ደርባባ 🪽 ᴛʜᴏᴜɢʜᴛs 💭
前往频道在 Telegram
2 515
订阅者
-424 小时
-297 天
-10930 天
帖子存档
2 515
እኔና ወሬዎቼ መንገድ ብቻዬን ስሄድ
- ከዚ እስከዛ እስክደርስ ያቺ እርግብ ከዛ ካልተነሳች ሀብታም እሆናለሁ... ኤጭ በረረች ሲጀመር በሷ ነው እንዴ የኔ ወደፊት ሚወሰነው ሆሆሆ
- ወንኔ አሁን ከሰማይ ምግብ ቢዘንብ በስመአብ
- ለምድን ነው ግን የብር ዛፍ የሌለው
- ቆንጆዎቹ ገና አልተወለዱም እነዚ ቆንጅዬ ካፕሎች ይሆኑ እንዴ ሚወልዷቸው😂
- አቶ ዳኛው ጊዜው እውነት አይወድም አሉ እውነታቸውን እኮ ነው
- "ጨረቃ ድንቡል ዶቃ አጤ ቤት ገባች አውቃ" ውይ ጮክ ብዬ ነው እንዴ ያልኩት አፈጠጡብኝ እኮ አወይ ቅሌቴ😭
- አሁን እዛ ሆቴል ገብቼ የፈለኩትን በልቼ አልከፍልም ብልስ ምን ያመጣሉ
- አሁን በዚ ፎቅ ሳልፍ ከላይ ቢወድቅብኝስ በስመአብ ኸረ ቶሎ ልለፍ ሲያስፈራ
2 515
"ሰው ስንቴ ይሞ-ታል?"
"አንዴ ነዋ"
"ቅቅ አንዴ? ኧረ ባክህ"
.....ሞኞች አንዴ ይላሉ....እኔ ግን ብዙ ጊዜ....በየቀኑ እላለው....በየሰአቱ....በየደቂቃው...በየሴኮንዱ ምናልባት በየ ማይክሮ ሴኮንዱም ሊሆን ይችላል...የስጋው እረፍት ነው እርፍ ነው የምትሉት..... ወዳጆቼ ይሄ ሲቃ ያለበት እህህህህ ሚያስብል ነው....አፈር ያልለበሰ ...ያልተለቀሰለት... ንፍሮ ያልተበላበት የማይበላበት....ድንኳን የማይጣልበት... ለቀስተኛ ደረቱን የማይደቃበት.... ግለታሪክ የማይነበብበት....ሳልስት 40 80 የሌለው....ጥርስ እየፈገገ...እየተወራ...እየተበላ...እየተጠጣ....እየተዝናኑ ሚሞ-ት ሞ-ት ነው....ውስጥን የሚገድ-ል...ውጫቹን ደና አድርጎ አስመስሎ ውስጣቹን ቀስ በቀስ የሚጨርስ ነው....ሄሄ....አንዴ ነው ሞ-ት አሉ....ውሸት ነው....ሞ-ት አንዴ አደለም 🖤
ሊዱ🤎
2 515
Stay Real
Stay hated don't let nobody come close to you
Stay solid on shit you believe in Cuhz 💙🏁
Till we meet again ✌️🏽Rastafari ⚡️
2 515
አስመሳይ ነው የበዛው ጥቅሙን ፈላጊ አለ pam🖤
ከነመጥፎ ነገራቹ ከነድካማቹ አብሮኣቹ የሚቆይ የለም ወገን ብዙ ሰዎች ድካማቹን ሲያዩ መውጫ ሰበብ ነው ሚፈልጉት አስወጧቸውና ሂወታቹን ቀጥሉ ምንድነው ትርምስምስ ያለ ኑሮ መኖር ያለነሱ ኖረናል እኮ አደል እንዴ?....በቃ የፈለገ ይሂድ የፈለገ ይቆይ ብዙ አትጨናነቁ በዚ ጊዜ እውነተኛ ወዳጅ ጥቂት ነው ያለው ምን እዚ ካለሷ ካለእሱ ትባባላላቹ...መሄድ የፈለጉትን ስቃቹ ሸኟቸው በቃ ማካበድ አያስፈልግም...ቀለል ያለ ኑሮ መኖር ነው 🖤
ሊዱ💋
2 515
የልጆችን እንጀራ ይዞ ለቡችሎች መስጠት አይገባም አለ።
እርስዋም አዎ ጌታዬ፤ ቡትሎችም እኮ ከጌታቸው ማዕድ የወደቀውን ፍርፋሪ ይበላሉ አለች፤ በዚህ ግዜ ኢየሱስ መልሶ አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው እንደወደድሽው ይሁንልሽ አላት።
ማቲ 15:-26-28
እግዚአብሔር ላይ ሙጭጭ ማለት ያዋጣል🙂
