ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭
Ir al canal en Telegram
Unmute The Channel G Please🗿 Cross hmu @its_man_uhe23
Mostrar más2 821
Suscriptores
Sin datos24 horas
-127 días
-6830 días
Archivo de publicaciones
2 821
የጊዮርጊስን ፈረስ አልጭነው ተውሼ
የሙሴንም በትር አልይዘው ተውሼ
አውጣኝ ልበል እንጂ ቀኑን አስታውሼ
ገዳማትን ጠርተው ቢለማመኑት
አድባራቱን ጠቅሰው ቢለማመኑት
ለሥጋ አይገኝም ለነፍስ ያመኑት
አያ ሙሌ | የዘፈን ስንኞች|
2 821
"ምን ትመኚያለሽ?"
"በዝናብ አንተን ማቀፍ አንተን መቅሰም እንደ- ንብ"🫂
"አንተስ ምን ትመኛለህ?"
"ካሁን ጀምሮ እስከምጽዓት እንዲዘ -ንብ"🤍
elias shitahun✨ደህና እደሩልኝ አበባዎቼ💘
2 821
@KINGNipsey እንኳን ተወለድክ ወንድሙ ያው ለምታከብረው ለምትወደው ሰው ቃላት ምናምን አይመጣውም ይጠፋብሃል 😭
አንቺ ፀዴ ወንድም ነሽ ይሄን ሁሉ ጊዜ ስንቆይ የቅርበታችንን ያህል ሳንናናቅ ተከባብብረን እንደ ወንድም ሁሉም የገሮች ላይ እየተወያየን እየተመካከርን ከባድ ነገሮችን ሁሉ እያቀለልን እዚ ደርሰናል ከባድ ነገሮችን ካንተ ጋ ሳናወራቸው ቀላል ይሆናሉ የምር ወንድም (real ሰው!) ወንድ ልጅ ሙያው በልብ ነው ታቃላህ አይወሩም ብዙ ነገርች እና በጣም ነው ማከብርህ ወንድሜ ስልህ ከልቤ ነው ቀሪ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ ከዚ ሀገር ይደልተን ይሄ አመት ከባድ ነበር እና ቀጣዮቹ አመታት ያሰብሽው የሚሳካበት ጥሩ ጥሩ ነገሮች ወደ ህይወትህ የሚመጣበት ይሁን በድጋሚ እንኳን ተወልድክ HBD ወንድሚ 🎂
አብረን ሳንቅም እድሜህ ቆሰው 🤩
2 821
የናቴ ልጅ ❤️ ከልብ አመሰግናለሁ ገና ብዙ አመታት አብረን አብረን በስደትም በዳያስፖራነትም እንኖራለን 😂⚡️ እንኳን አወኩሽ አንቺንም ወንድሙ
2 821
ይገርማችዋል ከዚህ @KINGNipsey ሰው ጋር የተዋወኩባትን ቀን በፍፁም አረሳውም ተስፋ ቆርጬ ወደ libya በተሰደድኩባቸው ቀናት ነበር💔🥀 እንደ ማንኛውም Ethiopia'ዊ ከፍዬ ስደትን መጀመር አልፈለኩም በአንዱ ስደተኛ kis ላይ ትንሽዬ map መተቆሚያ አስቀምጬ ከዋላ ዋላ ስከተል ነበር በዛን ሰሀት Hussle ሽርጧን አርጋ እየቃመች በግመል ወተት ነበር💦 ተገናኘን ወንድሙ የቃምኩት አይረሳኝም ጓድ ምርቃናው ሁኑዋል ብቻ አንቺ የሰው ልክ እንኳን ዱብ አልሽልን እንኳንም አወኩሽ የእርድና ጥግ ፈጣሪ ሌላ happy ሙድ ፈጥሮልን ሌላም ነገር ለመናገር ያብቃን haps bro🔥
2 821
ምንም የምጨምረው የለኝም ይቺን መለስ ብላችሁ አንብቧት My People.. ዓመት እንደቀልድ ይቆጠራል እኛ ግን አለን.. ደህና እንሁን ብቻ ሌላው ትርፍ ነው ሁላችሁም ትመቹኛላቹ ✌️🏽Rastafari ⚡️
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
