en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 954
Subscribers
-524 hours
+207 days
-530 days
Posts Archive
👑Lionel Andres Messi The magic man ይሄ ሰው ያልተባለው ነገር የለም እግር ኳስ ለክለቡ ሲሆን እና ለሃገሩ የሚያደርገው ነገር አንድ አይደለም ተብሏል የ 1 ክለብ ጥገኛ ተብሏል
👑Lionel Andres Messi The magic man ይሄ ሰው ያልተባለው ነገር የለም እግር ኳስ ለክለቡ ሲሆን እና ለሃገሩ የሚያደርገው ነገር አንድ አይደለም ተብሏል የ 1 ክለብ ጥገኛ ተብሏል የተጫዋች ጥገኛ ተብሏል ይሄ ሁሉ ነገር ለሃገሩ አንድም ዋንጫ አለማሳካቱ ነበር ።ከ ጥቂት ግዜ በኋላ በነገሮች ተስፋ ቆርጦ ለሃገሩ እንደማይጫወት አሳወቀ። ሜሲ ውጣልን ያሉ አርጀንቲናውያን ግን መልሰው ፈለጉት ይቅር በለን ብለው ተመልሶ የ ሃገሩን ማልያ ለብሶ ለመጫወት ተስማማ ከዛ በኋላ ያለው ታሪክ ነው።ሜሲ ከ ሃገሩ ልጆች ጋር ከ ኮፓ አሜሪካ ባክ ቱ ባክ አሸናፊ ሆኑ በ ኳታሩ የ አለም ዋንጫም አርጀንቲና ደመቀች ሜሲም የውድድሩ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጦ ህልሙን አሳካ አርጀንቲናውያን የተራቡትን ነገር በሙሉ መልሰው አገኙት። ከነዚ ስኬቶች በፊት ለሃገርህ ምንም አላደረግክም ሲሉት የነበሩት ሰዎች ሁሉም አዲስ መሸሻ መንገድ ፈልገው ምክንያት ለራሳቸው መስጠት ጀመሩ ፊፋ ሰጠው አሉ በዳኛ ታግዘው አሸነፉ ተባለ የፔናሊቲ ምርኮኛ አሉት ሌባ አሉት 😁ያልተባለው የለም የሚገርመው ነገር ስለሚባለው ነገር መልስ በ አፉ አይሰጥም መልስ የሚሰጠው ሜዳ ላይ ነው።ለ እያንዳንዱ ትችት መልስ ሰጥቷል ለ ሚድያ ለግለሰብ ለ እያንዳንዱ ትችት በ እግሮቹ መልስ ሰጣቸው👌🏽 ጠላቶቹ አሁንም ትችት ላይ ናቸው እሱ ዘና እያለ ነው። ማንንም በግድ ውደዱት አልልም ሁሉም ሰው በየራሱ እይታ ለራሱ የሚፈልገውን መውደድ መብቱ ነው ግን ከጥላቻ ውጡ ስህተቱን አትፈልጉ ዘና ለማለት ሞክሩ 😊

Lionel Andres Messi 17 All time top scorer in the world cup🔥

9 ሰአት ኧረ ሀገሬ😅
9 ሰአት ኧረ ሀገሬ😅

እንደዚ ዘፍነህ ቅኔ ነው ብለው ሲያስገቡ አስበከዋል😂

😐በዚ አለም ዋንጫ ስልችት ያለኝ ነገር ቢኖር hydration break የሚባል ነገር በጣም ነው የሚያስጠላው ለተጫዋቾቹ ጥቅም ምናምን ብለው ሙድ ይይዛሉ ደግሞ። Hydration break❌ Promotion Time✔️ @EthCryptopia 🐣Beki Eth-Cryptopia 📱Eth-Cryptopia

እናንተ የ ኢራን ዲፌንስ ሃገሯ ላይ ብቻ ነበር የሚመስለኝ እንዴት ነው የሚችሉት ኳስ አላልፍም አለ እኮ የ Debruyne Pass እየመከቱት ነው 🔥

