ሰው እንኳን ሽማግሌ ዳኛም አይመልሰው 🖤

Stay Real Stay hated don't let nobody come close to you Stay solid on shit you believe in Cuhz 💙🏁 Till we meet again ✌️🏽Ra
Stay Real Stay hated don't let nobody come close to you Stay solid on shit you believe in Cuhz 💙🏁 Till we meet again ✌️🏽Rastafari ⚡️

So we meet again 🖤

እኔን ልቤዋ እኔን!!!
እኔን ልቤዋ  እኔን!!!

ይሄን ቻናል መግዛት የሚፈልግ Dm mi @TRPX_MIFA
+1
ይሄን ቻናል መግዛት የሚፈልግ Dm mi @TRPX_MIFA

አስመሳይ ነው የበዛው ጥቅሙን ፈላጊ አለ pam🖤 ከነመጥፎ ነገራቹ ከነድካማቹ አብሮኣቹ የሚቆይ የለም ወገን ብዙ ሰዎች ድካማቹን ሲያዩ መውጫ ሰበብ ነው ሚፈልጉት አስወጧቸውና ሂወታቹን ቀጥሉ ምንድነ
አስመሳይ ነው የበዛው ጥቅሙን ፈላጊ አለ pam🖤 ከነመጥፎ ነገራቹ ከነድካማቹ አብሮኣቹ የሚቆይ የለም ወገን ብዙ ሰዎች ድካማቹን ሲያዩ መውጫ ሰበብ ነው ሚፈልጉት አስወጧቸውና ሂወታቹን ቀጥሉ ምንድነው ትርምስምስ ያለ ኑሮ መኖር ያለነሱ ኖረናል እኮ አደል እንዴ?....በቃ የፈለገ ይሂድ የፈለገ ይቆይ ብዙ አትጨናነቁ በዚ ጊዜ እውነተኛ ወዳጅ ጥቂት ነው ያለው ምን እዚ ካለሷ ካለእሱ ትባባላላቹ...መሄድ የፈለጉትን ስቃቹ ሸኟቸው በቃ ማካበድ አያስፈልግም...ቀለል ያለ ኑሮ መኖር ነው 🖤 ሊዱ💋

ባላንጋራ

ታፋውን ቸብ አድርጌ "ተጫወት እንጂ" ስላልኩት እኮ ነው ክብሬ ተነካ ብሎ ሚደነፋው ያመዋልን'ዴ 😏

የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መስጠት አይገባም አለ። እርስዋም አዎ ጌታዬ፤ ቡትሎችም እኮ ከጌታቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች፤ በዚህ ግዜ ኢየሱስ መልሶ አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው እንደወደድሽው ይሁንልሽ አላት። ማቲ 15:-26-28 እግዚአብሔር ላይ ሙጭጭ ማለት ያዋጣል🙂