ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭
Відкрити в Telegram
Unmute The Channel G Please🗿 Cross hmu @its_man_uhe23
Показати більше2 787
Підписники
-224 години
-127 днів
-4330 день
Архів дописів
2 787
የተስፋዬ ካሳ ጨዋታ ነች።የETV ጋዜጠኛ ሞዴል አርብቶ አደሩን ኢንተርቪው ሊያደርገው ወደ ቤቱ ሄደና ቃለ ምልልሱ ተጀመረ!
ጋዜጠኛ፦ ፍየልህን ምንድነው የምትመግባት?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን
ገበሬው፦ ሣር ነው።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ ሣር ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ማደሪያዋስ የት
ነው?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ወይስ
ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯን።
ገበሬው፦ ከእርሻው ማዶ ባለው
ክፍል።
ጋዜጠኛ፦ ነጯንስ?
ገበሬው፦ ያው አንድ ላይ ነው
ማሳድራቸው።
ጋዜጠኛ፦ እሺ ለማጠብስ ምን
ምን ትጠቀማለህ?
ገበሬው፦ ጥቁሯን ነው ነጯን?
ጋዜጠኛ፦ ነጯን።
ገበሬው፦ ውሃ ነዋ።
ጋዜጠኛ፦ ጥቁሯንስ?
ገበሬው፦ እሷንም ውሃ ነው።
ጋዜጠኛው (በጣም ተበሳጭቶ)፦
ያምሃል እንዴ? ለሁለቱም ተመሣሣይ ነገር ከሆነ ምትጠቀመው ለምን አስር ጊዜ ጥቁሯ ነጯ እያልክ ታደክመኛለህ?
ገበሬው፦ ምክንያቱም ነጯ የኔ ናታ።
ጋዜጠኛው፦ ጥቁሯስ የማን ናት?
.
.
.
.
.
.
ገበሬው፦ በርግጥ ጥቁሯም የኔ
ናት!
2 787
+1
የሆነ ምስል ስታዬ ከሆነ ሰው ጋር ፈጥኖ ሊንክ አርጎባቹህ ያቃል እንዴት እሱ(እሷ) መጣችልኝ ብላችሁ ታቃላችሁ በቃ ከዛ ጊዜ በኋላ ያን ምስል ስታዩ ያ ሰው ነው ትዝ ሚላችሁ ለምን አታውቁትም በቃ ወይ ስለዛ ሰው አይምሮአችሁ ላይ የሳላቹትን ምስሉ ላይ አጊኝታችሁትም ይሆናል
2 787
The night grows colder No longer a kid I've become a solider Time moves and I grow older The fears consumes me yet the world is for the brave and bolder
Unknown
2 787
የረዳው የ Ethiopia ህዝብ የሚሞቅለት ግን አንዱ tik toker ነው😂😂 ይሄ እራሱ አንድ ዋላ ቀርነታችንን ነው ሚያሳዩን ለመና Normal ነው በቃ ህዝቤ ከመስራት ማየቱ ላይ active ነው።
2 787
የድሮ ፀሎት የሰው እጅ አታሳየኝ የሚለው ፀሎት የት ገባ? ልደታን ሚገርም ነው አሁን ነው እንጂ ስንቱ ከዚህ የከፋ ነገር አጋጥሞት ባላየ ነበር የፈለገህ ቢጠማህ ውሀ እንኳን ሚሰጥህ እንደሌለ ስታውቅ ዋጥ ማድረጉ የት ገባ😭? መተህ አልቅስ በቃ ዘንደሮን የአንዱን view የጠረረበትን tik toker ማሞቂያ መረዳት ማለት ምን ማለት ነው ወንድሞቼ በሰረታዊ ችግር የሌለበት የለ😂😂