Happy father's day🙌🏽
Happy father's day🙌🏽

Last week Saudi Arabia fans chanted, Where is Yamal and he replied I'm here within 11 minutes😂

Yamal አለው ለማለት 11 ደቂቃ ብቻ ነው የፈጀበት😂
Yamal አለው ለማለት 11 ደቂቃ ብቻ ነው የፈጀበት😂

🤦🏽‍♂
🤦🏽‍♂

🔔Dawn ✔️Dawn Node run እያደረጋቹ ነው👀
🔔Dawn ✔️Dawn Node run እያደረጋቹ ነው👀

➡️Iran በድጋሜ የሆርሙዝ ሰርጥን እንደዘጋች መግለጫ አውጥታለች።ዛሬ ጠዋት እስራኤል በድጋሜ ሌባኖን ላይ አዲስ ጥቃት በማድረጓ ምክንያት ነው ይሄ መግለጫ የወጣው። ➡️ምክትል ፕሬዝዳንት JD Van
+1
➡️Iran በድጋሜ የሆርሙዝ ሰርጥን እንደዘጋች መግለጫ አውጥታለች።ዛሬ ጠዋት እስራኤል በድጋሜ ሌባኖን ላይ አዲስ ጥቃት በማድረጓ ምክንያት ነው ይሄ መግለጫ የወጣው። ➡️ምክትል ፕሬዝዳንት JD Vance ለ Fox news የሰጠው መግለጫ ደግሞ እስካሁን ክፍት እንደሆነ ነው የሚያሳየን ብለዋል።ይሄ ጦርነት ከመጀመሩ በፊት በዚ መስመር ያልፍ የነበረውን ያህል የነዳጅ መጠን በ 24 ሰአት ውስጥ እንዳለፈ እና ይሄ ደግሞ እስካሁን ክፍት እንደሆነ የሚያሳይ ነው የሚል መልስ ነው የተሰጠው። ብዙ ግራ አጋቢ ነገሮች አሉት ይሄ ነገር ከ ማርኬት ማኒፑሌሽን ያለፈ ነገር ሆኗላ ሁሉም ሃገራት በጥቅም ያለመስማማት ያለ ነው የሚመስለው እስራኤልም ከ ሌባኖን ጦሯን እንደማታስወጣ ደጋግማ ተናግራለች ኢራን ደግሞ ስምምነቱን እንደመጣስ ነው ይሄንን ነገር እየቆጠረቺው ያለው።

😂እንዴ ማለት
😂እንዴ ማለት

❗️ኢራን በድጋሜ ሆርሙዝ ዘግታለች! እስራኤል ሌባኖን ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ስምምነቱ ተጥሷል በሚል በድጋሜ ሆርሙዝ ተዘግቷል
❗️ኢራን በድጋሜ ሆርሙዝ ዘግታለች! እስራኤል ሌባኖን ላይ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ ስምምነቱ ተጥሷል በሚል በድጋሜ ሆርሙዝ ተዘግቷል

