en
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

Open in Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

Show more
4 906
Subscribers
-624 hours
-247 days
-2230 days
Posts Archive
📌DePIN Sector Performance 🎈CryptoRank ባወጣው መረጃ የ DePIN Sector ከ አጠቃላይ የ Crypto currency Market ያለው ገበያ ከ March 2024 በኋላ ወደ
📌DePIN Sector Performance 🎈CryptoRank ባወጣው መረጃ የ DePIN Sector ከ አጠቃላይ የ Crypto currency Market ያለው ገበያ ከ March 2024 በኋላ ወደ 83% ወርዷል።በ march 2024 $20.2B Value የነበረው ገበያ በ አሁን ሰአት የ $3.6B ዋጋ ብቻ ነው ያለው። በ 2026 የ 23% ቅናሽ አሳይቷል።

🔥who see what I see
🔥who see what I see

This is why we love the world cup Spain to the final 🔥 Who expect this who? @EthCryptopia

What a game What a goal W Spain 🔥 Any one expect this👀
What a game What a goal W Spain 🔥 Any one expect this👀

⚽️
Anonymous voting

✌🏽ሰላም ሰላም ወገንታት ይሄ አለም ዋንጫ ከጀመረ ጀምሮ የነበረ አሁን ደግሞ ብሶበት ብሶበት ከስድብ አልፎ እስከ መገዳደል ዛቻ የደረሰ ነገር አለ። በጣም ከመጠን እያለፈ ነው መበሻሸቁ ንግግሩ ጨዋታው ምናምን ጠፍቶ ወደስድብ እና ዛቻ ገብተናል የምር የ ኳሱን ለዛ እያሳጣው ነው። አንድ የምንዝናናበትን ነገር ለዛውን ባናሳጣው መልካም ነው።አንድ ሰው የሚወደውን መውደድ ይችላል ሌላውም የራሱን እና በቃ ለራሱ ለግለሰቡ እንተውለት። የምር አሁን በጣም አስቀያሚ ደረጃ እየደረሰ ነው አርፋቹ ተዝናኑበት ብሄር ፖለቲካ ሃይማኖት ውስጥ ከታቹ አሰልቺ ነገር አታድርጉት! 🔥France ከ Spain 4 ሰአት አሪፍ ኳስ ብቻ ያሳዩን 😊 @EthCryptopia

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 President Trump replaces 20% Strait of Hormuz toll with trade and investment deals from Gulf nations. @WatcherGuru

Repost from Watcher Guru
JUST IN: 🇺🇸 President Trump is "very serious" about charging ships a 20% toll to pass through the Strait of Hormuz. @Watche
JUST IN: 🇺🇸 President Trump is "very serious" about charging ships a 20% toll to pass through the Strait of Hormuz. @WatcherGuru

😂ያለንበት ሁኔታ

Argentina VS England 🔥 Speed curse isn't working for Argentina😅 Switzh's Low block was amazing 🙌
Argentina VS England 🔥 Speed curse isn't working for Argentina😅 Switzh's Low block was amazing 🙌

😏Slow Game

1 Down 1 More to go🙌

Jude Bellingham🔥 Norway they was way better than the previous match 🙌
Jude Bellingham🔥 Norway they was way better than the previous match 🙌

NORWAY 🔥

🔥The last matches for round of 8 አነጋናታ😅
🔥The last matches for round of 8 አነጋናታ😅

🎈The art of making a working Plan Best for any one who is having issue with sticking with their plan✌🏽 @EthCryptopia

📚ESX — Ethiopian Securities Exchange( የኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ) 📌 Ethiopian Securities Exchange በ Ethiopian Capital market
📚ESX — Ethiopian Securities Exchange( የኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ) 📌 Ethiopian Securities Exchange በ Ethiopian Capital market ፍቃድ አግኝቶ የተለያዩ የ ድርጅት አክሲዮን (Stocks ) ፣ የ እዳ ሰነድ (Bond) ፣ የግምጃ ቤት ሰነዶች (Treasury Bills ) ለመገበያየት የምንጠቀመብት አንድ ፕላትፎርም ወይንም ቦታ ነው።ESX የ Ethiopia Capital market ከተመሰረተ በኋላ ለህዝብ ሙሉ በሙሉ ክፍት የተደረገ የመጀመርያውን ፍቃድ ያገኘ ፕላትፎርም ሲሆን ለመገበያየት የሚፈልግ ሰው NEWAY የተባለ የ Mobile ስልክ application በኩል የተለያዩ ተቋማትን Stock ለመገበያየት እንዲቻል ተደርጎ ለህዝብ ተለቋል።NEWAY መጀመርያ ከምንገዛው አክስዮን (Stocks ) አገበያየት ስርዐት ለየት የሚያደርገው ከዚ በፊት ከነበረው ተቋማት የራሳቸውን አክሲዮን ለገዢው አውጥተው ለመገበያየት የሚፈልገው ሰው ሄዶ ተቋሙ ጋር ከመግዛት ይልቅ ይሄ ESX የተባለ ፕላትፎርም ላይሰዎች እርስ በ እርስ እንዲገበያዩ ለማድረግ የተሰራ ፕላትፎርም ነው። ይሄ NEWAY ተብሎ የሚጠራው አፕ በ ESX አማካኝነት ለህዝብ የወጣ ሲሆን እዛ ላይ List የሚደረጉት Bond , Stock በሙሉ እዛ ላይ ሊስት ለመደረግ ከ ECMA ፍቃድ የተሰጣቸው ናቸው። 🎈ንዋይ ላይ ትሬድ ለማድረግ ብሮከር መምረጥ አለባቹ ይሄ የምትመርጡት ብሮከር ለምሳሌ ገንዘብ ለማስገባት ለማውጣት ሊሆን ይችላል ከዛ በኋላ ለመገበያየት የምትጠቀሙበት ብሮከር ስለሆነ በትክክል ለ እናንተ ምቹ የሆነውን መምረጥ አለባቹ። ስለ ESX እና ስለገበያው የተወሰነ ለመረዳት ይሄንን ቪድዮ ተመልከቱት ስለ Broker አከፋፈት እና መረጃ ለማወቅ @EthCryptopia

😁ጸሃይ መማር ትወዳለች እኛ ግን አንወድም 😅ለ ብርሃኑ ነጋ ለ እኛ ግን አልነጋም 😂 አስቆኛል ግን ባገኘው በ ኩርኩም ብዬ የኋላውንም የወደፊቱንም ነበር ማስረሳው 😅

Spain vs France🔥 Mikel Merino once again🔥
Spain vs France🔥 Mikel Merino once again🔥