ቁጥር ብቻ! ኧረ ፍርዬ ኔቱን ምን እያደረግሺው ነው😭
ቁጥር ብቻ! ኧረ ፍርዬ ኔቱን ምን እያደረግሺው ነው😭

የውጭ ሀገር ዝርያ ያለው ውሻ እና የተለያዩ ንብረቶችን የሰረቁ ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ተከሳሾች ሐብታሙ
የውጭ ሀገር ዝርያ ያለው ውሻ እና የተለያዩ ንብረቶችን የሰረቁ ተከሳሾች በቁጥጥር ስር ውለው ክስ ተመሰረተባቸው፡፡ *** አዲስ አበባ፤ ሰኔ 11 ቀን 2018 ዓ/ም (አዲስ ፖሊስ)፦ ተከሳሾች ሐብታሙ ታፈሰ፣ ዳንኤል ሰለሞንና ይስሀቅ ታደሰ የተባሉ የወንጀል ድርጊቱን የፈፀሙት በጉለሌ ክ/ከተማ ወረዳ 5 ልዩ ቦታው አስኮ ጨረታ ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ነው። ተከሳሽ ሐብታሙ ታፈሰ በተጠቀሰው ቀንና ቦታ በቀን ሰራተኝነት ተቀጥሮ ከሚሰራበት ከአንድ መኖሪያ ቤት ቅጥር ግቢ አጥር ዘሎ በመግባት ግምቱ 50ሺህ ብር የሚያወጣ አንድ የውጪ ሀገር ዝርያ ያለው ውሻ፣ 47 ሺህ ብር ግምት ያለው የቀለም መቀቢያ ኮፕረሰር ማሽንና ብረት መቁረጫ ግራይንደር በመስረቅ ዳንኤል ሰለሞን እና ይስሀቅ ታደስ ለተባሉ ግብረ አበሮቹ በማቀበል ንብረቶቹን ይዘው ተሰውረዋል፡፡ በጉለሌ ክ/ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ የአስኮ ፖሊስ መምሪያ የደረሰውን ሪፖርት መነሻ በማድረግ ባደረገው ጠንካራ ክትትል የመጀመሪያውን ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር አውሏል። ፖሊስ የምርመራ ማስፋት ተግባሩን በመቀጠል በአባሪነት ወንጀሉን የፈፀሙትን ዳንኤል ሰለሞን እና ይስሀቅ ታደስ የሰረቁትን ንብረቶች በተከራዩት ቤት ውስጥ ደብቀው በማስቀመጣቸው ከነኤግዚቢቱ በቁጥጥር ስር ሊያውላቸው ችሏል፡፡ ፖሊስ ምርመራውን በሰውና በሰነድ ማስረጃ አጠናቆ በክፍለ ከተማው አቃቤ ሕግ በኩል ክስ እንዲመሰረትባቸውም አድርጓል፡፡ ህብረተሰቡ ለንብረቱ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርበታል ያለው የአዲስ አበባ ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ማንኛውም ግለሰብም ይሁን ቡድን ወንጀል ፈጽሞ ከህግ ተጠያቂነት ማምለጥ እንደማይችልም መልዕክቱን አስተላልፏል፡፡ * ዘገባ፡- ም/ሳጅን ሳምሶን ሰለሞን
ውሻው ምንድነው በ 50ሺ እንደተገዛ አላወቀም መሰል😂

✔️የ ኢራን እና አሜሪክ ስምምነት ተከትሎ BrentOIL 78$ ደርሷል ሆርሙዝ ሙሉ በሙሉ የሚከፈት ከሆነ እና የተባሉት ስምምነቶች የማይጣሱ ከሆነ ከዚ በላይ ቅናሽ የሚያሳይ ይሆናል።
✔️የ ኢራን እና አሜሪክ ስምምነት ተከትሎ BrentOIL 78$ ደርሷል ሆርሙዝ ሙሉ በሙሉ የሚከፈት ከሆነ እና የተባሉት ስምምነቶች የማይጣሱ ከሆነ ከዚ በላይ ቅናሽ የሚያሳይ ይሆናል።

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: Iranian President Pezeshkian publishes the Islamabad MoU, calling it a “historical document”. The agreement state
+1
⚡️ JUST IN: Iranian President Pezeshkian publishes the Islamabad MoU, calling it a “historical document”. The agreement states the US-Iran war ends on all fronts including Lebanon, the naval blockade ends within 30 days, and Hormuz shipping resumes without charges for 60 days. @futures

Have you guys ever seen a goalkeeper with a 7.8 rating after conceding 4 goals? 7 Saves that's impressive 🔥
Have you guys ever seen a goalkeeper with a 7.8 rating after conceding 4 goals? 7 Saves that's impressive 🔥

Repost from Trade Watcher
⚡️ JUST IN: US and Iran have signed a Memorandum of Understanding to end the Iran War electronically, and it is now in effect. @futures